የከሚሴ፣አጣዬ፣ካራቆሬና የማጀቴ ጥቃት እና ሴራዉ … (ውብሸት ሙላት)

April 8, 2019 የከሚሴ፣አጣዬ፣ካራቆሬና የማጀቴ ጥቃት እና ሴራዉ  … ውብሸት ሙላት በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ራሱን የማስተደዳር ሥልጣን ያለዉ አካባቢ ነዉ፡፡ በወረዳዎች ተከፋፍሎ…. እስከ ባቲ ድረስ አፋርን እያዋሰነ ይዘልቃል፡፡ በዚህ ዞን፣ ስፍር ቁጥር የሌላቸዉ ባለሥልጣኖችም ሆነ መደበኛ ሠራተኛ የሚመጣዉ ከአንድ አካባቢ ብቻ ነዉ-ከወለጋ፡፡ ራሱን ችሎ በልዩ ዞንነት መተዳደር በጀመረበት ወቅት ገደማ የኦነግ ታጣቂዎች በአካባቢዉ […]

ም/ከንቲባው የባልደራስን የአቋም መግለጫ “አልቀበልም” አሉ!!!! (ኤልያስ ገብሩ)

April 8, 2019 ም/ከንቲባው የባልደራስን የአቋም መግለጫ “አልቀበልም” አሉ!!!!  ኤልያስ ገብሩ በዛሬው ዕለት፣ መጋቢት 30 ቀን 2011 ዓ.ም፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማና የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ሰብሳቢ እስክንድር ነጋ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት፣ እንደመነሻ ሃሳብ ሆኖ፣ በአዲስ አበባ ጉዳይ ልዩነቶች እንዳሉ፣ ልዩነቶች ግን በሰላማዊ መንገድ መፈታት እንዳለባቸው ተስማምተዋል፡፡ በቀጣይነትም፣ […]

ተረኛው ኦህዴድ/ኦነግ የህወሀትን ተንኮል ሳይቀንስ ሳይጨምር እየተገበረው ነው!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

April 8, 2019 ተረኛው ኦህዴድ/ኦነግ የህወሀትን ተንኮል ሳይቀንስ ሳይጨምር እየተገበረው ነው!!! ቬሮኒካ መላኩ #ህወሀት ስልጣን እንደያዘች!ወታደሩን ህወሀት በምትፈልገው ልክ አሰፋችው።ከዛ ከአማራ የምትፈልገውን የራያና ወልቃይት መሬት ጠራርጋ ወሰደች።ያኔ የራያና የወልቃይት ህዝብ በመከላከያ ሳይቀር ተጨፍጭፏል። አሁንም ተረኛው ኦህዴድ/ኦነግ የህወሀትን ተንኮል ሳይቀንስ ሳይጨምር እየተገበረው ነው።በማን ላይ?በአማራ ላይ! ኦህዴድ/ኦነግ!ከሞላ ጎደል ወታደሩ የኦሮሞን ጥቅም በሚያስከብር መልኩ አደራጅቷል።ኦሮሞ ከአማራ ሽዋን መጠቅለል […]

“ሐዘኑ አንደበቴን ሰብሮታል፤ አእምሮዬን አቃውሶታል” የካፒቴን ያሬድ አባት ዶ/ር ጌታቸው ተሰማ – ቢቢሲ – አማርኛ

ዶ/ር ጌታቸው ተሰማ የሰማኒያ አመት አዛውንት ናቸው። የቢቢሲ ባልደረቦች ያገኟቸው ወቅት ከደረሰባቸው ሐዘን መፅናናት አቅቷቸው ፊታቸው ላይ በሚያሳብቅ ሁኔታ ስሜታቸው ተሰብሮ ነበር። እንዴት ነው አባት በረቱ? ተብለው ሲጠየቁም “ምርኩዜን ነው ያጣሁት” አሉ። እሁድ መጋቢት 1 ቀን 2011 ጠዋት ላይ 149 መንገደኞችንና 8 የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ ወደ ናይሮቢ ሲበር የነበረው አውሮፕላን ቢሾፍቱ አቅራቢያ ነበር የተከሰከሰው። ዜናውን […]

የኢትዮጵያና አሜሪካ የተለየ ግንኙነት እስከምን ድረስ? – ቢቢሲ / አማርኛ

ምናልባትም አሜሪካ አፍሪካ ውስጥ ካሏት ወዳጆች በጣም ቅርብ ከምትባለው ኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን ያካተተ የአሜሪካ ልዑካን ቡድን ተመልሷል። እነዚህ ሁለት ሃገራት ግን እንዴት ጥብቅ ወዳጆች ሆኑ? በአሜሪካ ከናይጄሪያውያን በመቀጠል ከፍተኛ የዲያስፖራ ቁጥር ያላት ኢትዮጵያ፤ በሃገር ቤት የሚደረጉ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎችና የለውጥ እርምጃዎች ላይ ዲያስፖራው ተጽእኖ እስከማሳደር የሚደርስ ሃይል አለው። በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተለያዩ የቴሌቪዥን ጣቢያዎችንና የበይነ […]

በሰሜን ሸዋ ዞኖች የፀጥታ አስከባሪ ተቋማት እርምጃ እንዲወስዱ ታዘዘ – ቢቢሲ / አማርኛ

በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ከብሔራዊ የጸጥታ ምክር ቤት መግለጫ ተሰጥቷል። መግለጫው በአካባቢው የተፈጠረውን አለመረጋጋት ጠቅሶ “የተከሰተውን የሰላም መደፍረስ ለማረጋጋትና የሚመለከታቸው የፌደራልና የክልል የፀጥታ አስከባሪ ተቋማት አስፈላጊውን ሕጋዊና ተመጣጣኝ እርምጃ እንዲወስዱ” ትእዛዝ አስተላልፏል። ከሰሞኑ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር የተከሰተው አለመረጋጋት ወደ ሰሜን ሽዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ ተሸጋገሮ […]

በግንደ በረት: ለኦሮሚያ ክልል ሞዴል የኾነ የአብነት ት/ቤት ለመገንባት ታቅዷል፤ “አብያተ ክርስቲያናቱን እንታደግ” በሚል መሪ ቃል ሚያዝያ 6 የድጋፍ ማሰባሰቢያ ይካሔዳል – ሐራ ዘተዋሕዶ

April 7, 2019t በመጪው እሑድ፣ በመንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል አዳራሽ፣ የምክክርና የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ይካሔዳል፤ አዳጊዎች፣ በዘመናዊው የካቺሲ መድኀኔዓለም ት/ቤት እና በሚገነባው የአብነት ት/ቤት በተመጋጋቢነት የሚማሩበት ዕቅድ ነው፤ ከወረዳው 41 አብያተ ክርስቲያን 15ቱ፣ ካህን የሚያገኙት በመንፈቅ ወይም በዓመት አንዴ ብቻ ነው፤ እርሱም በልመና ነው በተሰበከው የጥላቻ ፖሊቲካ፣ በክልሉ የቤተ ክርስቲያን ዕጣ ፈንታ አሳሳቢ ኾኗል፤ […]

በትግራይ በሺዎች የሚቆጠሩ “ህገ ወጥ” የተባሉ ቤቶች በኃይል እየፈረሱ ነው

አለማየሁ አንበሴ በትግራይ ክልል መቀሌን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች “ህገ ወጥ” የተባሉ ቤቶችን የማፍረስ ዘመቻ እየተካሄደ መሆኑን ተከትሎ ዜጎች ለከፋ ሰብአዊ ጉዳት መጋለጣቸው እንዲሁም ድርጊን የሚቃወሙ ሰላማዊ ሰልፎች መበራከታቸውን ምንጮች አስታውቀዋል፡፡ አረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ በበኩሉ መንግስት እርምጃውን በድጋሚ እንዲያጤን ጠይቋል፤ የድሃን ቤት ህገ ወጥ በሚል ማፍረስ እንደማይገባም አሳስቧል፡፡ ቀደም ባለው ሳምንት በመቀሉ ዙሪያ በተለይም […]

“ኢ/ር ታከለ ኡማ የመጡበትን ህጋዊነት እናከብራለን” – ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ

Saturday, 06 April 2019 ሠላም ገረመው በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አስተባባሪነት የተቋቋመው የአዲስ አበባ ባለአደራ ም/ቤት መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓ.ም ለመገናኛ ብዙሃን በሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከተነሱ ዋነኛ ርዕሰ ጉዳዮች የሚከተሉት ይገኙበታል፡፡ በመግለጫው ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የሚዲያ አካላት የተገኙ ሲሆን አምስት ጋዜጠኞች ብቻ ጥያቄዎችን ለመድረኩ ሰንዝረዋል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ሠላም ገረመው እንደሚከተለው አጠናቅራዋለች፡፡  የፕሬስ ሴክረቴርያቱ […]

ይድረስ ለኢትዮጵያ መንግስት እንደ አንድ ዜጋ እጠይቃለሁ !! (አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ)

April 7, 2019 ይድረስ ለኢትዮጵያ መንግስት እንደ አንድ ዜጋ እጠይቃለሁ !! አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ እኔ በደረሰኝ መረጃ ከትናንት ጀምሮ በወሎ ከሚሴና በሽዋ አጣዬ በደረሰ ግጭት ንጹሃን ዜጎች እዬሞቱ ነው፡፡ ለመሆኑ ሰላም የነበር አካባቢ በአንዴ ወደ ጦርነት ቀጠና እንዴት ሊለወጥ ቻለ? የእማራ ክልል መንግስት በእካባቢው የታጠቁ ሃይሎች ሲገቡና ሲወጡ አላየም ነበር? የኦሮሚያ መንግስትስ ከራሱ ሃይል […]