Africa in the news: Election results in South Africa, low wages in Ethiopia, and new World Bank … Brookings Institution

Africa in focus Payce Madden Saturday, May 11, 2019 African National Congress leads in South African elections On Wednesday, May 8, South Africans took to the polls to re-elect President Cyril Ramaphosa and his incumbent African National Congress (ANC) party. As of 10 p.m. local time (midnight GMT) on Friday, with over 87 percent of […]

Ethiopia in mourning after IS kills Christians Sowetan LIVE07:51 Fri, 10 May

BY AFP -21 April 2015 Shi’ite fighters, who have joined the Iraqi army to fight against militants of the Islamic State. Picture Credit: Reuters Ethiopia will on Tuesday begin three days of national mourning for more than 20 Ethiopian Christians killed by Islamic State militants in Libya. Ethiopian Communications Minister Redwan Hussein told AFP on […]

Queen sparks diplomatic row by rejecting Ethiopia’s plea to return ‘stolen king’ – Daily Mail

Give back our stolen prince, Your Majesty: The Queen sparks diplomatic row by rejecting Ethiopia’s plea to return ‘lost king’ buried 140 years ago at Windsor Castle Queen refused to allow bones of a ‘stolen’ Ethiopian prince to be repatriated Prince Alemayehu was buried in catacombs next to St George’s Chapel, Windsor The Ethiopian government […]

Uhuru to host Ethiopian President Zewde next week The Star, Kenya

by PATRICK VIDIJA Photo Journalist 11 May 2019 – 19:54 In Summary • President Uhuru Kenyatta is expected to host his Ethiopian counterpart Sahle-Work Zewde at State House, Nairobi. • This is Zewde’s first visit to Kenya after she became president. President Uhuru Kenyatta and his Ethiopian counterpart Sahle-Work Zewde . Image: PSCU President Uhuru […]

ስህተት ወይስ መሸፋፈን፦ የጠ/ሚ አብይ ትዕግስት እና የሕግ የበላይነት

May 11, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com በያሬድ ሃይለማሪያም ጠቅላይ ሚንስትር አብይ በተደጋጋሚ አስተዳደራቸው የሕግ የበላይነትን ማስፈን እንደተሳነው ለሚቀርብላቸው ጥያቄ የሚሰጡት ምላሽ እጅግ ግራ የሚያጋባ እና መሰረታዊ የአስተሳሰብ ስህተትም ያለበት ነው። በመጀመሪያ ሕግ ማስከበርን እና ትዕግስትን ምን አገናኛቸው? ተደጋግሞ ለሚቀርብላቸው ጥያቄ ምላሻቸው እንታገስ ብለን ነው፣ ጉልበት አጥተን አይደለም፣ መሳሪያ በእጁ ያለን መንግስት እንዴት ኃይል ተጠቀም ይባላል የሚሉ […]

ንግድ ባንክ ኦሮሚያ ክልል ወለጋ ተዘረፈ (ውብሸት ሙላት)

2019-05-11 ንግድ ባንክ ኦሮሚያ ክልል ወለጋ ተዘረፈውብሸት ሙላት* መንግሥት የሕግ ማስከበር ኃላፊነቱን ይወጣ ሲባል ዜጎች ከተገደሉ፣ ከተፈናቀሉ በኋላ  ማለቃቀስ ሳይሆን ቅድሚያ ጥንቃቄም ሆነ እርምጃ ይውሰድ፤* ባንኮች እንዳይዘረፉ ጥበቃ ያድርግ፤  በአጋጣሚ ከተዘረፈም በፍጥነት ምርመራና ክትትል በማድረግ ወደ ፍትሕ ተቋም ያቅርብ ማለት ነው።  —– በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን አሁንም ስርዓት አልበኝነት መቀጠሉንና ታጣቂዎች ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን […]

አዲሱ ፓርቲ በካባ ላይ ደበሎ!!! (ሀይለገብርኤል አያሌው)

2019-05-11 አዲሱ ፓርቲ በካባ ላይ ደበሎ!!! ሀይለገብርኤል አያሌው አዲሱ ፖርቲ የተለያዪ ድርጅቶችን ጨፍልቆ አንድ ሆኖ መውጣቱን አብስሯል:: አማራጭ ሆኖ ለመውጣትና የሕዝብን ትግል የመምራት ቁመና እንዲኖረው ሰብሰብ ብሎ መደራጀቱ ወቅታዊም ተገቢም ነው:: ቀደም ሲል ጀምሮ የአዲሱ ፖርቲ መሃንዲሶች ውስጥ  የአሮጌው መስመር መንገደኞች የሴራ ፖለቲካ ኤክስፐርቶችና አድርባይ ኤሊቶች መታየታቸው የፖርቲውን ውልደት ጥያቄ ውስጥ ከቶት ቆይቷል:: በእርግጥ በተጋድሏቸው […]

ኢትዮጵያ በውጭ አገራት በሕገወጥ መንገድ የተቀመጡ ገንዘቦቿን ማስመለስ እንደምትጀምር ተሰማ

May 11, 2019 ኢትዮጵያ በዓመቱ መጨረሻ የፋይናንስ ደኅንነት ተቋማት ኅብረት የሆነው የዓለም አቀፉ ‹ኢግሞንት ግሩፕ› አባል ስትሆን በውጭ አገራት በሕገ-ወጥ መንገድ የተቀመጡ ገንዘቦቿን ማስመለስ እንደምትጀምር የፋይናንስ ደኅንነት መረጃ ማዕከል ገለጸ። የፋይናንስ ደኅንነት መረጃ ማዕከል የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ እንዳለ አሰፋ እንደገለጹት አስፈላጊ ዝግጅቶች በመጠናቀቃቸው ኢትዮጵያ በዓመቱ መጨረሻ 159 አገራት የፋይናንስ ደኅንነት ተቋማትን በአባልነት የያዘው ኢግሞንት […]

“ምርጫው እንዲራዘም እንፈልጋለን” የኢዜማ ምክትል መሪ አቶ አንዷለም አራጌ ፟ ቢቢሲ/አማርኛ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የመላ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ አርበኞች ግንቦት 7፣ ሰማያዊ ፓርቲ፣ አዲስ ትውልድ ፓርቲ፣ የጋምቤላ ክልላዊ ንቅናቄና አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ራሳቸውን አክስመው የመሰረቱት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ትላንት መሪና ምክትል መሪ መርጧል። ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበርም ሾሟል። አመራሮቹ ፓርቲው ሁለት ዓይነት የአመራር አወቃቀር አለው ብለዋል። በዚህም መሰረት የፓርቲው ሊቀ መንበር እና […]