ኤርትራ የደብረቢዘን ገዳም መነኮሳትን አሰረች – ቢቢሲ /አማርኛ

የኤርትራ ጸጥታ ሃይል አባላት ከሰሞኑ አምስት የደብረቢዘን መነኮሳትን አስረዋል የገዳሙ ቆሞስ የነበሩና በአሁኑ ጊዜ በስደት እስራኤል የሚገኙት አባ ሰመረ ፍሰሃዬ ለቢቢሲ እንደገለፁት “ይህ እርምጃ መንግሥት በቤተ ክርስትያኒቱ የሚያደርገው ጣልቃ ገብነት ማሳያ ነው” መነኮሳቱ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ የቁም እስርና በህይወት እያሉ እሳቸውን መተካት የመሳሰሉ የመንግሥትን ጣልቃ ገብነትን ሲቃወሙ እንደነበር የሚናገሩት አባ ሰመረ በዚህም ምክንያት […]
አየር መንገድንና ቴሌን ለሽያጭ ለማቅረብ ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው?

BBC Amharic : የመንግሥት ድርጅቶችን ‘ፕራይቬታይዝ’ ጉዳይ እጅግ አከራካሪ ሆኗል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን የመጡ ሰሞን ነበር ከኤርትራ ጋር ሰላም እንደሚያሰፍኑ፤ በመንግሥት ስር ያሉ ግዙፍ የኢኮኖሚ ተቋማት ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል ወደ ግል እንዲሸጋጋሩ ለማድረግ እንደሚሰሩ ይፋ አደረጉ። በወቅቱ ሁለቱም አበይት ጉዳዮች አነጋጋሪ ነበሩ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀዳሚ ሥራ የነበረው ግን የኤርትራ ጉዳይ ነበር። […]
Days after pledging to expand internet, Ethiopia’s government shuts it off

June 16, 2019 Jake Bright@JakeRBright Days after Ethiopian ICT officials made public pledges to improve net access, the government began playing on-again, off-again with the internet — shutting it down (almost completely) to coincide with the country’s national exams. Data provided to TechCrunch from Oracle’s Internet Intelligence confirmed intermittent net blackouts from June 11 to 14, with […]
Despite Historic Rapprochement With Ethiopia, ‘Nothing Has Changed’ in Eritrea

Tanja Müller Friday, June 14, 2019 ASMARA, Eritrea—The streets of Eritrea’s capital in the runup to this year’s Independence Day celebrations on May 24 were unusually quiet. But cafes and restaurants were full of many Eritreans from the diaspora who had traveled back to mark 28 years of national independence. “I come every year on […]
Ethiopia tour for gay, lesbian travelers in jeopardy amid backlash from faith groups – Chicago (RNS)

June 16, 2019 CHICAGO (RNS) — Dan Ware hoped to visit Ethiopia this fall with a group of fellow travelers, touring the country’s famed churches and meeting with leaders of one of the oldest Christian traditions in the world. Now that trip is in jeopardy. All because Ware and many of his traveling companions are […]
Progress on ending child labour stalls in countries supplying goods to west – The Guardian

China, India and Bangladesh among otherwise thriving countries failing to make headway on issue affecting 152 million minors A young boy crushes stones in a quarry in Ouagadougou, the capital of Burkina Faso, where adults and children work. Photograph: Nabila El Hadad/AFP/Getty Images Nishat Ahmed Fri 14 Jun 2019 16.00 AEST Progress towards ending child […]
Russia is not alone in exploiting Africa – The Guardian

Tracey Lindner says the scramble for Africa is largely about securing resources that are crucial for military and civilian digital technology. Terry McGinn shines a spotlight on the US Sat 15 Jun 2019 01.36 AEST ‘Apart from a grab for resources, the new scramble is also designed to counter Chinese investment in Africa,’ says Tracey […]
ደቡብ ሱዳናውያንና ኤርትራውያንን ጨምሮ ፓስፖርት ለማይገባቸው ሰዎች ጭምር እየተሰጠ ነው – የኢሚግሬሽን ቢሮ

June 14, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/124621https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/0D343B76_2_dwdownload.mp3 DW : የኢትዮጵያውያን ፓስፖርት ፈላጊዎች 45 ቀናት መጠበቅ አለባቸው። ከዚህ ቀደም የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ማመልከቻ በቀረበ በሦስት ቀናት ውስጥ ፓስፖርት ይሰጥ የነበረ ቢሆንም ባልታወቀ ምክንያት እንዲራዘም ሆኗል። ረዥም ሰልፍ ወደ ሚታይበት የአዲስ አበባው የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ዋና መስሪያ ቤት ያቀኑ አገልግሎት ፈላጊዎች ለስርቆት መጋለጣቸውን […]
ከሲሳይ አጌኔ እና ብርሃኑ ነጋ በላይ የቆሸሸ ታሪክ ተሸካሚ ማን ሊሆን ነዉ? -ሸንቁጥ አየለ

ከቆሻሻም ቆሻሻ ዘረኛ ኦነጋዉያን/ኦህዴዳዉያን ጋር የሚርመጠመጠዉ ሲሳይ አጌኔ የቆሸሸ ታሪክ የለኝም ሊል እንዴት ደፈረ? የትናት የኢሳት ባልደረቦችን ቆሻሻ ታሪክ ያላቸዉ ብሎ ለመሳደብ ያላፈረዉ ሲሳይ አጌኔ ከሱ በላይ ቆሻሻ ታሪክ ያለዉ ሰዉ ማን እንደሆነ አላወቀም ማለት ነዉ?ሰዉ ዘቅዝቀዉ የሚገሉ ኦነጋዉያንን/ኦህዴዳዉያንን ቂጥ የሚደግፍ ሰዉ ቆሻሻ ታሪክ የለኝም ካለ አስገራሚ ነዉ::ሰዉ በማጅራቱ በጅማ : በአርሲ : በቡራዩ የሚያርዱት […]
‘‘ኤርትራውያኖች የኢህአፓ ከተራ አባል እስከ አመራር ነበሩ’’ “የአሲምባ ፍቅር” መፅሃፍ ፀሃፊ እና የኢህአፓ ነባር ታጋይ – አቶ ካሕሳይ አብርሃ (ክፍል-1)
ክፍል 1፦ ክፍል 2፦ ክፍል 3፦
