በወቅታዊ ጉዳዮች (በአቶ ለማና ገዱ ሹመት ላይ) ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ጋር ቆይታ – አስራት ሚዲያ

April 18, 2019
Ethiopia’s first female defence minister replaced

Live Reporting By Clare Spencer Zelalem Tadesse BBC Afaan Oromoo The new defence minister is seen in the middle, with his predecessor on the right and the new foreign minister on the leftImage caption: The new defence minister is seen in the middle, with his predecessor on the right and the new foreign minister on […]
ስለ ኢትዮጵያ ፡ ኦርቶዶክስ ፡በBBC :የቀረበ ፡ ዘገባ
ነስሩ ሢራጅ ዓሊ፤ አሕመዲን ሢራጅ ዓሊ፤ ተቅየ ሢራጅ ዓሊ እነማን ናቸው???…….

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ነስሩ ሢራጅ ዓሊ፤ አሕመዲን ሢራጅ ዓሊ፤ ተቅየ ሢራጅ ዓሊ እነማን ናቸው???…….“ባረመኔው ደርግ የተገደሉት ሶስቱ ወንድሞቼ” አሁንም በፅናት እየታገለ ባለው ወንድማቸው ካሚል ሢራጅ አሊ እንደተነገረው፤…… “ሶስቱ ወንድሞቼ ባረመኔው ደርግ ተገደሉ” እኔና ወንድሞቼ በአዲስ አበባ ውስጥ ቤኒን (ሱማሌ ተራ) ተወለድን። የአባታችን ስም አህመድ ኡስበቶ ሲሆን የእናታችን ደግሞ ዘምዘም መሃመድ ባብሴራ በመባል […]
ኢትዮጵያ በሚዲያ ነፃነት 40 ደረጃዎች ማሻሻሏን ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን አስታወቀ

Source: https://fanabc.com Apr 18, 20192 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አለም አቀፉ ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን በኢትዮጵያ ያለው የሚዲያ ነፃነት ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር 40 ደረጃዎች ማሻሻሉን ገለፀ። መቀመጫውን ፈረንሳይ ያደረገው የዓለም አቀፉ ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን በዛሬው ዕለት ዓመታዊውን ዓለም አቀፍ “የሚዲያ ነፃነት” መለኪያ የደረጃ ሰንጠረዥን ይፋ አድርጓል። በዚህ መሰረትም ኢትዮጵያ ከ180 ሀገሮች […]
“እንፈላለጋለን!”- ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ
April 18, 2019 የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) የሀገራችንን ነባራዊ ወቅታዊ ኹኔታ መኾን ካለበትና ሊኾን ከሚገባው ይልቅ እየኾነ ካለው ኹለንተናዊ እንቅስቃሴ አንጻር ስንመለከት እጅግ በጣም የተለያየ፣ ፈጽሞ ሊቀራረብ የማይችል፣ አብሮ ሊያሰራ የማይችል፣ ፍጹም ተቃራኒ ሀሳብና አቋም ያላቸው ኃይሎችና አካላቶች ሕብረት ፈጥረውና ሕብረት ፈጥረናል ብሎም ተስማምተናል ሲሉ መስማት […]
Boeing Max Jets Move Closer to Flying Again

April 17, 2019 by Johnathon Gustin Boeing 737 Max planes are one step closer to flying again. The Federal Aviation Administration has released a new draft on changes made to training. The report by a FAA panel says the changes are “operationally suitable.” They say Boeing can now start plans for training pilots on how […]
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሦስት ሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ

ምንጭ – ኢቢሲ (EBC)
አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር በመሆን ተሾሙ

ምንጭ – ፋና Apr 18, 2019 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር በመሆን ተሾሙ። ጨፌ ኦሮሚያ በዛሬው እለት ባካሄደው አራተኛ አስቸኳይ ስብሰባው ነው አቶ ሽመልስ አብዲሳን የክልሉ ምክትል ርእሰ መስተዳድር አድርጎ የሾመው። በምክትል ርእሰ መስተዳድርነት የተሾሙት አቶ ሽመልስ የርእሰ መስተዳድርነት ስራውን የሚሰሩ መሆኑም ታውቋል። የኦሮሚያ ክልል ርእሰ […]
መለስ ዜናዊ ‘በህይወት የሉም!’፤ ‘የለም! አልሞቱም!”
ሀብታሙ ግርማ እንደ መግቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስልጣን ከያዙ ማግስት አንስቶ በኢትዮጵያ የፓርቲ ፖለቲካ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ ተከፍቷል። በዋናነትም የፖለቲካችን አይነተኛ መልክ የሆነው የሴራ እና የመጠላለፍ ፖለቲካን ለመቀየር እርምጃዎች ተጀምረዋል። ከዚህ አንጻር በተለያዩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች መካከል ተከታታይ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው። ከውይይቶቹ እንደተስተዋለው መጠላለፍ እና ሴራ መለያው የሆነው ፖለቲካችን አሁንም ለመፈወስ ብዙ ርቀት መጓዝ ያሻዋል። […]
