”ኢትዮጵያን ወደተሻለ ስፍራ ሊወስዳት የሚችል ሌላ መሪ የለም” የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት – ቢቢሲ / አማርኛ

14 ሜይ 2019 ቢቢሲ በየወሩ የሚያዘገጀውና ‘ቢቢሲ ወርልድ ኩዌስችንስ’ የተባለው አለማቀፍ የክርክር መድረክ ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ተካሂዶ ነበር። ከ200 በላይ ታዳሚያን በተገኙበት ዝግጅት ፖለቲከኞች፣ ተንታኞችና የማህበረሰብ አቀንቃኞች ተሳታፊዎች ነበሩ። የክርክር መድረኩ ዋነኛ ማጠንጠኛ ሃሳብ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድና ባለፉት 12 ወራት ይዘውት የመጡት ለውጥና እያጋጠሙ ያሉ ፈተናዎች ላይ ነበር። ከ100 ሚሊየን […]
No bright colours Maxima? Queen of the Netherlands opts for a stylish but subdued black outfit for the first day of her trip to Ethiopia for the United Nations

May 14, 2019 Queen Maxima, 47, has arrived in Ethiopia for a two day visit in her role with UN The royal wore stylish black ensemble including comfortable flat shoes While there Maxima will visit farmers who are shareholders in a beer brewery By BRYONY JEWELL FOR MAILONLINE Queen Maxima is visiting Ethiopia in her role as the […]
“በእልህ ከሚደረግ አሳፋሪ ልፊያ እና እርግጫ ማንም ተጠቃሚ አይሆንም!!!” (ነአምን ዘለቀ)

2019-05-14 “በእልህ ከሚደረግ አሳፋሪ ልፊያ እና እርግጫ ማንም ተጠቃሚ አይሆንም!!!”ነአምን ዘለቀውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፦ ስለእውነት እላችኋለሁ ይህ በአገራችን በኢትዮጵያ የመጣው ለውጥ ትልቅ ነን ብለው ራሳቸውን የሰቀሉ ሰዎችን ጨምሮ የራስን ድርሻና የታሪክ አሻራ አግዝፎ ማሳየት፣ ለሌላው እውቅና አለመስጠት፣ በርካታ ሃቆችንም በመደፍጠጥ “እውነትም እውቀትም እኔ ጋር ብቻ ናት” የትግሉም አልፋና ኦሜጋ እኛ ነን የሚል ከሃቁ የራቀ ሚዛናዊም ያልሆነ፣ […]
ፍሬወይኒ መብርሃቱ እንደ ፋና ወጊ! (አበጋዝ ወንድሙ)

2019-05-14 ፍሬወይኒ መብርሃቱ እንደ ፋና ወጊ! አበጋዝ ወንድሙ የኢትዮጵያን ሰራተኞች በሚመለከት ሰሞኑን ሁለት መጣጥፎች በድረ-ገጾች ወጥተው የማንበብ እድል ገጥሞኝ ባንደኛው እጅግ ሳዝን ፣ ሁለተኛው ግን ተስፋ እንድሰንቅ አድርጎኛል ። የመጀመሪያው ሃዋሳ የኢንዱስትሪ መናኸሪያን አስመልክቶ ኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ የሚገኘው የስተርን የንግድና ሰብአዊ መብት ማእከል ( New York University’s Stern Center for Business and Human Rights)ያዘጋጀው መጣጥፍ ሲሆን፣ […]
ሞኝን ሁለት ጊዜ እባብ ነደፈው….!!! (ዳንኤል ክብረት)

2019-05-14 ሞኝን ሁለት ጊዜ እባብ ነደፈው….!!! ዳንኤል ክብረት * ዘረኝነት፣ መከፋፈል፣ ጦረኝነት፣ ግጭትና መፈናቀል መቆም የነበረባቸው የዛሬ ሃያ ዓመት ነበር፡፡ ፍቅር፣ ይቅርታና አብሮ መኖር መተከል የነበረባቸውት የዛሬ ሃያ ዓመት ነበር፡፡ አልሆነም፡፡ ግን ዛሬም አልረፈደም!!! –‘ ‹ዛፍን ለመትከል ምርጡ ጊዜ የዛሬ ሃያ ዓመት ነበር፡፡ ሁለተኛው ምርጥ ጊዜ ደግሞ ዛሬ ነው› ይላሉ ቻይናዎች፡፡ ከሃያ ዓመት በፊት ቢተከል […]
ኢዜማ የዶ/ር አቢይ የአእምሮ ውጤት ወይስ የእነ ዶ/ር ብርሃኑ የአእምሮ ውጤት ነው??

ከኢዜማ ጀርባ ያሉ እጆች ሲፈተሹ ***ወንድወሰን ተክሉ*** –መነሻ–በቅርቡ የአድስት ድርጅቶችን ህልውናን አክስሞ እንደተመሰረተ የተነገረን ሙሉ በሙሉ የዶ/ር አቢይ መራሹ መንግስት ፕሮጄክት ነው የሚል መረጃ የደረሰኝ ከቀናት በፊት ቢሆንም ተጨማሪና አጠናካሪ የሆኑ መጋቢ መረጃዎችን እስክጨማምር ድረስ መረጃውን ለህዝብ ለማቅረብ አልቻልኩም ነበር፡፡ ዶ/ር አቢይ በሀገሪቷ ውስጥ ያለውን ቁጥር ስፍሩ የበዛውን ድርጅት ጨፈላልቆ አንድ ጠንካራ ሀገር አቀፍ ታማኝ […]
Joining the discourse

May 14, 2019 Source: https://www.satenaw.com By Brook Abdu The third installment of Addis Wog (meaning new discourse), a periodical discourse platform organized by the Office of the Prime Minister, attracted various scholars as well as big shot government officials this week, including former Oromia and Amhara regional presidents and the newly appointed defense and foreign ministers, Lemma Megerssa […]
አንድም የታሰረ ጋዜጠኛ የለም ቢባልም እውነታው ግን ጋዜጠኞች ከመታሰር የበለጠ የሚያስፈራ ሁኔታ ውስጥ መኖራቸው ነው:: – ርዕዮት አለሙ

May 14, 2019 ርዕዮት አለሙ ከሁለት ወራት በፊት በሲዊዲን ሃገር ለሚገኘው dissidentblog.org አንባቢያን የጻፈችው ጽሁፍ ሰሞኑን ታትሞ ወጥቷል። ጽሁፉን እነሆ ሁፉን እነሆ ርዕዮት አለሙ እባላለሁ ኢትዮጵያዊት ጋዜጠኛ ነኝ። ሙያዬን በስልጣን ላይ የነበረው አገዛዝ የሚያደርሰውን ግፍ ለማጋለጥ ተጠቅሜበታለሁ። ለዜጎች የሰብዓዊ መብቶች መከበር ታግዬበታለሁ። በዚህም ምክንያት ከአራት ዓመታት በላይ ለአስከፊ የእስር ህይወት ተዳርጌያለሁ። ለመታሰር ምክንያት የማይሆኑ በርካታ […]
“ኢትዮጵያ የፈተና ዘመን ላይ ናት፤ አረሙም በአንድ ጊዜ አይጠራም፡፡” ዶክተር ወርቁ ነጋሽ

May 14, 2019 “ኢትዮጵያ የፈተና ዘመን ላይ ናት፤ አረሙም በአንድ ጊዜ አይጠራም፡፡” ዶክተር ወርቁ ነጋሽ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ መምህር (አብመድ) ዶክተር ወርቁ ነጋሽ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራም መምህር እና አማካሪ ናቸው። በአሜሪካን ሀገር በነበራቸዉ ቆይታ በተለያዩ ከፍተኛ ዩኒቨርሲቲዎች ስድስት ያክል ዲግሪዎችን አግኝተዋል። ስመጥር በሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች አስተምረዋል፤ ብዙ የሥራ ልምድም አላቸዉ። እናም […]
ከአዋቂ ይልቅ ታዋቂን መከተላችን ዋጋ እያስከፈለን ይሆን?

2019-05-13
