በኢትዮጵያ የሚገኘው የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ አሣሣቢ ደረጃ ላይ ደርሷል – ኢሰመጉ

2019-07-19 ኢሰመጉ በኢትዮጵያ የሚገኘው የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ አሣሣቢ ደረጃ ላይ ደርሷል አለ!!! ኢሰመጉ   የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ‹ሰብዓዊ መብቶች አያያዝን ለማሻሻል ተጀምሮ የነበረው ተስፋ ሰጪ እርምጃ ከጊዜ ወደ ጊዜ ሲሸረሸር ቆይቶ፣ ሁኔታው አሁን አሣሣቢ ደረጃ ደርሷል› ብሏል፡፡   በመግለጫው ዜጎች በፈለጉበት የሃገራቸው አካባቢ ኑሯቸውን የመመስረት እና በሰላም የመምራት […]

ከሐዋሳ ተነስቶ በሌሎች አካባቢዎች ጉዳት ያደረሰው ሁከት – ቢቢሲ/አማርኛ

ትናንት ሐዋሳ ውስጥ ከተቀሰቀሰው ግርግር ጋር በተያያዘ ተፈጥሮ የነበረው አለመረጋጋት አብቅቶ ዛሬ አንፃራዊ ሰላም መስፈኑን ያነጋገርናቸው የከተማዋ ነዋሪዎችና የሀገር ሽማግሌዎች ገለጹ። በሐዋሳ ከተማ ውስጥ የጸጥታው ስጋት እንዳለ ቢሆንም በዛሬው እለት አንዳንድ የንግድ ተቋማት መከፈታቸውንና የተወሰኑ ባጃጆች በመንገዶች ላይ እንደሚታዩ ቢቢሲ ያነጋገራቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከትናት ጀምሮ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት የተቋረጠ ሲሆን የዋይፋይ ኢንትርኔት አገልግሎትም መቋረጡን […]

የአዲስ አበባ መስተዳደርና የባላደራው ምክር ቤት – ቢቢሲ/አማርኛ

Sean Gallup የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምርጫን ማካሄድ የሚያስችል ሁኔታ ባለመኖሩ የከተማ አስተዳደሩ የምርጫ ጊዜ እንዲራዘም መወሰኑ ይታወሳል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ቻርተርን ባሻሸለበት አዋጅ የከተማው ምክር ቤትን ምርጫ ከማራዘሙ በተጨማሪ፤ ምርጫ ተደርጐ አዲስ አስተዳደር እስኪደራጅ ድረስ በሥራ ላይ ያለው ምክር ቤትና አጠቃላይ የከተማው የአስተዳደር በነበረበት ሁኔታ […]

Ethiopia’s Security Dilemmas – Royal United Services Institute 09:03

Commentary, 18 July 2019Domestic Security, National Security, Africa The recent murders of regional officials and top federal army officers raise serious questions about Ethiopia’s ability to manage and contain various regional militias and militant formations which could threaten the country’s territorial integrity. It is now almost a month since the murders of three Amharan regional […]

Ethiopia on verge of political crisis as region’s declaration of independence looms – IOL 05:07

18 July 2019, 10:53am  Mel Frykberg JOHANNESBURG – Ethiopia is facing a new political crisis with the Sidama people stating that they are on the brink of declaring a new state and breaking away from the rest of the country.  A deadline for the government of Prime Minister Ahmed Abiy to respond to the request […]

ውሃቅዳ፣ውሃመልስ! አገሬ አዲስ

ሃምሌ 9 ቀን 2011 ዓም(17-07-2019) የሚፈልጉትንና የሚሹትን በቅጡ አለማወቅ የተለያዬ አቋምና ውሳኔ ላይ ያደርሳል።ወይም በአግባቡ ሳያጤኑ በችኮላ የደረሱበት ውሳኔ የዃላዃላ ከጸጸት ላይ ይጥላል።በፍቅርና በጠብም የኸው አይነቱ ችኮላ የማታ ማታ ጸጸትን ይወልዳል።ለዚያም ነው ነብሱን ይማረውና ታዋቂው ድምጻዊ ጥላሁን ገሰሰ ያዋከቡት ነገር ምዕራፍ አያገኝም ፍቅሬ ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም ሲል ያቀነቀነው።በዚሁ ላይም አልቆመም እፍፍ ያሉት ፍቅር የያዙት […]

ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ May 28/2019 ለአንድ አፍታ ሚዲያ ቃለመጠይቅ ስለሰጧቸው መልሶች – ከታጠቅ መንጂ

July15/2019 ዶክተር ደረጀ ዘለቀ ከላይ በተጠቀሰ ቀን  ለአንድ አፍታ ሚዲያ አስተናጋጅ  በአቶ ስዩም ተሾመ’ ቃለመጠይቅ ወይም ኢንተርቪዩ የተደረጉበትን የድረገጽ አገናኝ ወይም ሊንክ  ከፌስቡክ ተጋሪዮቼን አንዱ ልኮልኝ ከአንዴም ሁለቴ አእምሮዬን  ሰብስቤ አዳመጠኩት ። ዶክተሩ ለቃለመጠይቆቹ  በሰጥዋቸውን  መልሶች ‘የተሰ    ማኝን ቅሬታ’  ወዲውኑ መልስ መስጠት ብፈልግም የግዜ ሁኔታ አልፈቀደልኝም ። ለሁሉም ነገር ግዜ አለውና  ሊንኩን  ካገኘሁት ከአራት ሳምንታት […]

ኢትዮጵያዊያን በዋሽንግተን የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ !!! (ቅዱስ ማህሉ)

2019-07-18 ኢትዮጵያዊያን በዋሽንግተን በአብይ አህመድ መንግስት በሚፈጽመው አድሎአዊ፣ዘረኛ እና ነውረኛ አካሄድን ለመቃወም ሰልፍ ወጥተዋል። በሰልፉ ላይ የባልደራስ ም/ሊቀመንበር ጋዜጠኛ ኤርሚያስን ጭምሮ በርካታ ሰዎች ተገኝተዋል። ሰልፈኛው የተቃውሞ ድምጹን ካሰማቸው በከፊል:- በባህር ዳር እና በአድሲ አበባ የተካሄደው ግድያ በገለልተኛ አካል ይጣራ!ገዳዮች አጣሪዎች ሊሆኑ አይችሉም!ገዳዮች አሳሪዎች  ሊሆኑ አይችሉም!አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ናት! የህሊና እስረኞች በአስቸኳይ ይፈቱ!ጋዜጠኞች በአስቸኳይ ይፈቱ!የባልደራስ አባላትን ማዋከብ […]

ሐዋሳ በቶክስ እሩምታ እየተናጠች ነው…! (አባይ ሚድያ)

2019-07-18 * በሀዋሳ መትረየስ ከጫኑ ተሽከርካሪዎች በስተቀር ዋና ዋና መንገዶች ጭር ብለዋል!!! በሀዋሳ ከተማ በተለምዶ ጉዱማሌ በመባል በሚታወቀውና በከተማዋ የሀይቅ ዳር ክፍለ ከተማ 05 ቀበሌ በሚገኘው የሲዳማ መሰብሰቢያ ሜዳ የተሰበሰቡ በከተማዋ ዙራያ ካሉ የሲዳማ ዞን ወረዳዎች የመጡ ወጣቶች ከመከላያከያ ጋር በፈጠሩት ግጭት መከላከያ ሰራዊት ላይ ጉዳት በመድረሱ መከላከያም አፀፋዊ እርምጃዎች እየወሰደ ይገኛል::    ሎቄ ተብሎ ከሚጠራው የከተማዋ […]

እነ ቄስ ሞገሴ አሁንስ ምን ይሉን ይሆን? (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-07-18 እነ ቄስ ሞገሴ  አሁንስ ምን ይሉን ይሆን? አቻምየለህ ታምሩ ዘንድሮ ያላየነው ነገር የለም። የመንግስት አክቲቪስት አይተናል፤  በአለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ  የመንግሥት ደጋፊ ለመሆን በብርሀኑ ነጋ የሚመራ ፓርቲም ተመስርቶ ተመልክተናል። ፋሽስት ወያኔ ቀለብ ይሰፍርላቸው የነበሩትና ታማኝ ተቃዋሚ ይባሉ የነበሩት  እነ አየለ ጫሚሶ ብርሀኑ ነጋ ከሚመራው ኢዜማ የተሻሉ ተቃዋሚዎች ነበሩ። በእውነቱ ኢዜማ  በመንግሥት ደጋፊነቱ የአየለ ጫሚሶን ፓርቲ […]