የግብጽ እና የኦሮሚያ ፍቅር!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-08-11 የግብጽ እና የኦሮሚያ ፍቅር!! ዘመድኩን በቀለ ስለሁለት ፍቅረኛሞች ግብጽ እና ኦሮሚያ በመጠኑ ስንወያይ እንውላለን። የፈርኦኗ ግብጽ የ3 ሺ ዘመኗንና የዕድሜ ባለፀጋዋን ሀገር ኢትዮጵያን ማፍቀር የጀመሩት ገና ጥንት ነበር። ጥንት በሙሴ ዘመን ነቢየ እግዚአብሔር ሙሴ እንኳ ለሚስትነት የመረጠው ኢትዮጵያዊቷን ነበር። ግብጽ ተቀምጦ አይሁዳዊትም ግብጻዊትም አላማሩትም። ቀልቡንም አልገዙትም። ከምር ደግሞ የኢትዮጵያ ሴቶችም ሆኑ ራሷ ኢትዮጵያ እኮ ሲጀመር በተፈጥሮ […]

Ethiopia and Eritrea’s peace must be rooted in past -Ethiopia Insight

August 7, 2019 by Samuel Fikreselassie Historical grievances between the two societies are a major barrier to a healthy relationship between Ethiopia and EritreaWords can be a powerful tool to rally a nation and bring people together under a united vision. But they can also be divisive, and lead to the opening of old wounds and […]

Ethiopia opens up banking sector to its diaspora

Reuters, 6 Aug 2019 By Standard Ethiopia’s Parliament passed a bill on Wednesday to open up the country’s financial sector to an estimated five million of its citizens who have taken other nationalities, including allowing them to buy shares in local banks and start lending businesses. The changes are part of a raft of economic […]

በምክንያት ስንደግፍ በምክንያት መቃወም እንዴት ያቅተናል – ግርማካሳ

August 11, 2019 የኢዜማ መሪ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ፣ “ፖለቲካና ሀገር የሚለየው በዚህ ነው፡፡ ሀገርን አረንጓዴ ማድረግ የሁላችንም ኃላፊነት ነው። …የኢዜማ አባላት እዚህ መጥታችሁ ችግኝ በመትከላችሁ ትልቅ ነገር ነው ያረጋችሁት፡፡ ወደፊትም አጠቃላይ ሀገራችንን የሚመለከት የጋራ ነገር ከሰላም ጀምሮ ይሄን ዓይነት በረሃማነት ለመከላከል የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ላይ በንቃት ትሳተፋላችሁ ብዬ ተስፋ አምናለሁ” ሲል በችግኝ ተከላው ለተሳተፉ የኢዜማ […]

Deforestation: Did Ethiopia plant 350 million trees in a day?

August 11, 2019 By Reality Check teamBBC News Ethiopia says it planted more than 350 million trees in just one day which, if verified, would be a world record. But is such a feat even possible? We’ve been looking at the numbers. Why plant trees? Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed launched the £1.1bn tree planting […]

ፓርቲዎቹ ለምን ረቂቅ አዋጁን ተቃወሙት? በፍቃዱ ሃይሉ

August 11, 2019 ከሰሞኑ በኢትዮጵያ የተጀመረው የሕግጋት ማሻሻያ ሒደት አንዱ አካል የሆነው የምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ረቂቅ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተልኮ ለውይይት ቀርቧል። ይሁንና 27 የተቃዋሚ ፓርቲ ድርጅቶች በጋራ ባወጡት መግለጫ ረቂቁን የመረረ ተቃውሞ አስደምጠውበታል። ለመሆኑ “የተቃዋሚዎቹ” ተቃውሞ ምንጩ ምንድን ነው? ከሰሞኑ በኢትዮጵያ የተጀመረው የሕግጋት ማሻሻያ ሒደት አንዱ አካል የሆነው የምርጫ እና የፖለቲካ […]

የውይይት መድረክ – የኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞ አቅጣጫ ወዴት? ክፍል 2 – SBS Amharic

August 10, 2019 ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ፤ በ Endicott ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶችና ዓለም አቀፍ ሕግ መምህር፣ ደራሲ ገለታው ዘለቀና ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ፤ በ Georgia Gwinneett ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ “የኢትዮጵያ የለውጥ አቅጣጫ ወዴት?” በሚለው የውውይት መድረካችን አጀንዳ ላይ ግለ አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ። ደራሲ ገለታው ዘለቀ “ጂኦግራፊንና ቋንቋን መሠረት ያደረገ የመንትዮሽ ፌዴራሊዝም ሥርዓት አድርገን ሁለቱ በሕገ መንግሥቱ ስር በራሳቸው ምህዋር ላይ እንዲሆኑ ማድረግ […]

ኢትዮጵያ ወዴት የውይይት መድረክ ሕዝባዊ ስብሰባ

August 10, 2019 ለመሆኑ በኢትዮጵያ የብሄር ጭቆና ነበርን?  ተጨባጭ የታሪክ ማስረጃወች ምን ይላሉ? ኦሮሚኛን የፌደራል የስራ ቋንቋ  የማድረግ እድሎችና ችግሮች ምን ናቸው? ኢትዮጵያዊነት እንዴትና ለምን ተወካይ አጣ? ከዘረኝነትና ተርኝነት አዙሪት ለመውጣትስ በምን የስልት አቅጣጫ መደራጀት አለበን? በነዚህና ተያያዥ ዙሪያወች ላይ ለእውነት፣ ለእውቀትና ለኢትዮጵያ ህዝብ መቆማቸውን በተግባር ያስመሰከሩ ሦስት ተጋባዥ እንግዶችን ይዘን AUG 25, 2019 እንቀርባለን:: […]

Illegal Activities of Sidama Extremists in Awassa and What Must be Done to Ensure a Lasting Peace and Security in the City

August 10, 2019 By Damo Gotamo Ejjeettos and their financiers are in big trouble. They are running for their lives. Many are behind bars, and those who escaped prisoner are being chased down by the brave men and women in uniform. Some of the criminals who were caught, confessed, in-front of Judges, that they are […]