ዝክረ – ግንቦት 8.1981:- የአብዮታዊው ሰራዊት ጥቁር ቀን !!!

2019-05-15 ዝክረ – ግንቦት 8.1981የአብዮታዊው ሰራዊት ጥቁር ቀን !!! አቢዮታዊው ሰራዊት ገፅያልተሳካና ደም አፋሳሽ የነበረው መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ከ30 ዓመት በፊት ግንቦት 8,1981 ዓ/ም በከፍተኛ የጦር ሹማምንት  በኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ላይ በአዲስ አበባና በአስመራ ላይ የተካሄደው ደም አፋሳሽ መፈንቅለ መንግስት  የተሞከረበት ዕለት ነው። ይህች ቀን በተለይም  በአዲስ አበባ  እና በአስመራ የመፈንቅለ መንግስቱ መሪዎች እቅዳቸውን ለማስፈፀም […]

ዘረኛነት – ዳዊት ዳባ

May 15, 2019 ዘረኛነት። ዘረኛነት ምንድን ነው?።ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ወይ?።ካለ ዘረኛው ማነው?። ዘረኛነት ላይ ኢትዬጵያዊ አረዳዳችን  ከሌላው ዓለም የተለየ ነው። ይህ ለምን ሆነ?። ማን፤ ለምንና እንዴት? አገሬውን ማሳሳትቻለ። ከእውቀት ማነስ  ወይስ እያወቁ?። “ዘረኛነት” ላይ ህፀፅ በሆነውአገራዊ አረዳዳችን ምክንያት ሰላማችን፤ መልካም ግንኙነታችንና አንድነታችን ላይ የጋረጠውስ አደጋ?፤እንዲሁም አገራዊ ፖለቲካዊ ችግሮቻችን ላይመፍትሄ ፍለጋውን ማወሳሰቡን። ይህ አገራዊ ህፀፅማስተካከያ እንዴት […]

Ethiopia’s Policy Log Jam —Why I urge Prime Minister Abiy to leave a lasting legacy By Aklog Birara (DR.)

May 14, 2019 Part I of III  “If something is not done, this Constitution will not hold the country together” Dr. Negasso Gidada, the late President of Ethiopia to whom I dedicate this commentary I decided to dedicate this commentary and the set of recommendations in the summary to Dr. Negasso. This is because, he […]

ሰባት ዓመታትን የፈጀው የታሪክ ትምህርት ዝግጅት ተሰረዘ

May 15, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ የስርአተ ትምህርት ክለሳ የኢትዮጵያን ህዝብ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ በሚዳስስ መልኩ ሲካሄድ የነበረው የታሪክ መማሪያ መጽሐፍት ዝግጅት መሰረዙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የሚኒስቴሩ የስርዓተ ትምህርት ዝግጅትና ትግበራ ዳይሬክተር አቶ እሸቱ አስፋው እንዳሉት፥ አሁን ላይ የሚሰጠው የታሪክ ትምህርት ፖለቲካዊ እይታው ይበዛል። […]

የኢትዮጵያና የፈረንሳይ የባለሙያዎች ቡድን በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ዙሪያ ተወያዩ

May 14, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያና የፈረንሳይ የባለሙያዎች ቡድን በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ዙሪያ መወያየታቸው ተገለፀ። ውይይቱም በኢትዮጵያ ተወካዮች፣ በፈረንሳይ መንግስት ተወካዮች እና በለሙያዎች እንዲሁም በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ዓለም አቀፍ የቅርፅ ማዕከል መካከል ነው የተደረገው። ውይይቱ በዓለም ቅርስነት በተመዘገቡት የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ላይ ለተጋረጠውን […]

19 ኛው ዓለም አቀፍ የወጪ ንግድ ፎረም በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

May 14, 2019 Source: https://fanabc.com/ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 19 ኛው ዓለም አቀፍ የወጪንግድ ፎረም በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው። የኢፌዴሪ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ዓለም አቀፉ የንግድ ማዕከል ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር 19 ኛውን ዓለም አቀፍ የወጪንግድ ፎረምን በአዲስ አበባ ለማዘጋጀት ተስማምተዋል። ስምምነቱንም የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር እና ዓለም አቀፉ […]

ወቅታዊ ጉዳዮች ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር

May 14, 2019 https://youtu.be/1hf99777r-U Mereja TV Current Affairs with Eskinder Nega – 13 May 2019 Current Affairs is a daily program on Mereja TV where journalist and invited guests to discuss events and affairs happening in Ethiopia recently. In today’s segment, the show invited journalist and human rights activist Eskinder Nega to discuss Deputy Mayor […]

ኢዴፓ ከእና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጋር እንዲዋሃድ የተደረገበት ሂደት ህገወጥ ነው – ልደቱ አያሌው

May 14, 2019 Ato Lidetu discusses the merger of Ginbot 7 with other parties Lidetu Ayalew, a prominent politician in Ethiopia, rose to the political stage in 1992 after forming and participating as the Secretary-General for Ethiopian Democratic Party (EDP). EDP went through reform and became United Ethiopian Democratic Party (UEDP) which later joined with […]

President Kenyatta, First Lady host Ethiopian President Zewde at State House – Capital FM Group

May13,2019 4:43 pm Their discussion focused on bolstering the historical bilateral ties between Kenya and Ethiopia/PSCU By PSCU, NAIROBI, Kenya, May 14 – President Uhuru Kenyatta Tuesday held talks with Ethiopian President Sahle-Work Zewde who paid him a courtesy call at State House, Nairobi. Their discussion focused on bolstering the historical bilateral ties between Kenya […]