በመንገጫገጭም ውስጥ የሚታይ ደማቅ ለውጥ አለ!! – ሲሳይ አጌና

ጥ ስ April 14,2019 በኢትዮጵያ አንድ ዓመት ያስቆጠረው ለውጥ በብዙ ፍላጎቶች እንዲሁም ሥልጣናቸውን በተነጠቁ ወገኖች እና የፖለቲካ ንግድ ላይ በቆዩ ሃይሎች ፈተና እየገጠመው መሆኑ ግልጽ ነው።ይህ ዛሬ የሚታየው መንገጫገጭ ግን የትናንቱን የመቃብር ሕይወትና የመቃብሩን ጥልቀት በፍጹም ሊያስረሳን አይገባም። ኢትዮጵያውያን ያለፍንበትን መከራ በማሰላሰል ብቻ ሳይሆን መውጫችን ምንድነው ብለን የተጨነቅንበትን ግዜ መልሰን ስንቃኝ ዛሬ ያለንበት ሁኔታ በጉንፋን […]

ከምርጫ በፊት ሪፈረንደም

(ዶ/ር ዘላለም እሸቴ) ምንጭ ጎልጉል February 6, 2019 10:04 am by EditorLeave a Comment ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ሕዝቡ መሪውን ራሱ እንዲመርጥ የሚያስችለውን አሠራር  (ፕሬዚዳንታዊ መንግስት) ወይም ደግሞ እንደ አሁኑ ፓርቲው መሪውን እንዲመርጥለት የሚያደርገውን አሠራር (ጠቅላይ ሚኒስቴራዊ መንግስት)፤ ከሁለቱ መንገዶች አንዱን መርጦ ፈቃዱን እንዲያስታውቅ ለሕዝቡ በሪፈረንደም ዕድል ይሰጠው ዘንድ ለመሞገት አራት ማስረጃዎች አቀርባለሁ። 1ኛ/ ሕዝቡ አዋቂ […]

የሰሜን ዕዝ አዛዥ የሚናገሩት ንግግር በጣም የተሳሳተና የአማራን ህዝብ መብትም ታሳቢ ያላደረገ ነው

April 13,2019 ሰሞኑን በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደርና ሰሜን ሸዋ ዞን ለተከሰተው ግጭት ተጠያቂው ማን ነው የሚለውን በተመለከተ የተለያዩ እርስ በርስ የሚቃረኑ ሃሳቦች እየተሰነዘሩ ነው። የአካባቢው የአስተዳደር፣ ነዋሪዎችና የአማራ ክልል የጸጥታ ኅላፊዎች የችግሩ ፈጣሪና ጥቃት ፈጻሚው ኦነግ ነው ይላሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ኦነግ እዚያ አካባቢ ወታደር የለኝም ጥቃቱን አላደረስኩም ብሏል። በመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ አዛዥ […]

ሁለት የደቡብ አፍሪካ ሂሊኮፕተሮች ኢትዮጵያ ገብተዋል፤ ማጥፋቱን ነገ ጠዋት ይጀምራሉ

April 13, 2019 ሁለት የደቡብ አፍሪካ ሂሊኮፕተሮች ኢትዮጵያ ገብተዋል፤ ማጥፋቱን ነገ ጠዋት ይጀምራሉ ረዥም ጊዜ የፈጀው ረዥም በረራ ለማድረግ የሚችል ሂሊኮፕተር ሲፈለግ ነው፡፡ ማጥፊያው በሌላ ተጭኖ ነው የመጣው” ተብሏል። ከሳምንታት በፊት በሰሜን ብሔራዊ ፓርክ የተነሣውን እሳት ለማጥፋት በፌዴራል መንግሥት ደረጃ የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን ከአማራ ክልላዊ መንግሥት ጋር ሲተባበሩ ቆይተዋል:: ይኸውም የእሳት ማጥፋት […]

የህወሃት አብዮታዊ ዴሞክራሲ በራሱ በድርጅቱ ውስጥ የነበሩ አመራሮች እንኳን ሃሳባቸውን በነጻነት መግለጽ እንዳይችሉ የሚያሸማቅቅ ነው።- ዛዲግ አብርሃ

April 14, 2019 “ህወሃት ‘መስርቸዋለሁ (ፈጥሬዋለሁ)’ የሚለው አብዮታዊ ዴሞክራሲ፣ አይደለም ለህዝብ፣ ለኢህአዴግ አመራሮች እንኳን አልጠቀመም። የህወሃት አብዮታዊ ዴሞክራሲ፣ በራሱ በድርጅቱ ውስጥ የነበሩ አመራሮች እንኳን ሃሳባቸውን በነጻነት መግለጽ እንዳይችሉ የሚያሸማቅቅ ነው። በተግባር ደረጃ፣ ህወሃት ራሱንም ሆነ ሀገሪቱን ዴሞክራሲያዊ ለማድረግ አልቻለም። ከዚህ ይልቅ፣ ህዝብ በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች በበጎ ጎኑ የሚመለከቱ አመራሮችን ከስልጣናቸው ማንሳት ዋነኛ ተግባሩ ነበር፤ […]

ለውጡና የአገራችን ነባራዊ ሁኔታ! – በጀርመን የኢትዮጵያውያን የውይይትና የትብብር መድረክ

April 12, 2019 በጀርመን የኢትዮጵያውያን የውይይትና የትብብር መድረክ… በአሁኑ ጊዜ በአጠቃላይ በአገራችን እየተካሄደ ካለው ነባራዊ ሁኔታ በመነሳት፤ ሀ/ ለውጡ፤ የገጠመውና እየታዩ ያሉት መሬት ላይ ያሉ ችግሮች ምንድናቸዉ? በቲቪ እስክሪን (መስኮት) በለውጥ አራማጁ አካል የሚነገረውና እየሆነ ያለው ሆድና ጀርባ የመሆን ችግር ለምን ይታዩበታል? ለ/ ማናቸውም ዓይነት ችግር ያጋጥም፤ ወቅቱ ሌላ አማራጭ እንደሌለም ስለሚያሳይ፤ ችግሩን ተቋቁሞ ለውጡ […]

Ethiopia arrests 59 officials over corruption, economic sabotage -Reuters

WApril 12, 2019 ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopian authorities have arrested 59 government officials on suspicion of corruption and economic sabotage, the attorney general said on Friday, in the latest sweeping crackdown by the administration. Berhanu Tsegaye said those arrested in an operation on Thursday included the head and other staff of the government’s Public […]

Ethiopia signs peace deal with former Ogaden rebels – Al Jazeera

Up to 2,000 fighters have now disarmed and are preparing to reintegrate into society. Former rebels belonging to Ethiopia‘s Ogaden National Liberation Front (ONLF) are going through rehabilitation after recently returning to the country from bases in the neighbouring countries. The reintegration process forms part of a peace deal reached with the federal government. Al […]

Meera Sodha’s vegan recipe for Ethiopian Easter bread – The Guardian

Meera Sodha @meerasodha Sat 13 Apr 2019 19.00 AEST Defo dabo is the traditional fennel and orange bread, neither too sweet nor too savoury, to share with friends and family at this time of year My good friend Meron is a part-time vegan. Like most Ethiopian Orthodox Christians, she fasts on a vegan diet twice […]

ዶ/ር አምባቸው በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ላይ እየደረሰ ያለውን የእሳት ቃጠሎ ለመቆጣጠር ባለ ድርሻ አካላት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ጥሪ አቀረቡ

April 13,2019 Source – Fana አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 05 ፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ላይ እየደረሰ ያለውን የእሳት ቃጠሎ ለመቆጣጠር ባለ ድርሻ አካላት ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን ጥሪ አቅርበዋል። ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ላይ እየደረሰ ያለውን የእሳት ቃጠሎ አደጋ ለመታደግ […]