በአገርማ ቀልድ የለም!… በቀበሮ ባሕታውያኑ አደጋ እየተደገሰ ነው!!! (ውብሸት ታዬ)

2019-12-06 በአገርማ ቀልድ የለም ! በቀበሮ ባሕታውያኑ አደጋ እየተደገሰ ነው!!! ውብሸት ታዬ የበለጠ ነቅተን አገራችንን የምንጠብቅበት ታሪካዊ ወቅት ላይ እንገኛለን! ምክንያቱም በአገራችን ታሪክ ውስጥ የትኛውም ቃል የማይገልጸው አገር ገዳይ የሆኑት ሕወሓቶች ‘አገር እናድን’ ሲሉ እየተሳለቁ በመሆናቸው ነው። ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን በጥይት ጨፍጭፈው ገድለዋል፣ አገር እየለመኑ ለሌሎች ሰጥተዋል(አሰብን)። ቡድናዊ ጥቅማቸውን […]
የኖቤል ሽልማቱ ጣጣ!! (ዮናስ አበራ)

2019-12-06 የኖቤል ሽልማቱ ጣጣ!! ዮናስ አበራ የዘንድሮውን የሰላም ኖቤል ሽልማት “ያሸነፈው” አብይ አህመድ የፊታችን ማክሰኞ በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ ተገኝቶ ሽልማቱን ይወስዳል። በሽልማቱ ኮሚቴ ቀደምት ባህል መሰረት ኖቤል ሽልማት የሚያሸንፉ ሰዎች ከአለም ለሚሰባሰቡ ታላላቅ የሚዲያ ጋዜጠኞች ፊት ቀርበው ጥያቄዎች እንዲመልሱ መድረክ ይሰናዳል። ታዲያ የእኛ ጉድ ሽልማቱን ሄጄ እወስዳለሁ፥ ጋዜጠኞች ፊት ቀርቤ ግን ጥያቄ አልመልስም ብሏል። አብይ […]
እውነት ከእርሱ ዘንድ ነችና አካሄዴን ከእስክንድር ጋ አደረግኹ!!! (ሄኖክ የሺጥላ)

2019-12-06 እውነት ከእርሱ ዘንድ ነችና አካሄዴን ከእስክንድር ጋ አደረግኹ!!! ሄኖክ የሺጥላ አዲሱን ወይን ባሮጌ አቁማዳ ማስቀመጥን ስለማልሻ፣ የወይኔንም ክብር ላለመንካት ስል፣ በደከመ አቁማዳም ስለማልታመን ፣ አካሄዴን ከእስክንድር ጋ አደረግኹ። ጠላቶች ይፈሩታል፣ ተመርጧልና አያሸንፉትም። ተሰጥቶታል እና አይቀሙትም። እውነት የሱ ነችና በትሩም የጭቆና ባህርን ትከፍላለች። ብዙዎችን ያድን ዘንድ የተመረጠ ነውና አመጣጡም እስከ ዘመናት ይዘልቃል። በስባሪ እውነት ተራራ የሚገፉትን እንደ አመዳይ […]
ከ20 ዓመት በኋላ የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል? – ቢቢሲ/ አማርኛ

SourceURL:https://www.bbc.com/amharic/50673671 ከ20 ዓመት በኋላ የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል? – BBC News አማ ሃምሳ የሚሆኑ ከተለያዩ ከማኅበረሰብ ክፍሎች የተወጣጡና በኢትዮጵያ የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ ሚና ይኖራቸዋል የተባሉ ፖለቲከኞች፣ ምሁራን፣ አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞችና ሌሎችም ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ለ11 ቀን አብረው ውለው፣ 8 ቀን አብረው አድረው ስለኢትዮጵያ የወደፊት እጣ ፈንታ መክረዋል። እነዚህ በኢትዮጵያ የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ […]
Commentary: Dangerous interregnum: The anatomy of Ethiopia’s mismanaged transition

December 5, 2019 Source: http://addisstandard.com/commentary-dangerous-interregnum-the-anatomy-of-ethiopias-mismanaged-transition/ Ezekiel Gebissa, for Addis Standard Addis Abeba, December 05/2019 – In his Selections from Prison Notebooks, Antonio Gramsci famously wrote in 1930: “The crisis consists precisely in the fact that the old is dying and the new cannot be born; in this interregnum a great variety of morbid symptoms appear.”1 He […]
ዮዌሪ ሙሴቬኒ የመሩት የጸረ ሙስና ሰልፍ

December 5, 2019 Source: https://amharic.voanews.com/a/uganda-anti-corruption-march-12-5-2019/5194199.htmlhttps://gdb.voanews.com/8358ba4e-f196-423d-8152-91aadf07e51a_cx0_cy8_cw0_w800_h450.jpg ታህሳስ 05, 2019 ቪኦኤ ዜና የዩጋንዳ ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ በትናንትናው ዕለት በመሩት ጸረ ሙስና ሰልፍ ላይ ሙሰኞች የህዝብን ሃብት የሚመጠምጡቱ ተውሳኮች ናቸው ሲሉ ተናገሩ። ዋሺንግተን ዲሲ — የዩጋንዳ ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ነቃፊዎች ግን ፈጥነው ይሄ ለታይታ እንጂ ሌላ ትርጉም የለውም ብለዋል፡፡ ዩጋንዳ በዓለም ላይ በከፋ ደረጃ በሙስኛ ከዘቀጡ ሃገሮች መካከል […]
የውህደት ፓርቲ ምስረታ እና ህጋዊ ሂደት

December 5, 2019 Source: https://fanabc.com
ጠ/ሚ አብይ አሕመድ በኖቤል ሽልማት ወቅት ለጋዜጠኞች መግለጫ እንደማይሰጡ ተሰማ

December 5, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/180218 “ጠ/ሚር አብይ የኖርዌይ እና የአለም አቀፍ ሚድያ ጋዜጠኞችን ቢያገኙ ምኞቴ ነበር”— የኖቤል ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር Elias Meseret — “የኖቤል ሽልማት ፕሮግራም ረዥም/ሰፋ ያለ ነው። ለአንድ የሀገር መሪ ሁሉም ፕሮግራሞች ላይ መካፈል አስቸጋሪ ነው፣ በተለይ ሀገር ውስጥ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ባሉበት ወቅት”— የጠ/ሚሩ ፕረስ ሰክረታሪ ቢለኔ ስዩም የኖርዌይ የኖቤል ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ኦላቭ […]
Exclusive: Ethiopia’s House Speaker slams Arab Parliament over statement on Nile water (See copy of the letter)

December 5, 2019 Source: http://addisstandard.com/exclusive-ethiopias-house-speaker-slams-arab-parliament-over-statement-on-nile-water-see-copy-of-the-letter/ Addis Standard staff Addis Abeba, December 05/2019 – In a letter written on November 25/2019 and addressed to Mishaal bin Fahm Al-Salami, Speaker of the Arab Parliament, Tagesse Chafo, Speaker of the House of People’s Representatives (HoPR), said that it was “very unfortunate that the Arab Parliament chose to express […]
ከህወሃት ጋር ህብረት ማድረግ መብት ነው? (መስከረም አበራ)

2019-12-05 ከህወሃት ጋር ህብረት ማድረግ መብት ነው? መስከረም አበራ ሰው የማሰብ ነፃነት አለው፡፡ማንም ሰው ወዳመነበት ፖለቲካዊ መንገድ መጓዝ መብቱ ነው፡፡ይህ መብት ግን ገደብ የሌለው ፍፁም አይደለም፡፡ የህግ እና የሞራል ገደብ አለው፡፡ የማሰብም ሆነ የሌላው መብታችን መገደቢያ የሌሎች መብት ነው፡፡ የእኛ የማሰብ ነፃነት የሌሎችን መብት የሚጋፋበት መስመር ላይ ሲደርስ ግዴታ መሆን ይጀምራል፡፡የሌሎችን መብት አለመጋፋት የማሰብም ሆነ […]