ይስሀቅ ደብረጽዮን ማን ነው??.ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ይስሀቅ ደብረጽዮን ማን ነው??. ማሳሰብያ፤… ሁለተኛው ፎቶ ይስሀቅ ደብረጽዮን ኢሕአሠ ውስጥ በነበረበት ወቅት የተነሳው ነው። በባለ ታሪኮቹ እንደተነገረው፤…… ይስሀቅ ደብረጽዮን የተወለደው በአዲስ አበባ ከተማ መርካቶ ከሚባለው ሰፈር ነው። ይስሀቅ አዲስ አበባ በሚገኙት የመድሐኒ ዓለም ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ትምህርቱን በኮተቤ በሚገኘው በዚያን ቀ.ኃ.ሥ ተብሎ በሚጠራው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ፤ […]

ታደለ ጂዳ ማን ነው??ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ታደለ ጂዳ ማን ነው?? በ አብይ ተፈራ እንደተነገረው፤. ታደለ ጂዳ ከናቱ ከ ወ/ሮ ዘለቃ ገ/ማርያምና ከአባቱ ሻምበል ጂዳ.. በጂማ ከተማ ተወለደ። የ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ትምህርቱን እዛው ጂማ ውስጥ ይገኝ በነበረው ሚያዝያ 27 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ገብቶ ተከታትሏል። ታደለ ጂዳ በትምህርቱ በጣም ጎበዝ ከመሆኑም በላይ በጣም ተጫዋች፤ ትንሽ […]

Odysseys Unlimited Introduces 15-day Ethiopia: Cradle of Civilization Tour: Launching January… PRWeb (Press Release)

Tuesday, June 4, 2019 Odysseys Unlimited Introduces 15-day Ethiopia: Cradle of Civilization Tour: Launching January 2020 with 11 Departures from $5,497 Air-Inclusive Small group specialist Odysseys Unlimited continues to make the world more affordable and accessible with its newest offering, the 15-day Ethiopia: Cradle of Civilization, launching January 17, 2020. NEWTON, Mass. (PRWEB) June 04, […]

Altau Resources secures exploration licence for deposits in Ethiopia – Deal News

4 June 2019 Africa-focused mineral exploration company Altus Strategies subsidiary Altau Resources has been granted a three-year exploration licence for the Zager copper/gold prospect in Ethiopia. Zager deposits are located in the Tigray National Regional State of northern Ethiopia. It is nearly 175km north-west of the Tigray state capital of Mekele and 610km north of […]

Ethiopia and Kenya are struggling to manage debt for their Chinese-built railways – Quartz

Ethiopia and Kenya are struggling to manage debt for their Chinese-built railways By Yunnan ChenJune 4, 2019 In the wake of the Belt and Road Initiative (BRI) Forum in Beijing six weeks ago, Ethiopia gained another Chinese debt-concession. China’s second-largest African borrower and prominent BRI partner in infrastructure finance also received a cancellation on all […]

Ethiopia anger over US gay tour plan – BBC

4 June 2019 Ethiopian church groups have called on the government to block a planned visit to the country by a US-based company that organises tours for gay people. The groups were particularly angry that the itinerary published by the Toto Tours company includes religious sites. Many Ethiopians are deeply religious and disapprove of homosexuality, […]

የኢየሩሳሌም ገዳም ማኅበር ውዝግብ በቀኖና እና በዕርቅ እንዲፈታ ቅዱስ ሲኖዶስ ወሰነ

June 4, 2019 Source: https://haratewahido.wordpress.com ባለፈው ጥር፣ ሊቀ ጳጳሱንና አባቶችን የደበደቡና ማኅበሩን ያወኩት 3ቱ መነኰሳት በቀኖና ይቀጣሉ፤ ውሳኔውን በማስፈጸም አጠቃላይ ማኅበረሰቡን እንዲያስታርቁ ሦስት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ተመደቡ፤ የተፈናቀሉ ምእመናንና የተቃጠሉ አብያተ ክርስቲያን ለመደጎም ጉዳታቸውን የሚያጠና ኮሚቴ ሠየመ፤ በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ የ4ኛው ፓትርያርክ ማረፊያ፣ የማሠልጠኛ እና መሰብሰቢያ ማእከል ይገነባል፤ በአዲስ አበባ እና በአሥመራ በሚገኙ የ2ቱ አብያተ […]

ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ብሔር፥ ብሔረሰብ፥ ሕዝብ፥ ነገድ ለሚሉት ቃላት የሰጡት (ስዩም ተሾመ)

June 3, 20193 እነዚህን ቃላት እንድተች ብዙ ጊዜ እጠየቃለሁ። ብዙዎችን የሚገድ ጥያቄ ስላልመሰለኝ ጥያቄውን ችላ ብየው ነበር። የማይገዳቸው ላያነቡት ይችላሉ ብዬ ከዚህ በታች ያለውን አረቀቅሁ። ረቂቁ ሙሉ በሙሉ ጥንታዊ (original) አይደለም። ካሁን በፊት ከጻፍኳቸው ውስጥ “የተኮረጁ” አሉበት።–“ብሔር” የግዕዝ ቃል ነው። ትርጉሙ “ሰው የሚኖርበት ሀገር” ማለት ነው። “እገሌ ዘብሔረ ቡልጋ፥ ዘብሔረ ጅማ፥ ዘብሔረ ሸዋ፥ ዘብሔረ ኢትዮጵያ፥ […]

ቀይመስመር፤ በእስክንድር ነጋ ትግል ወደ ስልጣን የመጣው ዶ/ር አብይ የወያኔን ስህተት እየደገመ ነው!(ስዩም ተሾመ)

June 4, 2019 የወያኔ ጭቆና ቀንበር እንዳልነበር ሆኖ ከመውደቁ በፊት፣ ያኔ… በፈረጠመ ጡንቻው አለሁ ባይን ሁሉ በሚደመስስበት፣ የአምባገነኖች እብሪትና ንቀት ጣሪያ በነካበት፣ መለስ ዜናዊ እንደ ጣዖት በሚመለክበት፣ እንደ አምላክ በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሕይወት ላይ የመወሰን ስልጣን በነበረው ግዜ… ከሺህ ጦር ሰራዊት በላይ አንድ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ይፈራ ነበር፡፡ በወቅቱ ብዙዎች የወያኔን ፍርሃት ጠንቅቀው አያውቁትም ነበር፡፡ ብዙዎች […]

ቋ ን ቋ ን መ ሰ ረ ት ያ ደ ረ ገ የ ማ ን ነ ት ፣ የ ክ ል ል ፓ ለ ቲ ካ ና ፣ ህ ገ መ ን ግ ስ ቱ ፣ ለ ት ዮ ጵ ያ ዊ ነ ት አ ን ድ ነ ት ተ ፃ ራ ሪ ነ ዉ ።

June 3, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95567 ኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ  (EDF) Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD. E#343 – Lanham, MD 20706 May 30, 2019 በቋንቋ፣  በጎሳና  በክልል  የተደራጀው  የፌዴራሉም  ሆነ  የክልል  መንግስታት  የአገራችንን  የፖለቲካ  ስልጣን መዋቅሮች  ከተቆጣጠሩበት  1983  ዓ.ም.  ጀምሮ  የኢትዮጵያ  ጥንታዊ  ታሪክና  ቀጣይነት፣  የህዝባችንንም አንድነትና   አብሮነት   ተክዶ   በምትኩ   አገርና   ህዝብን   ማፈራረስና   መበተን   ዓላማው   የሆነ   ኢህአደጋዊ መንግስት መቋቋሙ […]