የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ መረጡ

April 13,2019 Source – Fana አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 05 ፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ መርጠዋል። ፓርቲዎቹ ዛሬም ቀጥሎ በዋለው የድርድር እና የውይይት ቅድመ ውይይት የአፋር ህዝብ ፓርቲ ሊቀ መንበር የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ አድርገው መርጠዋል. አቶ አደም የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ሆነው የተመረጡት 44 የድምፅ በማግኘት ነው። የኦነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ […]
FAA Meets With U.S. Airlines, Pilot Unions on Boeing 737 MAX

April 13,2019 BY DAVID SHEPARDSON AND Tracy Rucinski WASHINGTON/CHICAGO (Reuters) – The Federal Aviation Administration met for three hours on Friday with representatives from the three major U.S. airlines that own now grounded Boeing 737 MAX jets and their pilots’ unions to discuss two fatal crashes and the path forward. More than 300 Boeing 737 MAXs […]
የጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉን መግለጫ መሰረት አድርጎ የራያ ሕዝብ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ቅሬታውን አቅርቧል – ደጀኔ አሰፋ

April 13, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ ያንብቡት ብር ያድርጉት ታላቅ ቅሬታ በፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ላይ . . . . የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የሰብአዊ መብት ጥሰትንም ተመልክቷል። በፌደራል ደረጃ የሰብአዊ መብት ጥሰት እንደሌለ እና ከክልሎችም የደረሳቸው ሪፖርት እንደሌለ አስታውቀው ወደፊት እናጣራለን ብለዋል አቶ ብርሃኑ ፀጋየ። * ምናለ በቁስላችን ላይ […]
የቀድሞ የደሕንነት ሚኒስትር አቶ ጌታቸው አሰፋ በሌሉበት ሊከሰሱ ነው!

f April 13, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/109019 አቶ ጌታቸው አሰፋ በሌሉበት ሊከሰሱ ነው! በአገር ውስጥ ተቀምጠው በሌሉበት መከሰሳቸው አነጋጋሪ ሆኗል! የቀድሞው የብሔራዊ መረጃ እና ደህነንት መሥሪያ ቤት ዋና ዳይሬክተር የነበሩትና ለዜጎች የሰብዓዊ መብት ጥሰትና ሞት ተጠያቂ ናቸው ተብለው የተጠረጠሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ፤ በሚቀጥለው ሳምንት በሌሉበት ክስ ሊመሰረትባቸው መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ … በህግ የሚፈለጉት አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ […]
በነገው ዕለት የሚካሄደውን ሀገራዊ የፅዳት ዘመቻ በተመለከተ ከዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጋር የተደረገ ቆይታ

April 13,2019 Source – Fana
ለኦህዴድ ልጓም ከወዴት ይምጣ? (በመስከረም አበራ )

April 13, 2019 Source: amharic.abbaymedia.info በሃገራችን ፖለቲካ ልማድ ስልጣን የያዘ አካል ያሻውን ለማድረግ የሚያግደው ነገር የለም፡፡ የዚህ ምክንያቱ ስልጣንን ሊገሩ የሚችሉ የዲሞክራሲ ተቋማት አቅም አለመዳበር ነው፡፡ ደርግ ያሻውን ሲገድል የኖረው፣ህወሃት እጁ የቻለውን ሁሉ ሲዘርፍ የከረመው፣አሁን ደግሞ ባለተራው ኦህዴድ ለዚሁ ልማድ እየተንደረደረ ያለው ስልጣን እንዳያባልግ ልጓም ማስገባት ስላልተቻለ ነው፡፡ስልጣንን ያለገደብ የልብን ለመስራት የመጠቀሙ ፖለቲካዊ ልምድ እንዲቀር […]
¨ኢትዮጲያ አሁን ያለችበት ሁኔታ ከሰማኒያ አመት በፊት የታቀደ ነው ሰነዱ በእጄ አለ¨ (የጸሃይ ኣሳታሚ – ኤሊያስ ወንድሙ)

April 13, 2019 0
መደመጥ ያለበት! ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ከናሆ ቲቪ ጋር ያደረገው ቆይታ

April 13, 2019 Part 1
መታወቂያ ተሰጥቷል ማስረጃ ማቅረብ እችላለሁ – ሰናይት ታደገ ለጠ/ሚ ዐብይ የተሰጠ ምላሽ

April 12, 2019 መታወቂያ ተሰጥቷል ማስረጃ ማቅረብ እችላለሁ – ሰናይት ታደገ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ የተሰጠ ምላሽ
በኢትዮጵያ ለሰዎች መገደል ምክንያት የሆነውን የጥላቻ ንግግር፣ ህግ ይገድበው ይሆን?

April 13, 2019 BBC Amharic ባለፉት ጥቂት ዓመታት በማህበረሰቡ ዘንድ መጠራጠርና ፍራቻ ነግሶ የሰው ልጅ በአደባባይ የተሰቀለበት፣ ለምርምር የወጡ የዩኒቨርስቲ ምሁራን ተወግረው የተገደሉበትና እንዲሁም ሌሎች ለመስማት የሚሰቀጥጡ ዜናዎች የተሰሙበትና በአገሪቱም ላይ ጠባሳን ትቶ አልፏል። በተለያዩ በይነ መረቦችና ማህበራዊ ገፆችም ላይ የተለያዩ ማህበረሰቦችን ለጥቃት የሚያነሳሱ፣ የግድያንና የመፈናቀልን የሚቀሰቅሱ መልዕክቶች በተለያዩ ጊዜያት ይስተዋላሉ። በዚህ ደግሞ ተራ ግለሰቦች […]
