ከድጡ ወደማጡ (ከይኄይስ እውነቱ)

April 9, 2019 ጡ ቱ በቅድሚያ በሰሜን ሸዋ እና በወሎ ክፍላተ ሀገራት በተፈጸመው ጦርነት-አከል የሽብር ተግባር የሞቱ ወገኖቻችን ነፍስ ልዑል እግዚአብሔር ዕረፍተ ነፍስን ይስጥልን፡፡ ዜጎች በሙሉ የተጎዱ ወገኖቻችንን ባስቸኳይ እንታደግ፡፡ መንግሥት ካለ÷ የአገር መከላከያ ሠራዊት የሚባል ኃይልም ካለ (በኦሕዴድ የሚመራው ማለቴ ነው) ፣ አሸባሪዎቹን በሚገባ ያውቃቸዋልና (መግለጫና ውግዘት አንፈልግም) ያለምንም ማድበስበስ የሚደመሰሱትን ደምስሶ፣ በቊጥጥር ሥር […]

እሳት የሚጭረው ካጣ ይጠፋል!!! (ዳንኤል ክብረት)

April 9, 2019 እሳት የሚጭረው ካጣ ይጠፋል!!! ዳንኤል ክብረት ኢትዮጵያ መቀየር ካስፈለገ አስተሳሰብ ላይ ነው መሰራት ያለበት። አስተሳሰብ ካልተቀየረ የፈለገውን ነገር ብንሰራ ምንም ጥቅም የለውም ምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን መጋቢት 9 ቀን 2011 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር ‹‹ኢትዮጵያ ዛሬ እና ነገ›› በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የዲስኩር፣ የወግ፣ የግጥም እና የሙዚቃ መርሃ ግብር ላይ ከቀረቡ ዲስኩሮች (መጋቤ አዕምሮዎች) […]

ኦዴፓ ኦነግን በአንቀልባ አዝሎ የሚዞረው ለምንድነው?! (ቴዎድሮስ ሀይለማርያም)

April 9, 2019 ኦዴፓ ኦነግን በአንቀልባ አዝሎ የሚዞረው ለምንድነው?! ቴዎድሮስ ሀይለማርያም * የለውጡ ፓትረያርኮች አብይና ለማ የገቡበት የኦነግ እንቆቅልሽ የኢትዮጵያዊነት ካርዳቸውን አስበልቷቸዋል!!          —- ዛሬ ሀገር የማተራመስ ተግባሩን በግልፅ ያወጀው  ኦነግ በዚያ በአፍላ የመደመር ወረት  የእርቀ ሰላም ጥሪውን ማቄን ጨርቄን ሳይሉ  ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት  ከጎረፉት ተቃዋሚ ታጋዮች ፣ አትጊዎች ፣  ነፃ አውጭ […]

¨ይድረስ ለኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ጳጳሳትና መምህራነ ወንጌል¨ ( መ/ር ታሪኩ አበራ )

April 9, 2019 ቤተ ክርስቲያንን በቦንብ አወደሟት፣   ዘረፉት፣ አቃጠሏትም!!! መ/ር ታሪኩ አበራየኤፍራታና ግድም ወረዳው በቦንብ የተቃጠለው የቤተ ክርስቲያንን እንባና የዐይን እማኞችን ምስክርነት የሚያሳይ ቪድዮ ተያይዟል!! ~ ስደት ~ ልቅሶ ~ ሞት~ በመጨረሻም ድልና ትንሣኤ!!*ይድረስ ለኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ጳጳሳትና መምህራነ ወንጌል* **በግብፅ እና ሳውዲ የሚደገፈው IFLO /ኢስላማዊ የኦሮሞ  ነፃ አውጪ ግንባር/ በቤተክርስቲያን ላይ ጦርነት ጀምሯል።****ባለማወቅ ከፀረ ቤተክርስቲያን ኃይሎች […]

ምንድነው ይሄ ጉድ… ? ከአበበ ቶላ ፈዪሳ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ምንድነው ይሄ ጉድ… ? እንደዚህ ታጥቆ ግለሰቦችን የሚያጅበው የግለሰብ ጥበቃ ቡድን ነው? ወይስ የመንግስት ጥበቃ ነው? መቼም የመንግስት ታጣቂ አይሆንም በሚል እንደሚከተለው አስተያየቴን እሰጣለሁ… መንግስት የጦር መሳሪያ ላይ ጥብቅ ቁጥጥር አድርጎ ከመንግስት አካል ውጪ ማንም ሰው በተለይ የዚህ አይነት የጦር መሳሪያዎች እንዳይያዙ ካላደረገ በራሱ ላይ ሌላ መንግስት እያደራጀ እንደሆነ ሊያውቀው ይገባል። ጃዋር መሃመድ የአንድ ሚዲያ […]

etv የተፈጠረውን አለመረጋጋት አስመልክቶ የሰሜን ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ጌታቸው ጉዲና በስልክ ያደረሱት መረጃ

ሜጀር ጀነራል ጌታቸው ጉዲና የአማራን ክልል የፀጥታ ሃይል ጥፋተኞች ያደርጋሉ። ዘወር ብለው የፀጥታ ሃይሉ ተከቦ ነበር፣ እኛ አስለቀቅነው ይላሉ። እንዲህ ሃይል ያለው ከባቢ ግን ማን እንደሆነ ሊገልጹ እልፈለጉም። ይህ ነገር የኢትዮጵያን ነገር ከቀን ወደቀን አሳሳቢ እያደረገው ነው። የጎሳ ፖለቲካ መጨረሻው አስፈሪ ነው።

Ethiopia: Abiy’s First Year as Prime Minister, Review of Conflict and Internally Displaced Persons Human Rights Watch

April 9, 2019 12:00AM EDT One year ago this month, Dr. Abiy Ahmed was sworn in as prime minister of Ethiopia. His first few months in office saw many positive human rights reforms and a renewed sense of optimism following several years of protests and instability, along with decades of repressive authoritarian rule. Thousands of […]

Ethiopia’s first female Chief Justice: “Women shouldn’t be silent victims” African Arguments

By James Wan April 9, 20190 Meaza Ashenafi was appointed President of Ethiopia’s Supreme Court in November 2018. How is she faring? Human rights defender and women’s rights activist Meaza Ashenafi became President of Ethiopia’s Supreme Court in November 2018. Credit: Papillon pierre. As Meaza Ashenafi was introduced to the stage at the LSE Africa […]