Prison break: Israel rescues businessman from Ethiopian jail – Jerusalem Post 05:51

SourceURL:https://www.jpost.com/Israel-News/The-story-of-an-Israeli-citizen-imprisoned-far-from-home-596790 Prison break: Israel rescues businessman from Ethiopian jail – Israel News – Jerusalem Post Menashe Levy – an Israeli businessman who was imprisoned, beaten, subjected to wretched conditions and caught in a years-long legal morass – was finally released, aided by Aleph and Alan Dershowitz. By Jeremy Sharon July 25, 2019 17:25 Caption: Menashe […]

ደኢሕዴን የሐዋሳና የሲዳማ ዞን አመራሮችን አገደ – ቢቢሲ/አማርኛ

25 ጁላይ 2019 የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ገዢ ፓርቲ የሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) የሲዳማ ዞን አመራሮችን ጨምሮ በርካታ ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከሃላፊነታቸው አገደ። ከክልሉ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት ቢቢሲ ማረጋገጥ እንደቻለው የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር፣ የሲዳማ ዞንና የሐድያ ዞን ከፍተኛ ባለስልጣናት ከነበሩበት የኃላፊነት ቦታ ታግደዋል። • ክልልነት ለጠየቀው ሁሉ ቢሰጥ ችግሩ ምንድነው? ድርጅቱ ለከፍተኛ […]

The TPLF and its Donkey Philosophy (By Gemechu Aba Biya)

2019-07-24 During its twenty-seven-year stay in power, the TPLF used to tell us that if it were removed from power, Ethiopia would fall into a political crisis from which it will never recover. Meles Zenawi, Mesfin Seyoum, Sebhat Negga, and the other TPLF bigwigs warned us that if the TPLF loses power, Ethiopia will become […]

አፓርታይድ እስከመቼ? (አብርሃ በላይ)

2019-07-25 አፓርታይድ እስከመቼ?አብርሃ በላይ*  “ኢትዮጵያ አትፈርስም” እያሉ በባዶ ሜዳ መጮህ የሚሰጠው ትርጉም ቢኖር – “የማይነገረው ፕሮጀክታችን እስክንተገብር ድረስ፣ እባካችሁ ትንሽ ታገሱን!” ከማለት ውጪ ሌላ ሊሆን አይችልም!!! የኢትዮጵያ አፓርታይድ ከደቡብ አፍሪቃው አፓርታይድ እጅግ አስፈሪና አገር አፍራሽ፣ ህዝብ አጫራሽ የፖለቲካ ካንሰር ነው። የደቡብ አፍሪቃው አፓርታይድ ከ95% በላይ የሆነውን ጥቁር ህዝብ ህብረቱን አጠናክሮ አንድ ላይ እንዲቆምና አናሳው የነጮች (3%) […]

ሕገ መንግሥት ተብዬው እየተተገበረ የወለደውን ፍጅት፣ ጸሎትና ምሕላ በማወጅ አይፈታም!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-07-25 ሕገ መንግሥት ተብዬው  እየተተገበረ የወለደውን ፍጅት፣ ጸሎትና ምሕላ በማወጅ አይፈታም!!!አቻምየለህ ታምሩ በአገራችን ኢትዮጵያ  ምሁራንና የሃይማኖት አባቶች እንደሚባሉት የኅብረተሰባችን ክፍሎች  ከየመጣው ጋር አሰላለፉን የሚያስተካከልና የመንፈስ ደካማ  የሆነ የኅብረተሰብ ክፍለ ያለ  አይመስለኝም። ጥሊያን በአድዋ ጦርነት ድባቅ ተመትቶ ሽንፈት ከመከናነቡ ወራት በፊት ሸዋን እንዲወጋና ኢትዮጵያን ቅኝ እንዲይዝ እነ ባልዴሴራን በመስቀል ባርከው አምባላጌ ድረስ የሸኙት የአክሱሙ ንቡረእድ ነበሩ። […]

ደኢህዴን ከፍተኛ የሲዳማ እና ሀድያ ባለስልጣናትን አገደ!!! (DW)

2019-07-25 ደኢህዴን ከፍተኛ የሲዳማ እና ሀድያ ከፍተኛ ባለስልጣናትን አገደ!!!  .DW amharic ሸዋንግዛው ወጋየሁ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) የሀዋሳ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ የሲዳማ እና የሀድያ ዞን ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከኃላፊነት ማገዱን አስታወቀ። ደኢህዴን ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር እና የሲዳማ ዞን አመራሮች የታገዱት ሰሞኑን በሀዋሳ ከተማና እና በሲዳማ ዞን የገጠር አካባቢዎች በተከሰተው […]

ከኢንጅነር ስመኘው ሞት በኋላ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ምን ላይ ደረሰ? ቢቢሲ/አማርኛ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ከጅማሮው በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሲመሩት የነበሩት ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ አንድ ዓመት አስቆጠሩ። ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በመስቀል አደባባይ መኪናቸው ውስጥ ህይወታቸው በድንገት አልፎ ከተገኘ በኋላ፤ በወቅቱ የፌደራል ፖሊስ በሰጠው መግለጫ ኢንጅነሩ ራሳቸውን እንዳጠፉ በምርመራው እንደደረሰበት ማሳወቁ ይታወሳል። መኪናቸው ውስጥ የተገኘውም ሽጉጥ የኢንጂነሩ እንደነበር በምርመራው አረጋግጫለሁ ብሏል። •ለህዳሴ ግድብ […]

Agroecology as a Pathway Towards Food Sovereignty in Ethiopian Forest Communities – Resilience 08:23

By Million Belay, originally published by Agroecology Now! July 24, 2019 The social and ecological environment in southwest Ethiopia is in flux. This is probably the case in most forest communities. Changes in society are also reconfiguring the environment. Little towns and hamlets are growing both in width and height. The width comes from the […]