Omar al-Bashir’s brothers arrested as Sudan protests continue – Al Jazeera

Omar al-Bashir’s brothers arrested as Sudan protests continueN Omar al-Bashir’s brothers arrested as Sudan protests continue Military arrests two of deposed ruler’s brothers as hundreds of doctors march in Khartoum for civilian-led transition. 30 minutes ago more on Sudan Sudan’s military removes al-Bashir: All the latest updatestoday Confusion over fate of Sudan’s deposed President Omar […]

‘Alarming malnutrition rates’ in southern Ethiopia – BBC

Live Reporting By Damian Zane Africa Live: Mo Salah makes the cover of Time – BBC News ‘Alarming malnutrition rates’ in southern Ethiopia Medical charity MSF has raised the alarm over malnutrition rates amongst tens of thousands of internally displaced people (IDPs) in southern Ethiopia. In March, in one local government area, MSF teams saw […]

Sudan crisis: Ex-President Omar al-Bashir moved to prison – BBC

April 17,2019 Reuters Sudan’s military ousted long-time ruler Omar al-Bashir in a coup on Thursday Sudan’s former President Omar al-Bashir has been moved to Kobar maximum security prison, days after he was deposed in a military coup. Reports say the ex-leader has until now been detained at the presidential residence under heavy guard. He is […]

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣በሱዳን ዳርፉርና አብዬ፣ በሶማሊያ፣ … ሰላም ያስከብራል!!! የራሶ አሮባት፣ የሰው ታማስላለች!›› – ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

April 17, 2019 የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣በሱዳን ዳርፉርና አብዬ፣ በሶማሊያ፣ … ሰላም ያስከብራል!!! የራሶ አሮባት፣ የሰው ታማስላለች!›› ለቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ መታወሻ ትሁን!!! ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም UN Peacekeeping Force ‹‹ደግሞ ማወቅ ማለት….. ከውጭ ያለውን ሄዶ ከመፈለግ ከውስጥ የበራውን፤ እንዲወጣ ማድረግ….›› ገብረክርስቶስ ደስታ ‹‹ በዘር መደራጀት አይደለም ዘርን መጠየቅ ወንጀል ነው!!!›› ዶክተር አብይ አህመድ ንግግር ከሩዋንዳ መልስ […]

የኢህአዴግ መግለጫ

ሚያዚያ 17, 2019 እስክንድር ፍሬው ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ለውጥ “ሕዝባዊ መሠረት እንዳይዝ፣ ከተቻለም እንዲቀለበስ የሚጥሩ ኃይሎች የተቀናጀ እንቅስቃሴ እያካሄዱ ናቸው” ሲል የኢሕአዴግ ምክር ቤት አስታውቋል። አዲስ አበባ —  “ፅንፈኛ ብሄርተኛነት፣ ሥርዓተ-አልበኝነትና የህግ የበላይነትን አለማክበር የአገራዊ አንድነታችን ችግሮች ናቸው” ብሏል ምክር ቤቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ። “ለውጥን ማስቀጠልና ማስፋት ለምርጫ የሚቀርብ ሳይሆን የአገር ህልውና ጉዳይ ነው”ም […]

የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ታጣቂዎች የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው እየገቡ ነው

April 17, 2019 Source: http://wazemaradio.com ዋዜማ ራዲዮ- ከ3 ዓመት በፊት በርካታ ህጻናትን አፍነው የወደሱትና በርካታ ሰዎችን የገደሉት የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በድጋሚ በተደራጀ ሁኔታ ወደ ጋምቤላ መግባታቸው ተሰምቷል፡፡ ከየካቲት ወር ጀምሮም ጥቃት ሲፈፅሙ ነበር፡፡ 
በ2008 ዓ.ም ኢትዮጵያውያን ካዘኑባቸውና በብሔራዊ ሀዘን ጭምር ካሳለፉባቸው ክስተቶች አንዱ በጋምቤላ ክልል የተፈፀመው ዘግናኝ ጥቃት ነበር፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ህጻናት ከወላጅ ጉያ ተነጥለው […]

የምሁራን መንጋዎች ዛሬም አምባገነኖችን በሙገሳ እየካቡብን ተቸግረናል!ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ)

April 17, 2019 በሕዝብ የመከራ ብሶት ምክንያት ለውጥ በመጣ ቁጥር ምሁራን በትረ-ሥልጣን ለተቆጣጠረ ሁሉ ነጠላቸውን አወንዝፈው አጋፋሪ ሆነው የሰፊውን ሕዝብ መከራ እንዲራዘም የማይነቀሉ “ዕንቅፋቶች” ሆነው ዛሬም የመቀጠላቸው ክስተት መፍትሄ አልተገኘለትም። ከ1966 እስከ ዛሬ ድረስ ተራ በተራ ስልጣን ላይ እየወጡ ያሉ መሪዎች እና ቡድኖች ለሥልጣናቸው አስተማማኝ ምሽግ አድርገው የሚተማመኑበት ዋነኛው መሳሪያ የታጠቁት ጠመንጃ ሳይሆን “የመንጋ ምሁራንና […]

የሰሜን ተራሮችን ከእሳት አደጋ ለመታደግ ድጋፍ ላደረጉ አስራኤላዊያንና ኬንያውን ባለሙያዎች ምስጋና ቀረበ

April 17, 2019 ምንጭ – ፋና የሰሜን ተራሮችን ከእሳት አደጋ ለመታደግ ድጋፍ ላደረጉ አስራኤላዊያንና ኬንያውን ባለሙያዎች ምስጋና ቀረበ On Apr 17, 2019172 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ከእሳት አደጋን ለመታደግ ድጋፍ ላደረጉ የእስራኤል የእሳት አደጋ መከላክል አባላት እና ለኬንያዊያን ባለሙያዎች የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮነን ምስጋና አቀረቡ። ርዕሰ […]

Ivanka Trump enjoys energetic dance during official visit to Ethiopia – Metro.co.uk

Jimmy McCloskeyWednesday 17 Apr 2019 5:04 pm Read more: https://metro.co.uk/2019/04/17/ivanka-trump-enjoys-energetic-dance-official-visit-ethiopia-9241468/?ito=cbshare Twitter: https://twitter.com/MetroUK | Facebook: https://www.facebook.com/MetroUK/ ‘First Daughter’ Ivanka Trump was filmed dancing enthusiastically with local dignitaries during an official visit to Ethiopia. President Trump’s daughter and special advisor skilfully mirrored the moves of a local on the dancefloor in Addis Ababa earlier this week. Onlookers […]