ዋልታ ፖሊስ ትግራይ ገዋኔ አካባቢ ባልታወቁ ታጣቂዎች ጥቃት ደረሰበት

April 26, 2019 ዋልታ ፖሊስ ትግራይ የእግር ኳስ ክለብ ዛሬ ጠዋት ባልታወቁ ታጣቂዎች ጥቃት እንደደረሰበት ለማወቅ ተችሏል። በአንደኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው ዋልታ ፖሊስ ትግራይ ከሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን ጋር ጨዋታ አድርጎ ወደ መቐለ ሲመለስ በጉዞ ላይ እያለ ነበር በአፋር ክልል ገዋኔ አካባቢ ባልታወቁ ታጣቂዎች ጥቃት የደረሰባቸው። እስካሁን ባለሁ ሁኔታም በአንድ የቡድኑ አባል ላይ የሞት አደጋ መድረሱ […]
በምዕራብ በለሳ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የ20 ሰዎች ህይወት አለፈ

አለፈ April 26, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከጎንደር ዙሪያ ወረዳ ወደ ምዕራብ በለሳ ሰዎችን አሳፍሮ ይጓጓዝ የነበረ አይሱዚ የደረቅ ጭነት ማመላላሻ ተሸከርካሪ ተገልብጦ የ20 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ የመንገድ ደህንነት ማረጋገጫ ዋና የስራ ሂደት አስተባባሪ ኮማንደር ውህብነህ አስናቀ እንደተናገሩት ትናንት ምሽት ሁለት ሰዓት ገደማ […]
ትንሣኤ ለኢትዮጵያ “አርጋጅነትን “ለማሶገድና ” አልጫ ፍቅርን” ለመቀነሥ ፣ የባህል አብዮት ያስፈልገናል
April 26, 2019 ዘ-ሐበሻ ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ድንገት የሚገራርሙ ሃሳቦች እንዲጫሩ፣መንሥኤ የሚሆኑ ኢትዮጵያዊ ምሳሌዎች አያሌ እንደሆኑ ይታወቃል። ለዛሬ ሁለት ምሳሌዎችን አሥንቼ ፣ “የኢትዮጵያን ትንሣኤ በመሻት ” የወቅቱን የኢትዮጵያን ፖለቲካ በወፍ በረር በመዳሰሥሥ፣ እግረ መንገዴን፣በዚች ሀገር ሳይዘገይ የባህል አብዮት መጀመር እንደሚያሥፈልግ ምሤሌዎችን ተገን አድርጌ እጠቁማለሁ ። አንደኛው የአበው ምሣሌ ” ላለው ቅጭብም […]
[ነፃ ውይይት] አዲስ አበባ ትክክለኛ የከተማ ፕላን፣ እድገትና አስተዳደር ሲኖራት ሁሉም ተጠቃሚ ይሆናል !!
April 26, 2019 Source: http://andafta.com
The Impossible task of leading Ethiopia: let PM Abiy do his job – By Dr. Abdusebur Jemal

April 26, 2019 f Ever since he emerged as the new leader of Ethiopia, Dr. Abiy Ahmed has crafted a new style of leadership hitherto unknown to the ears, mind and heart of Ethiopians. Indeed, when you look at his achievements so far, it is remarkable both in terms of substance and style. Where as […]
የኢሳት “ኢዲቶሪያል ቦርድ” መግለጫ የተሰነዘረውን የአፈና ትችት የበለጠ የሚያጠናክር ነው።(ሔኖክ ዋይ. ተሰማ)

April 26, 2019 የኢሳት “ኢዲቶሪያል ቦርድ” የሰጠው መግለጫ የጉዳዩን ፍሬ-ነገር የማይገልጥ ብቻ ሳይሆን ቦርዱ ላይ የተሰነዘረውን የአፈና ትችት የበለጠ የሚያጠናክር ነው። (ሔኖክ ዋይ. ተሰማ) አንደኛ፣ ከቦርዱ የሚጠበቀው፤ የቴዎድሮስ ፀጋዬን ቃለ-ምልልስ፣ በመጀመሪያ ለማገድ ቆይቶ ደግሞ ከግማሽ በላይ እንዲቆረጥ የወሰነበትን ምክንያት የተቋሙን የአርትኦት ደንብ እና አንቀፅ ጠቅሶ ማብራራት ሆኖ ሳለ፣ መግለጫው የሚለው ግን በደፈናው ተቋሙ የዝግጅቶችን ይዘት […]
ሕገ ወጥ የተባሉ ሰነድ አልባ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝርዝር ይፋ ተደረገ ።
April 26, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/112203 ህጋዊ ሰነድና ማስረጃ ማሟላት ያልቻሉ እና በፍጹም ምንም ማቅረብ ያልቻሉ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝርዝር ይፋ ተደረገ ። ኤጀንሲው በቁጥር 01/77/1582/11 በቀን 19/06/2011 ዓ.ም በፃፈው ደበዳቤ ተቋማት የሚጠበቅባቸውን ህጋዊ ሰነዶችንና መስረጃዎችን እንዲያሟሉ ማሳሰቡ ይታወቃል፡፡ በዚሁም መሰረት ፦ 1) በተጠየቁት መሰረት ሙሉ ለሙሉ ህጋዊ ሰነድና ማስረጃ ያቀረቡ፣ 2) ያቀረቡት ሰነድ በከፊል […]
ግዕዝ ኦሮምኛ ጨምሮ ለሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ብቃት እንዳለው ዶ/ር አበራ ይናገራሉ

April 25, 2019 “አገርኛ ቋንቋን ከኮምፒዩተር ያዋሃዱ ሳይንቲስት!” በሚል ርእስ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ስለ ዶ/ር አበራ ሞላ የሕወሃት ታሪክና ትልቅ አስተዋጾች ሰፋ ያለ ዘገባ አስፍሯል። ዶ/ር አበራ በእንስሳ ሕክምና ዙሪያ ከሰሯቸው በርካታ አኩሪ ግባራት በተጨማሪ፣ የአፍሪካ ጥንታዊ ብቸኛ ፊደል የሆነው ግዕዝ በኮምፒተር እንዲጻፍ ያደረጉ ምሁር ናቸው። ሰንዳፋ የተወለዱት ዶ/ር አበራ ትግርኛ፣ አማርኛ፣ ቤንች፣ ጉሙዝ፣ ጉራጌ፣ ምኢን፣ ጋሙ ጎፋ፣ ዳውሮ፣ ባስኬቶ ኦሮምኛ በትክክልና […]
Pride and Prejudice: The Crash of Ethiopian Airlines 302 [By Worku Aberra (PhD)]

April 24, 2019 Pride and Prejudice: The Crash of Ethiopian Airlines 302 By Worku Aberra When I took my daughter, who was born and raised in Canada, to Ethiopia for her first time, we flew Ethiopian Airlines (EAL) from Frankfurt to Addis Ababa. As the plane was about to take off, the captain came on the […]
የወከለውን ህዝብ የሚታገል በዓለም የመጀመሪያው ድርጅት!!! (የሺሀሳብ አበራ)

April 25, 2019 የወከለውን ህዝብ የሚታገል በዓለም የመጀመሪያው ድርጅት!!! የሺሀሳብ አበራ ” በአዲስ አበባ ላይ ኦሮሚያ ልዮ ተጠቃሚ እንዲሆን እንታገላለን–ብአዴን”፡፡ መልካም ትግል፡፡ ግን ማንን ነው የሚታገለው? አማራን እኮ ነው፡፡ የሚገርም ነው፡፡ የወከለውን ህዝብ የሚታገል የዓለም የመጀመሪያው ድርጅት ሆነልን፡፡ እነ ጊነስ ቡክ ምናምን ቢመዘግቡልን ጥሩ ነው፡፡ አዲስ አበባ ላይ በልዮ ሁኔታ ለኦሮሚያ እንድትሆን እታገላለሁ ካለ በኃላ […]