ከሆላንድ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን የተሰጠ የአቋም መግለጫ

April 23, 2019 እኛ በኔዘርላንድ ሃገር የምንገኝ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን፤ በወቅታዊ የሃገራችን የፖለቲካ ጉዳዮች እና በለውጡ ዙርያ የተጋረጡ ተግዳሮቶችን፤ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ ዙርያ እየተፈጠሩ ያሉ ውዝግቦች ላይ ሰፊ ውይይት አካሂደናል። ውይይታችን የተቋጨው በእለቱ በተገኙ ተሳታፊዎች በወጣ የአቋም መግለጫ ነው። በውጭ ሃገራት የሚገኙ ሌሎች ኢትዮጵያውያን ተወያይተው ተመሳሳይ የእቋም መግለጫ ያወጡ ዘንድ እንመክራለን። በተከሰተው ችግር ዙርያ ያወጣነው […]
አፍሪካዊነትን የሚያስጠሉ ሁለት ወይ ሦስት ወቅታዊ ክስተቶች (ነፃነት ዘለቀ)

April 23, 2019 አፍሪካዊነትን የሚያስጠሉ ሁለት ወይ ሦስት ወቅታዊ ክስተቶች ነፃነት ዘለቀ በዜና ስከታተላቸው ለጊዜው “ብው” ያልኩባቸውን መጥቀሴ እንጂ አፍሪካዊ መሆን በተለይ ከቅርብ ዘመናት ወዲህ የሚያኮራ ወይም የሚመኙት ሆኖ አይደለም – ርዕሴን እንደዚያ የሰየምኩት፡፡ አፍሪካ በሚገርም ሁኔታ ዓለምን እያሳቀችና ጥቂት የማይባሉ ዜጎቿን እያሳቀቀች ትገኛለች፡፡ • የኛው ጉድ በየሚዲያው እንደልብስ ተሰጥቶ ፀሐይ እየሞቀው ስለሆነ አሁን እዚህ […]
After years of repression, Ethiopia’s media is free — and fanning the flames of ethnic tension – Washington Post

By Paul Schemm April 21 at 6:00 AM ADDIS ABABA, Ethiopia — From a collection of modest offices in a half-empty high rise, one of Ethiopia’s most prominent journalists publishes his weekly paper with a staff of just four. The country has imprisoned U.S.-educated Eskinder Nega multiple times, most recently for six years. But under Prime Minister […]
“የጎሣ ፖለቲካ በሕግ እንዲታደግ እንሻለን።” የግብረ ኃይል አስተባባሪዎች – SBS Amharic

April 22, 2019
የወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታና የኢሕአፓ የመፍትሄ ሃሳቦች
Ethiopia crash probe advances with voice download, fresh details – Reuters.co.uk
Aaron Maasho, Leigh Thomas, Maggie Fick ADDIS ABABA/PARIS (Reuters) – The hunt for the cause of an Ethiopian Airlines plane crash that killed all 157 people on board gathered pace on Saturday when investigators successfully downloaded the cockpit voice recorder and fresh details emerged of the final seconds of the flight. […]
US fashion firm probes workers ‘abuses’ in Ethiopia – The Standard

Reuters 23rd Apr 2019 Fashion giant PVH, which owns Tommy Hilfiger and Calvin Klein, said it will investigate reports that Ethiopian workers who make clothes for their high-street stores routinely face verbal abuse and discrimination and earn as little as 12 cents per hour. Workers in PVH supplier factories in Ethiopia are also forced to […]
ተስፋዬ ገብረአብ “የቡርቃ ዝምታ” ቅድመ ታሪክ ብሎ መንደርደሪያ ያደረገው ሃየሎም አርአያ በመሸታ ቤት አምባጓሮ መገደሉ ያስከተለውን ድንጋጤ በመተረት ነው – (አበበ ገላው)

April 22, 2019 ተስፋዬ ገብረአብ “የቡርቃ ዝምታ” ቅድመ ታሪክ ብሎ መንደርደሪያ ያደረገው ሃየሎም አርአያ በመሸታ ቤት አምባጓሮ መገደሉ ያስከተለውን ድንጋጤ በመተረት ነው። በድንጋጤው ጸሃፊው የተሰማውን ስሜት ሲገልጽ፣ “ጨርሶ ማመን አቃተኝ። ግን ጆሮዬ ይሰማል። አይኔ ያያል። የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ያበደ መሰለኝ፤” ይላል። እርሱ ብቻ ሳይሆን በአዲስ አበባ ዮርዳኖስ ሆቴል አልኮል ሲጎነጭ የነበረው ታዳሚ ሁሉ በሃዘን ጤዛ እንደተመታ ይተርካል። […]
የግል ወይም የቡድን የፖለቲካ ትርፍን እያሰሉ አዋጅ ማወጅ የእውነተኛ ለውጥ ባህሪ አይደለም! (ጠገናው ጎሹ)

April 22, 2019 April 21, 2019 ጠገናው ጎሹ እንደ መግቢያ አስፈላጊነታቸው ለጊዚያዊ የፖለቲካ ፍጆታነት ሳየሆን አገርን እውነተኛ ህዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የተረጋገጠባት ለማድረግ የሚደረገውን የትግል ሂደት ለማሳካት ሲባል የግድ የሚሉ ሆነው እስከተገኙ ድረስ የአስቸኳይ (የአስገዳጅ) ጊዜን ጨምሮ ልዩ ልዩ አዋጆችን የማወጅና ሥራ ላይ የመዋል አስፈላጊነት አጠያያቂ አይደለም ። ጥያቄ የሚያስነሳው አዋጆች የሚነሱባቸው መነሻዎች፣ የሚፀደቁባቸው ሁኔታዎችና የሚቀመጡላቸው […]
የአኖሌም ጨለንቆ ጦርነትን እውነተኛ ታሪክ ለምትፈልጉ እንሆ! (ሰርፀ ደስታ)

April 21, 2019 የአኖሌና ጨለንቆ የታሪክ እውነት በአጭሩ እንደወረደ፡፡ አዲሱ አረጋ የተናገረው እውነት ያስደነገጣቸው ፌስቡኩን በጦርነት ሞልተውታል፡፡ እስኪ ከታች እኔም ከማውቀው እውነት ልጨምርላችሁ፡፡ አደለም የሚል እንግዲህ ተጨባጭ ማስረጃ ካለው ያቅርብ፡፡ የአርሲ ጦርነት ማንነትን መሠረት ያላደረገ ሲሆን የጨለንቆው ጦርነት ከእነጭርሱም በሚኒሊክ ወታደሮችና በሐረሪው ኢሚር መካከል የተደረገ ጦርነት ነበር እንጂ ከኦሮሞ ባለአባት ጋርም አልነበረም፡፡ ጦርነቱም የአንድ ቀን […]
