Ethiopia: Investing in Africans’ Health

The Reporter (Addis Ababa) 25 May 2019 Africa’s health sector represents a massive investment opportunity, estimated by the United Nations Economic Commission for Africa to be worth USD 66 billion annually. Yet African leaders and donors continue to discuss Africa’s health-care systems in terms of funding gaps. In fact, those gaps will close only when Africa […]

የህግ ባለሙያ፣ ሥራ ፈጣሪ፣ ለተዘነጉ ወገኖች ተሟጋች – አዲስ አድማስ

May 27, 2019 “–የቀጣዩ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ሴቶች፣ ችግሮችን በመፍታት ረገድ ለሌሎች የአፍሪካ አገራት በአርአያነት የሚጠቀሱ እንደሚሆኑ ተስፋ አለኝ፡፡ ሌሎች ተጨማሪ ሴቶችን ወደ መሪነት በማምጣት፣ በነገዋ አገራችን ሙስናና ድህነትን መቀነስ እንደምንችል አስባለሁ፡፡–” የትነበርሽ ንጉሴ ሞላ ራሴን የማስበው የሰው ልጅ ሊያሳካቸው የሚችላቸውን ነገሮች ሁሉ ማሳካት እንደሚችል ሰው አድርጌ ነው፡፡ ለራሴ ወዳስቀመጥኳቸው ማናቸውም አይነት ግቦቼ እንዳልደርስ የሚያግዱኝ፤ ምንም […]

ምርጫ ቦርድ ለቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ 3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር እንዲፈቀድለት ጠየቀ

May 27, 2019 Source: https://fanabc.com May 27, 2019 | by ethioexploreradmin | 0 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ ማስኬጃ 3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር እንዲፈቀድለት ለህዝብ ተወካዮች የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጠየቀ። ቦርዱ ተቋማዊ ለውጥ ካስተዋወቀበት ጊዜ ጀምሮ እየሰራቸው ባሉ […]

የሲዳማ የለውጥ አራማጆች በመጪው ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም. የሲዳማ ክልል በይፋ እንዲመሰረት ቀን ቆርጠዋል።

May 27, 2019 የሲዳማ የለውጥ አራማጆች በመጪው ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም. የሲዳማ ክልል በይፋ እንዲመሰረት ቀን ቆርጠዋል። ክልሉ ሲቋቋም የሚመራበት ሕገ-መንግሥት እና አደረጃጀት በልሒቃን እና የዞኑ አስተዳደር ጥምረት በዝግጅት ላይ ይገኛል። ሲዳማ ክልል ይሆን ዘንድ የሚወተውቱ አራማጆች (አክቲቪስቶች) ሕዝበ-ውሳኔ ተካሒዶ የዞኑ ምክር ቤት ያቀረበው ጥያቄ ምላሽ ያገኛል የሚል ተስፋቸው የተመናመነ ይመስላል። ከእነዚህ መካከል አንዱ […]

Ethiopia’s cannabis potential valued at USD 10 billion

May 26, 2019 By Brook Abdu Hemp fabric could revolutionize Ethiopia’s textile The African Regional Hemp & Cannabis Report, 2019 industry outlook, a study by New Frontier Data, a Washington based research institute, indicated that cannabis, which is a genus of flowering plants in the family of Cannabaceae, recognized for its use in medical or recreational purposes, potential […]

የትግራይ ክልል ግንቦት ሀያን በዘላቂነት ለማክበር ዕቅድ አወጣ

May 26, 2019 Source: http://wazemaradio.com ዋዜማ ራዲዮ– የትግራይ ክልል መንግስት የደርግ ስርዓት ወድቆ ህወሀት መር የሆነው የኢሕአዴግ አስተዳደር ስልጣን የያዘበትን የግንቦት ሀያ በዓል በክልሉ በዘላቂነት ለማክበር የረጅም ጊዜ እቅድ አውጥቷል። ማዕከላዊው መንግስትና የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች ግንቦት ሀያን ለማክበር በሚያንገራግሩበት በዚህ ወቅት የትግራይ ክልል መንግስት በዓሉን በደማቅ ሁኔታ በተለያዩ የትግራይ ከተሞች በየዓመቱ ያከብራል። የዘንድሮው የግንቦይ ሀያ […]

ፌስቡክ የአፍሪካ የዴሞክራሲ ሥርዓት ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው? – ቢቢሲ /አማርኛ

26 ሜይ 2019 ፌስቡክ ወቀሳ በዝቶበታል። በተለይም ከአህጉረ አፍሪካ። በማኅበራዊ ሚዲያው የሚሰራጨውን ሀሰተኛ መረጃ መግታት እንዳልቻለ ተንታኞች ይናገራሉ። የአህጉሪቷን የዴሞክራሲ ሥርዓት አደጋ ውስጥ ከቷልም ተብሏል። • “የአደገኛ ግለሰቦች” የፌስቡክ ገጽ መዘጋት ጀመረ ሀሰተኛ ዜናዎች አፍሪካ ውስጥ በተካሄዱ ስምንት ምርጫዎች ላይ ተጽዕኖ ማድረጋቸው የተነገረ ሲሆን፤ ፌስቡክ ከዜናው ጀርባ ነበረ ያለውን የእስራኤል ተቋም ገጽ መዝጋቱ ይታወሳል። ‘አርኪሜይድ […]

የሰላሌ ኦሮሞ ባህል ማዕከልና የብ/ጀኔራል ታደሰ ብሩ ሐውልት ተመረቁ – ቢቢሲ /አማርኛ

26 ሜይ 2019 ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ፣ የኦሮሚያ ክልል ምክትልፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳና የገቢዎች ሚንስትር ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በተገኙበት የሰላሌ ኦሮሞ ባህል ማዕከልና የብ/ጀኔራል ታደሰ ብሩ ሐውልት በፍቼ ከተማ ዛሬ ተመርቋል። የሰላሌ ኦሮሞ ባህል ማዕከል በ91.5 ሚሊየን ብር የተገነባ ሲሆን የመሠረት ድንጋዩ የተቀመጠው በ2005 ዓ.ም ነበር። • ጓድ መንግሥቱ እንባ የተናነቃቸው ‘ለት የምረቃ ሥነ ሥርዓቱ […]