ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

2019-05-07 Author: ኢትዮ ኦንላይን ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርሞችን በጥልቀት በመገምገም ቀጣይ የኢኮኖሚ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ። የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሚያዚያ 28/2011 ዓም ባካሄደው ስብሰባ ያለፉት ዓመታትን የኢኮኖሚ ዘርፍ አፈፃፀም በዝርዝር ከገመገመ በኋላ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርሞችን በማስቀመጥ ስብሰባውን አጠናቋል። ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ከ2003 እስከ 2010 ዓም በአገሪቱ የተመዘገበውን […]
‹‹ፋኖ ከእኔ በላይ ለሀገር እና ለህዝብ ብሎ ያለፈ ትውልድ ነው፤ እኛም የምንናፍቀው እና የምንደግፈው ይህንኑ ነው፡፡›› ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ

‹‹ወጣቶች አማላይ ተስፋን ለመስማት አይደለም የሚታገሉት፡፡›› ‹‹ፋኖ ከእኔ በላይ ለሀገር እና ለህዝብ ብሎ ያለፈ ትውልድ ነው፤ እኛም የምንናፍቀው እና የምንደግፈው ይህንኑ ነው፡፡›› ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ ‹‹ወጣቶች አማላይ ተስፋን ለመስማት አይደለም የሚታገሉት፡፡›› ረዳት ፕሮፌሰር ሰብስብ ሐዲስ (በወሎ ዩኒቨርሲቲ የስነ-ዜጋና ስነ-ምግባር ትምህርት ክፍል መምህር) የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድን ወደ መሪነት መምጣት ተከትሎ በሀገሪቱ የለውጥ ጉዞ […]
ኢህአዴግ የኢኮኖሚ ሪፎርሞችን በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጥኩ አለ

May 7, 2019S የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሚያዚያ 28/2011 ዓም ባካሄደው ስብሰባ ያለፉት ዓመታትን የኢኮኖሚ ዘርፍ አፈፃፀም በዝርዝር ከገመገመ በኋላ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርሞችን በማስቀመጥ ስብሰባውን አጠናቋል። ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ከ2003 እስከ 2010 ዓም በአገሪቱ የተመዘገበውን የኢኮኖሚ አፈፃፀም የገመገመ ሲሆን በእነዚህ ዓመታት ውስጥ አጠቃላይ የአገር ውስጥ ምርት በአማካይ የ9.6 እድገት ማሳየቱን በዚህም የግብርና ዘርፍ የ5.7 በመቶ፣ […]
468 ከክልል እስከ ቀበሌ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር ውለዋል ፤ 420 ባለስልጣናት እየተፈለጉ ነው።

May 7, 2019 ባለፉት አመታት ሕዝብ ያፈናቀሉና ያንገላቱ የቀድሞ ሹሞችና ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ለማዋል ከአለም አቀፉ የፖሊስ ድርጀት ኢንተርፖል ጋር ጭምር በጋራ እየተሰራ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር ተናገረ፡፡እስካሁን 468 ከክልል የካቢኔ አባላት እስከ ቀበሌ የስራ ሀላፊ ድረስ ያሉበት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል ያሉት የሰላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ናቸው፡፡ከ420 የማያንሱ ተጠርጣሪዎችም ገና በቁጥጥር ስር እንዳልዋሉ ጠቁመዋል፡፡ክትትሉ […]
አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ

May 07,2019 ምንጭ ፡- የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እንዳስታወቀው፥ አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ በጠቅላላው 46 ክሶች ናቸው የተመሰረቱት። በክሶቹ ውስጥ 22ቱ […]
Suspect who fled to Ethiopia after 2016 slayings in Virginia is arrested – The Washington Post

May 7, 2019 Kedest Simeneh. (Sarah L. Voisin/The Washington Post) By Dana Hedgpeth May 6 at 4:28 PM A man who police say fled to his native Ethiopia more than two years ago after the killing of a young couple in Northern Virginia has been arrested and charged in their deaths. Fairfax County police allege […]
Ethiopia: New Study Reveals the Massive Ecological and Economic Impacts of Woody Weed Invasion in Ethiopia – AllAfrica

Addis Standard (Addis Ababa) 25 April 2019 CABI scientists have revealed the massive ecological and economic impacts that the invasive alien tree Prosopis juliflora has had across the Afar Region of north eastern Ethiopia. Dr Urs Schaffner, who is supervising lead author Hailu Shiferaw for his PhD studies, contributed to the Science of the Total Environment […]
አንድ ሚሊየን የሚደርሱ እጽዋትና አንስሳት የመጥፋት አደጋ አንዣቦባቸዋል – ተመድ

May 6, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አንድ ሚሊየን የሚደርሱ እጽዋትና እንስሳት የመጥፋት አደጋ እንዳዠበባቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ ይህንን ያስታወቀው በፈረንሳይ ፓሪስ በብዝሃ ህይወት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ስብሰባ ባደረጉበት ወቅት ነው ተብሏል። ከአንድ ሺህ በላይ ገጾችን በያዘው በዚህ ሪፖርት ከ15 ሺህ በላይ ጥናቶች የተፈተሸ ሲሆን 450 ተመራማሪዎች ተካተውበታል። የሪፖርቱ […]
The Ethiopian City Lost in the Shadow of South Sudan’s War – Inter Press Service News Agency

By James Jeffrey GAMBELLA, Ethiopia, May 6 2019 (IPS) – Right up against the border with South Sudan, the western Gambella region of Ethiopia has become a watchword for trouble and no-go areas as its neighbour’s troubles have spilled over. But now there may be reason for optimism on either side of […]
An Interview from a Women’s Shelter in Addis Ababa – Public Seminar

The broker could’ve easily bought her a plane ticket directly to Tripoli, but then, of course, he wouldn’t have made as much money Priya Singh — May 6, 2019 We are proud to introduce Huddled Masses,a journal of writing and arts on the themes of Migration and Mobility sponsored by the Zolberg Institute and published in […]
