በሶማሌ ክልል የጄል ኦጋዴን እስር ቤት ኃላፊ ተይዞ ለኢትዮጵያ ተሰጠ – ቢቢሲ /አማርኛ

26 ሜይ 2019 ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው የሶማሌ ክልል ውስጥ በርካታ አሰቃቂ ድርጊቶች ሲፈጸምበት እንደቆየ የሚነገርለት የጄል ኦጋዴን እስር ቤት ኃላፊ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ። • አብዲ ሞሃመድ ኡመር በቁጥጥር ስር ዋሉ የቀድሞው የእስር ቤቱ ኃላፊ ሐሰን ኢስማኤል ኢብራሂም በቅጽል ስሙ “ሐሰን ዴሬ” ሶማሊያ ውስጥ በቁጥጥር ሥር ውሎ ለኢትዮጵያ ተላልፎ በመሰጠቱ ወደ ጅግጅጋ ተወስዷል። ግለሰቡ […]

Saudi Arabia revokes visas for Ethiopian housemaids after differences over recruitment conditions – Saudi Gazette

May 26, 2019 Following huge differences over recruitment conditions with Ethiopia, the Saudi Ministry of Labor has suspended all work visas issued for housemaids from the country. By Abdul Karim Al-Diyabi Okaz/Saudi Gazette TAIF — The Ministry of Labor and Social Development has stopped the recruitment of housemaids from Ethiopia after negotiations between the two […]

Meet the Ethiopian Boy Whose Rare Startling Blue Eyes Make Him Absolutely Unique The Epoch Times09:31 Sat, 25 May

(YouTube Screenshot | Luis Jose) Meet the Ethiopian Boy Whose Rare Startling Blue Eyes Make Him Absolutely Unique By Daksha Devnani and Simone Jonker May 25, 2019 Updated: May 25, 2019 This is the story of a young boy in Ethiopia. The color of his eyes truly stands out as it is extremely rare to […]

Ex-head of notorious Ethiopia jail arrested – BBC

The former head of a notorious Ethiopian prison has been arrested and is expected to face trial. Hassan Ismail Ibrahim, also known as Hassan Dhere, was arrested in neighbouring Somalia in a town where he had been hiding, following a tip-off. Campaigners say inmates were routinely tortured at “Jail Ogaden”, which he ran in Ethiopia’s […]

“ከዚህ በኋላ አስተማማኝ የሆነ ለዉጥ ያስፈልጋል” አቶ ልደቱ አያሌዉ – በዋልታ ቴቪ

May 26, 2019 ከአቶ ልደቱ አያሌዉ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ-በዋልታ ቴቪ አቶ ልደቱ አያሌዉ በኢትዮጵያ የተቃዉሞ ፖለቲካዉ ጎራ የሚታዉቁ ናቸዉ፡፡ አቶ ልደቱ በተለይ በ 1997 ምርጫ ላይ በነበራቸዉ ተሳትፎ ጋር በተያያዘ ከተለያዩ አካላት ድጋፍ ከፍ ሲል ደግሞ በከፍተኛ ተቃዉሞ ዉስጥ ያለፉ ናቸዉ፡፡

የኢትዮጵያ የካናቢስ ገበያ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር አቅም እንዳለው አንድ ጥናት አመለከተ – ኢትዮጵያ ሪፖርተር

26 May 2019 ብሩክ አብዱ መቀመጫውን በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገው ኒው ፍሮንቲየር ዴታ የተባለ ተቋም ባለፈው ሳምንት ይፋ ባደረገው የአፍሪካ እ.ኤ.አ. የ2019 ቀጣናዊ የካናቢስና የሄምፕ (አነስተኛ የሆነ አነቃቂነት ያለው ካናቢስ) ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አገሮች ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ለካናቢስ ገበያ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር አቅም እንዳላት አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያን በመቅደም በአንደኝነት የተቀመጠችው ናይጄሪያ የ15.3 ቢሊዮን ዶላር የገበያ አቅም […]

ጉልበት 20ን በማስመልከት የተፃፈ… (ፍቅር ሠይድ)

2019-05-25 በእኛ ተላላነት በኢህአዴግ እባብነት ሀገር ልትፈርስ !   ፍቅር ሠይድ ጉልበት 20ን በማስመልከት የተፃፈ ነው *** መደብደብ ማሰር መግደል የኢህአዴግ ህጋዊ መርሆቹ ናቸው። ስንደበደብ ስንታሰር ስንገደል በወረት መጮህ መታገል ደግሞ የእኛ መለያ ባህሪያት ናቸዉ ። **  አድሎአዊ እና በሴራ ተንኮል የተሞላ ኢኮኖሚ ልማት ማካሔድ ማራገብ የኢህአዴግ ህጋዊ መርሆች ናቸው። “ኢትዮጵያዬ ሱሴ” ስለተዘመረ መሠረተድንጋይ ስለተጣለ ፋብሪካ […]

ደገኛው የሰላም አባት ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ ዐረፉ

ሐራ ዘተዋሕዶ May 25, 2019 ሥርዐተ ቀብሩ ቅ/ሲኖዶስ በሚወስነው ቀን በመካነ ሰማዕት ቅ/ገላውዴዎስ ይፈጸማል፤ ለ41 ዓመታት፣ ከኤጲስ ቆጶስነት እስከ ቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊነት አገልግለዋል፤ ከማሕሌት እስከ ዐውደ ምሕረት፣ በሙሉ የአገልግሎት ትጋታቸው ይታወቃሉ፤ በኹለት ቅዱሳን ፓትርያርኮች ምርጫ በዕጩነት ቀርበዋል፤ *** ከየዋሃትና ከደግነት ጋራ በተሟላ የአገልግሎት ሕይወታቸው የታወቁት፣ አንጋፋው የሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዕ አቡነ […]