ኢሳት የሚዲያ አፈና ሊፈጽም ቀርቶ አፈናን ማሰብ እንኳን አይችልም! – ከኢሳት የኢዲቶሪያል ቦርድ የተሰጠ መግለጫ

ሚያዚያ 17 ቀን 2011 ዓም ከኢሳት የኢዲቶሪያል ቦርድ የተሰጠ መግለጫ ኢሳት የሚዲያ አፈና ሊፈጽም ቀርቶ አፈናን ማሰብ እንኳን አይችልም! ሰሞኑን ጋዜጠኛና አክቲቪስት ርዮት አለሙ ከቴዎድሮስ ጸጋዬ ጋር ያደረገችው ሙሉ ቃለ ምልልስ ታርሞ እንዲተላለፍ መወሰኑን ተከትሎ ድርጊቱ “አፈና ነው” የሚል እንደምታ ያለው መልክት በማህበራዊ ሚዲያ ሲሰራጭ ተመለክተናል፡፡ መልዕክቱ ኢሳት ከቆመለት አላማ ጋር የሚጻረር በመሆኑ የኢሳት ኤዲቶሪያል […]

በጎሳ ፖለቲካ ምክንያት በወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለው በደልና የተጋረጠብን የመበታተን ስጋት ምክንያት ድምጻችንን እናሰማለን። ይህ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሀላፊነትና ግዴታ ነው።

ይድረስ ኢትዮጵያን ለማዳን፣ ህዝቡን ለማሻገር በጥረት ላይ ላላችሁ መሪዎች። በጎሳ ፖለቲካ ምክንያት በወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለው በደልና የተጋረጠብን የመበታተን ስጋት ምክንያት ድምጻችንን እናሰማለን። ይህ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሀላፊነትና ግዴታ ነው። የጎሳ ፖለቲካ በህግ እንዲታገድ እንጣር። ሀገራችንን እንታደግ፣ ህዝብን ከመከራ እናድን።

ጎሰኝነት በህግ ይታገድ በሚል የማህበራዊ ድረ ገጽ ዘመቻ ተከፈተ

Source: https://amharic.ethsat.com April 24, 2019 / (ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 16/2011)ጎሰኝነት በህግ ይታገድ በሚል በማህበራዊ ሚዲያዎች ዘመቻ መከፈቱ ታወቀ። በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያውያን ግብረሃይል የዘር ፖለቲካ እንዲታገድ የሚጠይቅ ትዕይንተ ህዝብ ሊያደርግ በዝግጅት ላይ መሆኑም ታውቋል። ከትላንት ጀምሮ በፌስ ቡክ፣ በቲውተርና በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች በተጀመረው ዘመቻ ኢትዮጵያን ለአደጋ ያጋለጠ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ዜጎቿን ለመፈናቀልና ለግድያ የዳረገው የጎሳ ፖለቲካ በህግ […]

Ethiopia’s rising inflation a danger to tourism – Mekuria Gize

April 25, 2019 The last seven years were the most revealing to question Ethiopia’s economic progress despite the government of Ethiopia bragging of achieving more than 10% growth. There was no time some of us escape thinking about the economic direction of the country, as regular citizens, simply by looking the day to day inflation […]

የዘረኝነት ምንጭና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግሮች ለትውልድ ረፋኢ (በሺፈራው ሉሉ እና እንግዳሸት ቡናሬ)

April 24, 2019 ምንጭ – ቦርከና በሺፈራው ሉሉ እና እንግዳሸት ቡናሬ ሚያዝያ 9 2011 ዓ .ም ጽሁፉን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ___ ማስታወሻ:በዚህ ጽሁፍ ላይ የተንጸባረቁ ሳሃቦች የጸሃፊውን/የጸሃፊዋን እንጂ የድረገጹን አቋም አያንጸባርቁም። ነጻ አስተያየት ወይንም ሃሳብ በዚህ ድረ ገጽ ለማውጣት ጽሁፍዎትን ይላኩልን።

በህንድ የኢትዮጵያ ገራሚ ንጉሥ ታሪክ – (አህመዲን ኤም ሱሌይማን)

April 24, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/111809 በህንድ የኢትዮጵያ ገራሚ ንጉሥ ታሪክ አህመዲን ኤም ሱሌይማን እንደተረጎመው። ማሊክ አምበር፣ አቢሲኒያንስ ወይም ሀበሺስ በመባል ይታወቃሉ በሚኖሩበት ህንድና ፓኪስታን። ቁጥራቸዉ ከ 250-300 ሺ እንደሚጠጋ ይገመታል። በደቡብ ምዕራብና በምዕራብ የህንድ ባህር ዳርቻዎች፣ በፖኪስታን ዉስጥ ባልችስታን ግዛትና በካራቺ በስፋት ሰፍረዉ ይገኛሉ። በ 1548 በዳሞት ወይም ሀዲያ እንደተወለደ የሚነገርለት ማሊክ አምበር፣ በባርነት ከአገሩ […]