በእስክንድር ነጋ ላይ እየደረሰ ያለው አፈና የአብይ አህመድን አገዛዝ እውነተኛ ማንነት ያሳያል ተባለ
June 7, 2019 – Mereja.com በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሁለት ጊዜ የእስክንድር ነጋ የጋዜጣ መግለጫ መርኃ ግብር በፖሊስ እንዲበተን ተደርጓል፣ ሃሳብን የመግለጽ ነጻነት በገዥዎች ፍላጎት የሚሰጥና የሚከለከል እንጅ የዜጎች መብት አለመሆኑ አየታየ ነው፣ አሁንም በሥልጣን ላይ ያሉት የሚፈልጉት አጨብጫቢዎችንና አሽቃባጮችን መሆኑ እየተረጋገጠ ነው፣ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ የተወሰነ ቁጥር ያላቸው የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት ማሕበር አቋቁመው በከተማዋ […]
‹‹የአማራ ምሁር ማለት የስርዓቱ ጠላት ተደርጎ የሚወሰድበት ሰዓት ነው››
June 7, 2019
ከደህንነት ተደውሎ ስለተነገረን አሁን መግለጫ መስጠት አትችሉም – ሒልተን ሆቴል
June 7, 2019 – Konjit Sitotaw “ከደህንነት ተደውሎ ስለተነገረን አሁን መግለጫ መስጠት አትችሉም” በዛሬው ዕለት ለሁለተኛ ጊዜ ሰናይ መልቲ ሚዲያ ምስረታና የአክሲዮን ሽያጭ፤ ይፋዊ መግለጫ መንግስታዊ አፈና በድጋሚ ተካሂዶበታል። ለአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል በቀን 27/ግንቦት/2011 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ፤ “ጌት አማካሪዎች” የንግድና ኢንቨስትመንት ማማከር ድርጅት፤ የሰናይ ቲቪ ምስረታ እና አክሲዮን ድርሻ ሽያጭን በተመለከተ ፤ለግንቦት 30/2011 ዓ.ም […]
ግብረ ሰዶማውያን ኢትዮጵያን ለመጎብኘት ማሰባቸው ከማሳዘን አልፎ ቁጣን የሚቀሰቀስ ፀያፍ ሀሳብ ነው ሲል የሃይማኖት ተቋማት ኅብረት አወገዘ፡፡
የሱዳን አለመረጋጋት በኢትዮጵያ ላይ የሚያስከትለው ተጽእኖ ምንድነው?

June 7, 2019 BBC Amharic ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ፍጥጫ ላይ ያሉትን የሱዳን መንግሥት ወታደራዊ መሪዎችና ሕዝባዊ ተቃውሞውን የሚመሩትን ተቃዋሚዎች ለማነጋገር ዛሬ ጠዋት ሱዳን መዲና ካርቱም ገብተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው፣ የኢታማዦር ሹሙ ጄነራል ሰዓረ መኮንን፣ አምባሳደር ሙሐመድ ድሪር ከልኡክ ቡድኑ አባላት መካከል ይገኙበታል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ካርቱም ያቀኑት ሰሞኑን የተከሰተውን ደም አፋሳሽ ግጭት […]
ጋዜጠኛና አክቲቪስት እስክንድር ነጋ ከናሆ ቲቪ ጋር ያደረገው ቆይታ
2019-06-07
ዶ/ር ብርሃኑ በሎሳንጀለሱ ስብሰባ የእስክንድር ስም በመነሳቱ ጋዜጠኛዋን ዘለፉ!!! (ወንድወሰን ተክሉ)

2019-06-07 ዶ/ር ብርሃኑ በሎሳንጀለሱ ስብሰባ የእስክንድር ስም በመነሳቱ ጋዜጠኛዋን ዘለፉ!!!ወንድወሰን ተክሉ የዶ/ር አቢይ የአእምሮ ውጤት የሆነውን በዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሚመራው ኢዜማ በሰሜን አሜሪካ ሎሳንጀለስ ባደረገው የመጀመሪያ የህዝብ ለህዝብ ስብሰባ ላይ የድርጅቱ መሪ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ጥያቄ ላቀረበችላቸው ታዳሚና ጋዜጠኛ ሰብለወንጌል «ይህ የፌስ ቡክ ጫጫታ ነው፡እስክንድር አንድሺህ ሰው ሰብስቦ የባለአደራ ምክርቤት ነኝ […]
ኤርሚያስ፣ ሃብታሙና ብሩክታዊት ላይ የግድያ ሙከራ ተፈፀመባቸው!!! (ናትናኤል መኮንን)

2019-06-07 ኤርሚያስ፣ ሃብታሙና ብሩክታዊት ላይ የግድያ ሙከራ ተፈፀመባቸው!!! (ናትናኤል መኮንን) በግድያ ሙከራው ላይ ሀብታሙ አያሌውና ብርታዊት ተጎድተው ወደ ሆስፒታል እንደሄዱ የታወቀ ሲሆን ፖሊስ ጉዳዩን እየተከታተለ እንደሆነ ከደቂቃዎች በፊት ኤርሚያስ ነግሮኛል። ከኤርምያስ እንደተረዳሁት ሁኔታው አስፈሪ ነበር በፈጣሪ ሀይል ተርፈናል። ፖሊስ ጉዳዩን እየመረመረው ነው በማለትም ኤርሚያስ አሳውቆኛል። ተጨማሪ መረጃ፡ ጥቃቱን ያደረሰው አፍሪካን አሜሪካን (ጥቁር ኢትዮጵያዊ ያልሆነ) ሲሆን […]
እስክንድር ነጋ ለሶስተኛ ጊዜ የታገደበት መግለጫ በደህንነት ትዕዛዝ መሆኑ ታውቋል!!!

2019-06-07 እስክንድር ነጋ ለሶስተኛ ጊዜ የታገደበት መግለጫ በደህንነት ትዕዛዝ መሆኑ ታውቋል!!! * በዛሬው ዕለት የሰናይ መልቲ ሚዲያ ምስረታና የአክሲዮን ሽያጭ፤ ይፋዊ መግለጫ መንግስታዊ አፈና በድጋሚ ተካሂዶበታል!!! * ” ከደህንነት ተደውሎ ስለተነገረን አሁን መግለጫ መስጠት አትችሉም “ “በድጋሚ ለሁልም ሚዲያ የተላለፈ ጥሪ ““አፈር ልሰንም ቢሆን የህዝብ ሚዲያ እንቋቁማለን!!! እስክንድር ነጋ” /// አዲስ የሳተላይት ቴሊቪዥን ጣቢያ ምስረታ […]
የቅቡልነት እጦት የሚንጠው የኢትዮጵያ ፖለቲካ (በፍቃዱ ኃይሉ)

2019-06-07 የቅቡልነት እጦት የሚንጠው የኢትዮጵያ ፖለቲካበፍቃዱ ኃይሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አመራር ሥልጣነ በትሩን ከጨበጠ ከዓመት በላይ ቢሆነውም ቅሉ ኢትዮጵያ ወደ መረጋጋት መግባት አልቻለችም። እርሳቸው ከመምጣታቸው በፊት ከነበረው ቀውስ አንፃር አለመረጋጋቱ በከፊል ቀንሷል፤ በከፊል ምንጩ ተቀይሯል። ይሁን እንጂ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲመጡ የነበራቸውን ያህል ተደማጭ ሆነው መቀጠል አልቻሉም። ለመሆኑ የኢትዮጵያ አመራሮች በሕገ ወጦች እና ጠብ […]
