ሙሉ አምባው ማን ነው?? ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!! ሙሉ አምባው ማን ነው?? በባለቤቱና በልጆቹ እናት በ ወ/ሮ አመልማል ደምሰው አንዳርጌ በወያኔ ደብዛው ስለጠፋው ባለቤቷ እንደተነገረው፤…….. “ሙሉ አምባው ከእናቱ ከወ/ሮ ማሚቴ ጌታሁንና ከአባቱ ከአቶ አምባው ፈረደ በ ጥር 7/ 1947 በጎጃም (ጠቅላይ ግዛት በንጉሱ አጠራር)በደጀን ከተማ ተወለደ፡፡ እስከ አስራ አንደኛ ክፍል እዛው ደጀን ከተማ ከተማረ በኋላ የማህበራዊ ኑሮ […]
Ethiopia: Abiy’s First Year as Prime Minister – Human Rights Watch

Abiy Ahmed, newly elected prime minister of Ethiopia, is sworn in at the House of Peoples’ Representatives in Addis Ababa, April 2, 2018. © 2018 Hailu/Anadolu Agency/Getty Images One year ago this month, Dr. Abiy Ahmed was sworn in as prime minister of Ethiopia. His first few months in office saw many positive human rights […]
አሪፍ አይቸኩልም ” ጎበዝ ተረጋጋ ብለን ነበር?!? – (ዘመድኩን በቀለ)

April 2, 2019 አሪፍ አይቸኩልም ” ጎበዝ ተረጋጋ ብለን ነበር?!? [ዶሮ ማነቂያዎች] ዘመድኩን በቀለ ★ የዛሬ ዓመት ልክ በዚህ ቀን ጠቅላያችን በተሾሙ ዕለት የጦመርኳት ጦማር ናት። በዚህ ጦማር ምክንያት የተሰደብኩትን ስድብ በፌስቡክ ዓለም ቆይታዬ ተሰድቤ አላውቅም። የቅር ወዳጆቼ ሳይቀር “ አበዛኸው ” ብለው በድፍረት እስኪያኮርፉኝ ድረስ ብዙ ጠላት የገዛሁባት ጦማር ናት። በወቅቱ ሁሉ ሰው በጠሚው […]
ዶ/ር አብይ ሆይ፥ ምንን እንደምር? (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

April 2, 2019 ዶ/ር አብይ ሆይ፥ ምንን እንደምር? ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ዛሬ ይቅርታ መጠየቅዎ የልቤን ቀልብ ሳበው። ትልቅ ሰው እንዲህ ነው። በዚህ ደብዳቤዬ ባለፈው ዓመት በደከሙበት ፈንታ በሚቀጥለው አዲስ ዓመት የሚልቁበት ይሆን ዘንድ ልሞግትዎ ነው። ይህ ሕዝብ አሁንም ዕድል እየሰጠዎት እንደሆነ በማወቅ በቃልዎ እንደሚተጉ አምናለሁ። ባለፈው ዓመት ብዙ ግሩምና ድንቅ ሥራ አደረጉ። በተጨማሪም በኢትዮጵያ አንድነት […]
የአፋኙ ስርአት የአፈና አካል ስለ ነበረው ኢ.ን.ሳ. ጥያቂት ያጫሩብኝ ጉዳዮች …?!? (ነአምን ዘለቀ)

April 2, 2019 የአፋኙ ስርአት የአፈና አካል ስለ ነበረው ኢ.ን.ሳ. ጥያቂት ያጫሩብኝ ጉዳዮች …?!? በነአምን ዘለቀሰላም ወገኖች: አንድ የከነከነኝ ጉዳይ አለ። ከኢንፎርሜሽን መርብ ኤጀንሲ (ኢንሳ) ጋር ተያይዞ የወጣውን ዘጋቢ ፊልም ይመለከታል። ዘጋቢ ፊልሙን እንዳአጋጣሚ ሆና በርከታ ጓደኞቼና ጓደኞች እንድመለከተው ልከውልኝ ለማየት ግን ጊዜና ትኩረት የሰጠሁት ትላንት ነበር። እንደዚህ መሰል ፊልሞች ወደ ሁሏ ሄዶ መስራቱ አሰፈላጊም […]
አንድም ንጹህ በሌለበት ሁሉም ከሳሽና ወቃሽ መሆኑ ለአገር አይበጅም!!! አማረ ተግባሩ (ዶ/ር)

April 2, 2019 አንድም ንጹህ በሌለበት ሁሉም ከሳሽና ወቃሽ መሆኑ ለአገር አይበጅም!!! አማረ ተግባሩ (ዶ/ር) አቶ ለማ መገርሳ ተናግረዋል። ይህንን ልብ የሚነካ ንግግራቸውንም አዳምጠናል። ቀደም ሲል በኦሮምኛ የተናገሩትንና “በድብቅ የተቀዳ” ተብሎ የአማርኛ ትርጉምም አብሮት የተለቀቀውንም አዳምጫለሁ። በይዘት አንድ ሲሆኑ ሁለቱም ልብ የሚነኩ ነበሩ። ትንሽ ቀደም ቢሉ ጥሩ ነበር። በቃል አቀባይ መግለጫ መስጠት ይበልጥ ጥርጣሬን ከማማባሱም […]
የኤርሚያስ እይታና የአድርባዮች ጫጫታ !!! (ሀይለገብርኤል አያሌው)

April 2, 2019 የኤርሚያስ እይታና የአድርባዮች ጫጫታ !!! ሀይለገብርኤል አያሌው ኤርሚያስ ለገሰ የ27 አመቱን የሸፍጥ ፖለቲካ በትኖ በማሳየት የፈጠረው እውቀትና ንቃት አምሳያ የለው:: የሕወሃትን ገበና ገልጦ የአውሬነቱን ልክ እንድናይ በማድረግ ያደረገው ጥረት ከቃላት በላይ ነው:: ኤርሚያስ ደራሲ ተንታኝና ብቁ አሰላሳይ ፖለቲከኛ በመሆን ብዙ አስተዋጽዖ ለትግሉ እበርክቷል:: በስህተት ጎዳና የጀመረው ፖለቲካ በግዜ ተለውጦ ወደ ሕዝባዊና ሃገራዊ […]
እፀገነት ሰብሉ ማን ናት?? – ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!! እፀገነት ሰብሉ ማን ናት?? በ የካቲት 66 ዓ.ም በፈነዳው አብዮት ጨቋኙንና አምባገነኑን ስርአት ታግለው ህዝባዊና ዲሞክራስያዊ ስርአት ለመመስረት፤ በኢሕአፓ ስር ሴቶች በስፋት ተደራጅተው ያደረጉትን ገድል ስናስብ እንደ እፀገነት ሰብሉ ያሉትን ጀግና ወጣቶች ከታሪክ መሃደር እያገላበጥን ማስተዋሳችንና ላሁኑ ትውልድ ማስተላለፋችን የግድ ይላል። ከንግድ ስራ ኮሌጅ ተመርቃ በብሄራዊ ትምባሆ ሞኖፖልና በሼል […]
Has Abiy Ahmed turned Ethiopia into a one-man show?

April 2, 2019 SOURCE: Al Jazeera News In his first year, the PM has made swift and sweeping reforms. His real test will be elections in 2020, say experts. by Elias Gebreselassie Addis Ababa, Ethiopia – Befeqadu Hailu, a blogger and human rights activist had good reason to celebrate Prime Minister Abiy Ahmed’s swearing-in ceremony […]
Abiy’s year one: Ethiopia’s best hope for stability

PM Abiy Ahmed faces many challenges, but he has achieved much and can do even more, if given a popular mandate. by Mohammed Ademo more on Ethiopia Abiy’s year one: Ethiopia faces the threat of ethnic conflicttoday Has Abiy Ahmed turned Ethiopia into a one-man show?today Between hope and fear: Press and politics in Ethiopia […]
