የሹመቱ ቀን!!! (ደረጀ ደስታ)

April 19, 2019 የሹመቱ ቀን!!! ደረጀ ደስታ* ደብረጽዮን ዘመኑ የለውጥ ነው፣ ኦቦ ለማንም ይቅናቸው አሉ።* ጅዋር ደብረጽዮን ጥሩ ተናግረዋል አለ።* የብአዴን ሰዎችም ኦቦ ሽመልስን እንኳን አደረሰህ አሉ።* ሰዎቹ ሁሉ አብረው ስቀው ተሳስቀው ታዩ።* ጋሽ በቀለ ገርባም ያማረ ነገር አወሩ።* ገዱም የእንግሊዝኛ ፈተና ተሰጣቸው። በዚህም ፈገግ ተሰኙ። — ሁሉም ትንፋሽ እየወሰደ ይመስላል። እኛም ከነገር ትንፋሽ ወስደን […]

በደሴ ሰማይ ስር በደሴ ምድር ላይ – ግጥም

ግርምት በደሴ ሰማይ ስር በደሴ ምድር ላይ ከአውቶቡሱ ተራ ትይዩ ሕንፃ ላይ ድንገት ባየው ስሙን ደምቆ ባደባባይ ኢሕአፓ ይሉ ቃል ጽሕፈት ቤት አግኝቶ ዓየኖቼ ጉድ አዩ ማስታወቂያው ጎልቶ፡፡ ደንገጥገጥ አልኩና ዙሪያየን ማተርኩት ሕልም ነው ዕውነት ነው? ራሴን ጠየቅሁት፡፡ እጄ ኪሴ ገብቶ ሰልኬን አወጣና ቁጥሮቹን ነካካ ሊያስተላልፍ ዜና፡፡ የጠራ ሳይመስለኝ ስጠብቀው ስልኩን ልቤ እንደቸኮለ ለመግለጽ ስሜቴን […]

“ማርያም ሹክ አለችኝና ሰራሁ ” የጤዛ ፊልም መሪ ተዋናይት የሆኑት እናት ታታ ታክል ስለ ጤዛ ፊልምና ስለ አዘጋጁ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ እንዲህ ይላሉ ::

“ማርያም ሹክ አለችኝና ሰራሁ “ የጤዛ ፊልም መሪ ተዋናይት የሆኑት እናት ታታ ታክል ስለ ጤዛ ፊልምና ስለ አዘጋጁ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ እንዲህ ይላሉ ::ደስ የሚሉ እናት ! እረጅም እድሜና ጤና ::

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ..”እኔ እስካሁን ምኒልክ እጅ ቆርጠዋል፣ ጡት ቆርጠዋል የሚል የፅሁፍ መረጃ አላገኘሁም”::

ከቴዎድሮስ ዎልደ አበዛ ፌስ ቡክ የተወሰደ … ዶ/ር መረራ ጉዲና <<እኔ ስለ አኖሌ ታሪክ ወያኔ ሃውልት ሰርቶ ሲያስመርቅ እንጂ በኦሮሞ ታሪክ ሰምቸው አላውቅም።>> ኦሮሞ ከዛሬ 50 እና 40 አመታት በፊት ምሁር የለውም (ዘገምተኛ እና ጨለምተኛ) ነው ብል ስህተት አይደለም። ይህ ባይሆን ኑሮማ ትግሬዎች እንደፈለጉ እና እንደ አመቻቸው የኦሮሞን ህዝብ በፈጠራ እና በውሸት ታሪክ ውስጥ ዘፍቀው […]

የጤና ሚኒስቴር በግል ህክምና ኮሌጆች የሚመረቁ ዶክተሮችን መቅጠር ማቆሙ ቅሬታ አስነሳ

April 18, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር በግል ህክምና ኮሌጆች የሚመረቁ ዶክተሮችን መቅጠር ማቆሙ ቅሬታ አስነስቷል። ቅሬታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያቀረቡ ዶክተሮች ከአራት ወራት በላይ ሳይቀጠሩ መቆየታቸውንና ለመመረቅ የተግባር ስልጠና የሚቀራቸው የህክምና ባለሙያዎችም ወደ ተግባር ልምምድ መግባት አለመቻላቸውን ተናግረዋል። የአለም ጤና ድርጅት መስፈርት በአፍሪካ ደረጃ አንድ የህክምና ባለሙያ ለ […]

Why is press freedom deteriorating globally?

Journalists around the world are facing increasing hostility, new report by Reporters Without Borders shows. 18 Apr 2019 18:22 GMT Press Freedom Why is press freedom deteriorating globally? | Media | Al … Media freedom is in decline and journalists around the world are working in an intense climate of fear. This year’s evaluation by […]

‘Clinging to Life:’ Severe Malnutrition Spreads in Ethiopia [MSF] The Globe Post10:39

by Staff WriterApril 18, 2019 in World Hundreds of thousands of ethnic minority Gedeos have fled their homes following clashes with the Oromo ethnicity. Photo: AFP Doctors Without Borders (MSF) warned Thursday that severe malnutrition was gripping parts of southern Ethiopia where ethnic violence has driven nearly a million people from their homes into squalid […]

Ethiopia: Ethiopia’s Digital Economy: Boom, Bang –  AllAfrica

Photo: James Jeffrey/Inter Press Service Mekelle, Ethiopia. opinion By Getachew T. Alemu, For Addis Standard A flourishing digital economy is a new feature in the dynamics of the new Ethiopia. Slower as this explosion might be compared to the case in other countries, marked by competitive telecom market, its growth and disruptive impact in the […]

My story: Ethiopia – From a landlocked to a land-linked country CGTN

Yared Eshetu Editor’s note: The second Belt and Road Forum for International Cooperation will be held in Beijing at the end of this month. Over the past six years, we have heard many voices – mostly political and economic – about the BRI. We also wanted to hear ordinary people sharing their own experiences. Over 100 people took […]