Ethiopia plans to issue telco licences by year-end -sources Reuters Africa

June 12, 2019 / 9:42 AM Maggie Fick ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia is aiming to award telco licences to multinational mobile companies by the end of the year, ending a state monopoly and opening up one of the world’s last major closed telecoms markets, three people with direct knowledge of the process said. Pedestrians […]

Sudan’s rivals to resume talks on Sovereign Council soon: Ethiopian mediator – Sudan Tribune

Wednesday 12 June 2019 June 11, 2019 (KHARTOUM) – The ruling Transitional Military Council (TMC) and the opposition Forces for Freedom and Change (FFC) have agreed to resume talks on the Sovereign Council and to cease escalation, said the Ethiopian mediator Mohamoud Dirir on Tuesday. Opposition officials leaked that the TMC in its meetings with […]

ለምድር ባቡር ግንባታ በሚል አላግባብ ከመሬታቸው እንዲነሱ መደረጋቸውን የደቡብ ወሎ አርሶ አደሮች ገለጹ።

June 12, 2019 ምንጭ : (ኢትዮ 360 ) በአማራ ክልል የደቡብ ወሎ አርሶ አደሮች አላግባብ ከመሬታቸው እንዲነሱ መደረጋቸውን ገለጹ (ኢትዮ 360 ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተለሁደሬ ወረዳ ለምድር ባቡር ግንባታ በሚል አላግባብ ከመሬታቸው እንዲነሱ መደረጋቸውን የአካባቢው አርሶ አደሮች ገለጹ። እነሱ እንደሚሉት በ13 ቀበሌዎች ይካሄዳል የተባለው ግንባታ ከ1 ሺ በላይ የሚሆኑ አርሶ አደሮችን መሬት […]

በኢትዮጵያ እየተፈጸሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በዝምታ እንደማያልፋቸው የዲሲ ግብረ ሃይል አስታወቀ

June 12, 2019 Sourc: (ኢትዮ 360 ) በኢትዮጵያ እየተፈጸሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በዝምታ እንደማያልፋቸው የዲሲ ግብረ ሃይል አስታወቀ (ኢትዮ 360 ) በኢትዮጵያ እየተፈጸሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ከዚህ በኋላ በዝምታ እንደማያልፍ የዲሲ ግብረ ሃይል አስታወቀ። ግብረ ሃይሉ ባወጣው መግለጫ እንዳለው ለረጅም ጊዜ የተቆመለትና ትግል ሲደረግ የቆየበት የሃሳብ ልዩነትን የማክበር ጉዳይ በተደጋጋሚ ሲጣስ ቆይቷል።-አሁንም በመጣስ […]

ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር ዓብይ አህመድ – (የዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል!)

2019-06-12 ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር ዓብይ አህመድ  የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር  አ.አ ኢትዮጵያየዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል! ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር:    ላለፉት 27 ዓመት ህወሓት መራሹ የኢህአዲግ አምባገነን ስርዐትን የዜጎች የሃስብ ልዩነት ይከበር ብለን ሰንቃወምና አቅማችን በፈቀደው ሁሉ ሰንታገለዉ ቆይተናል፤ ላለፈው አንድ አመት ደግሞ በእርሶ የሚመራው በተለምዶ ቲም ለማ የሚባለው የለውጥ ሃይል በኢትዮጵያ ህዝብ ግፊት ያመጣውን ለውጥ […]

ሉዓላዊነትን ማስደፈርና ጥሪት መሸጥን አጥብቀን እናወግዛለን !!! (ከኢትዮጵያዊያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ)

2019-06-12 ሉዓላዊነትን ማስደፈርና  ጥሪት መሸጥን አጥብቀን እናወግዛለን !!!(ከኢትዮጵያዊያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ) ሀገራችን ኢትዮጵያ ተከታታይ ትውልዶች በከፈሉት መስዋዕትነት ሉዓላዊነቱዋንና ነፃነቷን አስከብራ የኖረች ሀገር ነበረች። ይህንን የትውልዶች ብሔራዊ ክብር በመናድ  የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ በአስቸኳይ ስብሰባ ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በመወሰን ታሪክ ይቅር የማይለው ሀገራዊ ክህደት ፈፅሟል። 1ኛ. ከሰባ ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን የተሰውለትን የሉዓላዊነትና የዳር ድንበር ክብር […]

የብርሃኑ ነጋ እና የሰለሞን ተካልኝ የ”ይምራን!” አባዜ!!! (ጌታቸው ሽፈራው)

2019-06-12 የብርሃኑ ነጋ እና የሰለሞን ተካልኝ የ”ይምራን!” አባዜ!!! ጌታቸው ሽፈራው ሰለሞን ተካልኝ የሚባለው ዘፋኝ ያኔ ግንቦት 7 ሳይመሰረት ኤርትራ በርሃ ወርዶ ይዘፍን ነበር። እንደ ጉድ አድናቆት ጎርፎለት ነበር። ትንሽ ቆይቶ የገዥዎቹ ጠበቃ ሆኖ ቁጭ አለው።  ሰለሞን ተካልኝ  የገዥዎቹ ጠበቃ የሆነበት ጊዜ ያህል አስደንጋጭ ጊዜ አልነበረም። ያኔ ከዳያስፖራው ወገን ወደ ገዥዎቹ የሚሸበለለው “ታዋቂ” ብዙ አልነበረም። ሰለሞን ተካልኝ […]

ሕወሓትን እና ሻእቢያን ለማስታረቅ የፌዴራል መንግሥቱ ዕገዛ ተጠየቀ!!! (ሻሂዳ ሁሴን)

2019-06-12 ሕወሓትን እና ሻእቢያን ለማስታረቅ የፌዴራል መንግሥቱ ዕገዛ ተጠየቀ!!! ሻሂዳ ሁሴን የኤርትራ ገዥ ፓርቲ ሕዝባዊ ግንባር ሓርነት ኤርትራ (ሻዕቢያ) እና የትግራይን ክልል የሚያስተዳድረውን ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይን (ሕወሓት) ለማስታረቅ የፌዴራል መንግሥቱ ዕገዛ ተጠየቀ፡፡ ‹‹ዳስ ዕርቂ አሕዋት ውድባት›› (የዕርቅ ዳስ) በሚል በሴሌብሪቲ ኢቨንትስ በተዘጋጀው የዕርቅ መድረክ፣ ሁለቱን ፓርቲዎች ለማስታረቅ፣ ድርጅቱ ማዕከላዊ መንግሥት ዕገዛ እንዲያደርግለትና ለእንቅስቃሴውም ዕውቅና […]