የኦዲፒ መኳንንት እግዜርን ፍሩ! (መስከረም አበራ)

2019-06-21 የኦዲፒ መኳንንት እግዜርን ፍሩ!መስከረም አበራ* እስክንድር ፌስታል አንጠልጥሎ እስር ቤት ሲገባ አዲሱ አረጋ የህወሃትን ብቅል ይፈጭ ነበር! ታላቁ እስክንድር ከባለፀጋ ወላጆቹ ቤት ወጥቶ ያለ እድገቱ ፌስታል ያንጠለጠለው ለገዳይ ብቅል አልፈጭም ስላለ ነው!__ ያስፈነደቀን፣ተስፋ ያሰነቀን፣”በስመ አብይ ወ ለማ አሜን” ያስባለንን ለውጥ ለመጀመሪያን ጊዜ ያዘንኩበት የአዲስ አበባ ልጆችን ለቃቅሞ በማሰር አይጥ በበላ ዳዋ ሲመታ ነው። ያኔ በደንብ […]
ኧረ የመካሪም የአማካሪም ያለህ? (ዘመድኩን በቀለ)

2019-06-21 ኧረ የመካሪም የአማካሪም ያለህ? ዘመድኩን በቀለ• ለእኔ ሰኔ 20 ም ሆነ ግንቦት 20 የኢትዮጵያ ወታደሮች ለኢትዮጵያ አንድነት ሲሉ ክቡር ህይወታቸውን በከንቱ ሲገብሩ የኖሩበት ዘመን ያበቃበት ቀን ነው። • የአቢቹ ደብዳቤ ደስ አትልም። አንዳንዴም እኮ ባላየ ባልሰማ ይታለፋል። ኧረ የአማካሪም የመካሪም ያለህ። የኢትዮጵያዬ ጠቅላይ ሚንስትር የእኔው ጉድ ጠሚዶኮዬ አቢይ አህመድ የኤርትራ ተገንጣዮች ከኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር […]
የኦሮሞ ገዳ፡ የቀማኞች ዲሞክራሲ – መስፍን አረጋ
2019-06-21 ብያኔወች በዚህ ጦማር ላይ ኦነግ እና ኦነጋዊ የሚሉትን ቃሎች የምንጠቀመው ሁሉንም የኦሮሞ ጎጠኛ ድርጅቶና ግለሰቦች (ኦፒዲኦ፣ ኦዴፓ፣ በቀለ ገርባ፣ ጃዋር ሙሐመድ፣ ሙሐመድ ሐሰን፣ ወዘተ.) በሚያጠቃልል መልክ ነው፡፡ በጎጠኝነት ተጸንሶ፣ ደቁኖ የቀሰሰው የጎጠኘነቱ ሊቅ መለስ ዜናዊ እንዳለው፣ ኦፒዲኦ ፋቅ ቢያደርጉት ኦነግ እንደሆነ ሁሉ፣ ሌሎቹም የኦሮሞ ጎጠኞች እንዲሁ ናቸው፡፡ ብያኔ (definition)፡ ኦነግ ማለት ማናቸውም የኦሮሞ ጎጠኛ […]
ዳር ልንቆም አይገባንም – ከቆንጂት ብርሃኔ ፌስ ቡክ የተወሰደ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=442742289856920&id=100023634581032ዳር ልንቆም አይገባንም የተወደዳችሁ ወገኖቼ! የትውልድ ዘመን ተጋሪዎቼና ከእኛ በኋላ የተከተላችሁ ሁሉ፤ በዚህች መዳረሻዋ ባልለየላት፣ እንደሀገር በመቀጠልና ባለመቀጠል መስቀለኛ መንገድ ላይ የምትገኝ ሀገር ዜጎች ሁሉ በምንም መመዘኛ ቢሆን ዳር ቆመን ልንመለከት አይገባንም።የትውልድ ዘመን ተጋሪዎቼ ያለምንም ማጋነን ከራሳችን በላይ ለኢትዮጵያንና ለሕዝቧ አስበን ወደተሻለ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት እናሻግራለን ብለን ታላቅ ዓላማ ይዘን የተነሳን ነበርን። ብዙዎች ዓላማቸውን ከግብ እንድናደርስና […]
Displaced families suffering subhuman conditions in Ethiopia – Egeland

Reuters, 20 June 2019 By Dawit Endeshaw ADDIS ABABA, June 20 (Reuters) – Displaced families are enduring subhuman conditions in Ethiopia without enough food and shelter, Jan Egeland, secretary general of the Norwegian Refugee Council, said on Thursday. Egeland told Reuters he had seen 3,500 people without food in an abandoned factory, sharing 16 overflowing […]
የህይወት ዘመን ተሸላሚ እናንየ አደራ እና ሙሃመድ ይመር
Amhara Mass Media Agency Premiered Jun 19, 2019Subscribe 85K የህይወት ዘመን ተሸላሚ እናንየ አደራ እና ሙሃመድ ይመር
Prime Minister Abiy, Professionalize the Bureaucracy not Ethnicize: The case of LA Consulate-General

PM Abiy Ahmed BehailluTeferra, Ph.D June 20, 2019 Ethiopians across the board were elated when Prime Minister Dr. Abiy took power and made his inaugural speech. His speeches and what he is doing resonate with what most Ethiopians have been demanding for the last 27 years – ensuring the unity of the country and upholding […]
Facts why Ethiopia does not fit “The Failed State” Status Response to Major Dawit Woldegiorgis: (Final)

The author, Tibebe Samuel Ferenj By Tibebe Samuel Ferenji June 17, 2019 “A failure is not always a mistake, it may simply be the best one can do under the circumstances. The real mistake is to stop trying.” American Psychologist Burrhus Frederic Skinner (B. F. Skinner) In the last two parts of my articles on this topic, I have touched […]
እስክንድር ነጋ በቢሮ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ ሠጠ

June 19, 2019 Source: https://ecadforum.com/Amharic/archives/19597/ ሰናይ መልቲ ሚዲያ ከሕዝብ፣ ለሕዝብ፣ በሕዝብ የሚቋቋም ሳተላይት ቴሊቪዥን ! ሰኔ 12 ቀን 2011 ዓም አዲስ ኤክስኘረስ ሚዲያ አዲስ አበባ ሰናይ መልቲ ሚዲያ በበሳል ባለሙያዎችና በፕሬስ እድገት ውስጥ ከፍተኛ ሚና በተጫወቱ አንጋፋና ወጣት ጋዜጠኞች አስተባባሪነት የተቋቋመ የህዝብ የሚዲያ ነው ፡፡ ትላንት ፣ዛሬ እና ነገን እንደ-ድልድይ የሚያስተሳስር ፣ የኢትዮጵያን ታሪክ፣የዛሬን ተጨባጭ […]
የኢትዮጵያ መዳኛ መንገድ የኢትዮጵያውያን የኖረ የዴሞክራሲ እሴት እና አብሮነት ነው- ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅ

June 19, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/125636 የኢትዮጵያ መዳኛ መንገድ የኢትዮጵያውያን የኖረ የዴሞክራሲ እሴት እና አብሮነት መሆኑን ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅ ገለፁ፡፡ኢትዮጵያ ወደ ዴሞክራሲ ጉዞ በሚል ርእስ ሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።የሰላም እና ልማት ማእከል የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ባዘጋጀው መድረክ ምሁራን፣ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች እና የውጭ ሀገር ተጋባዥ እንግዶች እየተሳተፉ ነው። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ […]
