የትልልቅ ተቋማት ሽያጭና የኢትዮጵያዊያን እጣ ፈንታ!

May 17, 2019 Source: http://ethiodigest.org በመቅደስ አስራት May 17, 2019ተስፋና ስጋት! በዚህ ሳምንት ግንቦት 7 እና 8 እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ በኢትዮጵያ ኤምባሲና በ US Department of State በተዘጋጀው “Ethiopian Partnerships Forum” የመገኘት ዕድል ገጥሞኝ ነበር:: የዝግጅቱ ዋና ዓላማ በተለያዩ የንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፎች የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶችን፦ አሜሪካዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ባለሃብቶችን መዋዕለ ነዋያቸውን ኢትዮጵያ ላይ እንዲያፈሱ በኢንቨስትመንትና በፕራይቬታይዘሽን […]
ታሪክ ሊቀይር ተነስቶ ታሪክ የሆነው የግንቦት ስምንቱ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ…!!! (ቢቢሲ አማርኛ)

2019-05-17 ታሪክ ሊቀይር ተነስቶ ታሪክ የሆነው የግንቦት ስምንቱ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ…!!! ቢቢሲ አማርኛ* ግንቦት 8፣ የነፍስ ውጭ፣ ነፍስ ግቢ ዕለት * ግንቦት 8 የኾነው በትክክል ምንድነው? * የኮ/ል መንግሥቱ አውሮፕላን ለምን አልጋየም?* ጄኔራሎቹ ራሳቸውን ለምን አጠፉ?* ጄኔራል አበራ እንዴት አመለጡ? ለምን አመለጡ ? —የዛሬ 30 ዓመት፣ ማክሰኞ’ለታ የወጣችው ጨረቃ “ጤፍ ታስለቅም ነበር”። ሌ/ኮ ካሳዬ ታደሰ ናቸው […]
“የወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኣጣሪ ኮሚሽን” ኣስመልክቶ ከሳልሳይ ወያነ ትግራይ የተሰጠ መግለጫ

2019-05-17 “የወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኣጣሪ ኮሚሽን” ኣስመልክቶ ከሳልሳይ ወያነ ትግራይ የተሰጠ መግለጫ* ግዛታዊ ኣንድነት ለትግራይ ህዝብ ህልውና የማስቀጠል ጉዳይ ነው!! ኣንድ ብሄር በቋንቋው ለመማር፣ ለመዳኘትና ለመተዳደር እንዲሁም ቋንቋው፣ ባህሉ፣ ታሪኩ፣ ፍልስፍናው፣ ስነ ጥበቡ ወዘተ ለመጠቀም፣ ለማበልፀግና ለመጠበቅ የራሱ ግዛት ያስፈልገዋል፡፡ ለዚህም ነው የትግራይ ህዝብ ማህበራዊ መሰረቱ በማጥበብና ስትራቴጂካዊ ቦታዎችን በማሳጣት ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተወዳዳሪነቱን ለማዳከም […]
ትራምፕ አዲስ የስደተኞች ዕቅድ ይፋ አደረጉ

May 17, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሀገሪቱ የሚገቡ ስደተኞችን የሚመለከት አዲስ ዕቅድ ይፋ አደረጉ። ትራምፕ ትናንት ማምሻውን እንዳስታወቁት፥ ከዚህ በኋላ ወደ አሜሪካ የሚገቡ ስደተኞች የተማሩ፣ ወጣቶች፣ እንግሊዝኛን መናገር የሚችሉ እና የሚሰጣቸውን የስነዜጋ ፈተና የሚያልፉ መሆን አለባቸው። እንዲሁም አብዛኛዎቹ ወደ አሜሪካ የሚገቡ ስደተኞች በቤተሰብ አማካኝነት እንደሚመጡ […]
ቦይንግ የ737 ማክስ ሶፍትዌርን አሻሽያለሁ አለ – ቢቢሲ /አማርኛ

ቦይንግ 737 ማክስ ሶፍትዌር ላይ እያደረገ የነበረውን ማሻሻያ መጨረሱን ይፋ አድርጓል። ባለፉት አምስት ወራት ብቻ ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰከሰውን አውሮፕላን ጨምሮ በ737 ማክስ ሁለት የከፉ አደጋዎች መድረሳቸው ይታወሳል። ቦይንግ የሶፍትዌር ማሻሻያ ባደረገባቸው 737 ማክስ አውሮፕላኖች 207 በረራ ማድረጉን አሳውቋል። • “አደጋውን ስሰማ በረራው ጠዋት እንዳልሆነ ራሴን አሳመንኩኝ” የረዳት አብራሪው ጓደኛ አብራሪዎች አውሮፕላኑን ስለሚቆጣጠሩበት መንገድ ለፌደራል አቪዬሽን […]
ፌስቡክ አፍሪካ ላይ የተቃጡ ገጾችን ዘጋ – ቢቢሲ /አማርኛ

ፌስቡክ በመቶዎች የሚቆጠሩና አፍሪካ ላይ አነጣጥረዋል ያላቸውን ገጾችና አንድ የእስራኤል ተቋምን ማገዱን ይፋ አድርጓል። ፌስቡክ ሀሰተኛ ናቸው ያላቸው ገጾች በተለያዩ ሀገሮች ስለሚካሄዱ ምርጫዎችና ስለሌሎችም ፖለቲካዊ ጉዳዮች መረጃ የሚሰራጭባቸው ነበሩ ተብሏል። • ፌስቡክ የሞቱ ሰዎችን ገፅ ለማስተዳደር አዲስ አሰራር ቀየሰ ፌስቡክ ያስወገዳቸው 265 ገጾች መነሻቸው እስራኤል ሲሆን፤ በሴኔጋል፣ በቶጎ፣ በአንጎላ፣ በኒጀር፣ በቱኒዝያ እንዲሁም በላቲን አሜሪካና ደቡብ […]
Ethiopian Airlines helps launch Ghanaian National Carrier – LARA

Posted on: 16 May 2019 by Glenn Sands Africa’s largest airline, Addis Ababa based Ethiopian Airlines is entering into a partnership with Ghana’s government to launch a new Accra based airline. The Star Alliance member is due to send several Dash 8-400s to Accra later in 2019. The airline is yet unnamed but will begin […]
Brother of Sudan’s Bashir escaped with Ethiopian support: report – Sudan Tribune

May 16, 2019 (KHARTOUM) – Ethiopian intelligence service facilitated the escape of the brother of former President Omer al-Bashir to Turkey where he arrived through Addis Ababa. Al-Abbas Hassan AHmed al-Bashir (file photo) Last week the spokesperson of the Transitional Military Council (TMC) Shams al-Din Kabbashi admitted that al-Abbas Hassan Ahmed al-Bashir fled the country […]
The Ethiopians – Engine 54 – Album Review – Louder Than War

Written by Ian Canty16 May, 2019 The Ethiopians – Engine 54 Doctor Bird CD/DL Released 17th May 2019 Enhanced reissue of the Ethiopians’ rare 1968 debut album, presented here with 17 bonus tracks dating from the same Rocksteady timeframe….Ian Canty looks at how a trailblazing early independent hit set the band on their way….. The […]
Pilots told Boeing of safety concerns months before Ethiopia crash – TravelMole

Published on Thursday, May 16, 2019 Pilots told Boeing of safety concerns months before Ethiopia crash Pilots warned Boeing about potential safety issues in its 737 MAX aircraft four months before a fatal crash in Ethiopia, according to a leaked recording obtained by American media. In a meeting between American Airlines’ pilots and the aircraft […]
