ኢትዮጵያውያን በየመን ኤደን ከተማ በስታዲየም ውስጥ ታስረው ይገኛሉ – አይ ኦ ኤም

May 7, 2019 ኢትዮጵያውያን በየመን ኤደን ከተማ በስታዲየም ውስጥ ታስረው ይገኛሉ-አይ ኦ ኤምበመሀመድ ሚፍታህ በየመን አደን ከተማ በሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን በስታዲየም ውስጥ መታገታቸው ተሰማ። እነዚህ አፍሪካውያን በደቡባዊ የመን በሚገኙ በአደን፣ ላዥ እና አቢያን ከተሞች ታስረው እንደሚገኙ በየመን የአለም አቀፉ ስደተኞች ድርጅት፣ አይ ኦ ኤም፣ ቃል አቀባይ የሆኑት ኦሊቪያ ሔዶን ለቢቢሲ ገልጸዋል። ከታገቱት አብዛኞቹ ወደ ሳኡዲ […]

“አራት ዓይነት ኢትዮጵያውያን” (ዳንኤል ክብረት)

May 7, 2019 “አራት ዓይነት ኢትዮጵያውያን”  እኛስ ከየትኞቹ ወገን ነን? እርስዎ ከየትኛው ክፍል ነዎት? ዳንኤል ክብረት በአሁኑ ጊዜ አራት ዓይነት ኢትዮጵያውያን አለን፡፡ ፩ኛ) ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ፤ ኢትዮጵያም በእነርሱ ውስጥ ያለች፦ እነዚህ ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ያለችው ኢትዮጵያ ልዩ ናት፡፡ በሀገራቸው ውስጥ ሆነው፣ ችግሯን እና መከራዋን ሁሉ አብረው ተቀብለው፤ ቢያዝኑም ሳይማረሩባት የሚኖሩ ናቸው፡፡ አቡነ ሺኖዳ «በአካል ካለችው ልብ […]

ብሔርተኛ በራሱ መቆም የማይችል ጥገኛ ተዋሲያን ነው (ስዩም ተሾመ)

May 7, 2019 ብሔርተኛ በራሱ መቆም የማይችል ጥገኛ ተዋሲያን ነው ስዩም ተሾመ አብዛኛው #የአብን አባልና ደጋፊ #አማራ የሚለውን ስም ሳይጠቅስ ከእኔ ፊት የመቅረብ አቅምና ድፍረት የለውም፡፡ የህወሓትና ኦነግ አባላትና ደጋፌዎች በየፊናቸው ትግራይ ወይም የኦሮሞን ህዝብ ስም ሳይጠሩ አንዳች ነገር ማድረግ ሆነ መናገር አይችሉም፡፡ ምክንያቱም ሁሉም ብሔርተኞች ከሰው ተርታ ቆመው ማውራት የቻሉት ከራሳቸው ይልቅ “እንወክለዋለን” ያሉትን […]

የጎሳ ፖለቲካ በሕግ እንዴት ይታገድ? (ሀይለገብርኤል አያሌው)

May 7, 2019 የጎሳ ፖለቲካ በሕግ እንዴት ይታገድ? ሀይለገብርኤል አያሌው ወድሞቻችን የጎሳ ፖለቲካ በሕግ ይታገድ ሲሉ ዛሬ ሰልፍ ወጥተው ውለዋል:: ”አይጥ በድመት አፍንጫ በኩል ሄዶ ገበያው ቀና ነው ቢሏት ሸመታው መልካም ነበር መንገዱ ባልከፋ” አለች ይባላል:: ሃሳቡ መልካም ነው:: ቢሆንልንና ዘመኑን የሚዋጅ የፖለቲካ ርዕዮት ብንታደል ባልከፉ:: ከጎሳ አስተሳሰብ  ተላቀን የዜግነትን አመለካከት ለማንገስ በመጀመሪያ ሁሉም በሗላ […]

“ጠቅላይ ሚኒስትሩ…ተስፋ የማልጥልባቸው ሰው ናቸው” (ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ጸጋዬ)

May 7, 2019 “ጠቅላይ ሚኒስትሩ…ተስፋ የማልጥልባቸው ሰው ናቸው”  ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ጸጋዬ“በኢሳት ውስጥ የሚገኘው አፋኝ ቡድን…አፈና እንዲፈጽም ያደረገው በአብይ አህመድ መንግስት አካሄድና ውሳኔዎች ላይ የሰላ አመክንዮአዊ ትችት መሰንዘሬ ነው”በረራ:- በአሁኑ ሰዐት የኢትዮጵያን ተጨባጭ ፖለቲካዊ ሁኔታን እንዴት ትገመግመዋለህ፤ ከግምገማህ በመነሳትስ ሃገሪቱ ወደየት እየሄደች ነው?  ቴዎድሮስ:- ኢትዮጵያችን ያለፈውን ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ የሆነ ጊዜ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለየትኛውም […]

ለዶ/ር አሰፋ ከበደ መልስ (ችሎት ዘ ጊንር)

May 7, 2019 በእውነት ዶ/ር ነህ ? የጠቅላይ ሚ/ሩን ንግግር እኛም ሰምተነዋል ምን አይነት ጆሮ ቢገጠምልህ ነው ወይም ማን ተርጉሞልህ ነው እንደዚህ እንዳሉ እየነገርከን ያለኸው ::እኔ ¨ከሜንት¨ በፍፁም ማድረግ የማልፈልግ ቢሆንም ይህን ማለፍ አልቻልኩም፡፡ ይሔን የፃፈው እዛ ስብሰባ ውስጥ ያልነበረና ሐሰተኛ ፥ፈፅሞ ሰላም እንዳይሆን የሚፈልግ የውጭ ሰው ነው ብል ይቀለኛል፡፡ ለምሳሌ 1-  “ሐኪምም እንደዚህ በሬ ነው መሆን ያለበት” ጉባኤው ላይ ብትሆን ኖሮ […]

እነ ራስ በዛብህ… (አቻምየለህ ታምሩ)

May 7, 2019 እነ ራስ በዛብህ… አቻምየለህ ታምሩ «የሶማሌ ክልል» የሚባለው የአገራችን ክፍል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፋ ኡመር ባለፈው ሰሞን በጅግጅጋ አንድ ትምህርት ቤት ተገኝቶ ስለነ ራስ በዛብህ ውስጠ ወይራ ግጥም በጥቁር ሰሌዳ ላይ በመጻፍ የቅኔ ብቃቱን አስመስክሮ ነበር። በዚህ ጽሑፍ ሙስጠፋ ስለተቀኛላቸው ስለነራስ በዛብህ የተገጠመውን ግጥም የጀርባ ታሪክ፣ ራስ በዛብህ ማን እንደሆኑና «እነራስ […]

በማይናማር ታስረው የነበሩት የሮይተርስ ጋዜጠኞች ተለቀቁ

በማይናማር ታስረው የነበሩት ሁለቱ የሮይተርስ ጋዜጠኞች መለቀቃቸው ተሰማ። ጋዜጠኞቹ የታሰሩት ማይናማር ውስጥ በሮሂንግያ ሙስሊሞች ላይ የደረሰውን በደል በማጋለጣቸው ነበር ተብሏል። እነዚህ ጋዜጠኞች ከቀናት በፊት በኢትዮጵያ በተከበረው የፕሬስ ነፃነት ላይ በተወካያቸው አማካይነት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። የ33 ዓመቱ ዋ ሎን እና የ29 ዓመቱ ኪያው ሶኤ ሶ የተለቀቁት የሚያንማር ፕሬዝዳንት ባደረጉላቸው ይቅርታ ነው ተብሏል። ጋዜጠኞቹ ለ500 ቀናት ከማይናማር ዋና […]

የጎዳና ልጆች መከራ – ‹‹ታዳጊ-ወጣት ጥፋተኞች›› – አሃደ (፩)

ምንጭ – ኢትዮ ኦንላይን 2019-05-07 Author: ጌታቸው ወርቁ የጎዳና ልጆች መከራ – ‹‹ታዳጊ-ወጣት ጥፋተኞች›› – አሃደ (፩) (በዳሰሳ ጥናታዊ ምልከታ) አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ፡- ከኒው ዮርክ እና ከጄኔቫ ከተሞች በመቀጠል በዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ መናኸሪያነት የምትታወቀው አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ፣ በእንግዳ ዓይን ለሚመለከታት የአገሩን የዲፕሎማሲ ሥራ ሊከውን የተመደበ የውጭ አገር ዲፕሎማትም ሆነ፣ በዓለም አቀፍ ሥራ የተሰማራ የሌላ አገር ሰው፣ አሊያም […]