Abiy’s year one: Ethiopia faces the threat of ethnic conflict | Africa | Al Jazeera

AfricaAbiy’s year one: Ethiopia faces the threat of ethnic conflictToggle navigation h O Abiy’s year one: Ethiopia faces the threat of ethnic conflict There is growing concern that Ethiopia’s prime minister has failed to address rising ethnic tensions and violence. by Yohannes Gedamu more on Ethiopia Abiy’s year one: Ethiopia’s best hope for stabilitytoday Abiy’s […]
በአዲስ አበባ ጉዳይ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የተሰጠ ምላሽ
ኢትዮጵያዊ የሆንክ ሁሉ የሴረኞችን አካሄድ አስተውል! (ሰርፀ ደስታ) – የሳተናው አምደኛ

April 1, 2019 በዚህ ጽሁፍ ስለ ሰላዩ ኤርሚያስ ለገሰና ስለስለላ ሴራዎች ግንዛቤ፣ ስለ ዜጎች ጥቃትና ስለ ሴረኞች እንቅስቃሴ አነሳለሁ፡፡ የቀድሞው የበረከት ስምዖን አገልጋይና የሕወሀት ቅጥረኛው የዛሬው በኢሳት የሕወሐት ተወካይ ጋዜጠኛ አይሉት ብቻ የሆነ ነገር ግን በኢሳት ዋና የኢትዮጵያ ተንታኝ እንደሆኔታው ቃለመጠይቅ አድራጊ ምናምን የሆነው ኤርሚያስ ለገሰን አስመልክቶ ሰሞኑን አንድ ይገረም አለሙ የተባለ ሰው ጥርጣሬውን በዚህ […]
ስለ አብይ ያልገባኝ አለ ይሆን? ስለ ኤርሚያስ ግን ቆይቻለሁ! (ሰርፀ…

April 2, 2019 ምን እየተሰራ እንደሆነ የገባችሁ ካላችሁ እስኪ ማብራሪያ ስጡን ወደ አላስፈላጊ አናሊቲካለ ኢንቨስቲጌሽን ከመሄዳችን በፊት፡፡ እውነት ለመናገር ነገሮች እንዲህ በወረደ ሁኔታ የሚሸውዱን ከሆነ ችግሩ የሸዋጆቻችን ሳይሆን የእኛ ነው፡፡ በቃ እኛን ከማንነታቸው አውርደናቸዋል ብለው እንደፈለጋቸው ይሆናሉ፡፡ ባለፈው ዶ/ር በድሉ ዋቅጂራ የተባሉ ሰው የሉሲን የሰላም አስከባሪነት ተልዕኮ ግልብ ብለው ያጣጣሉበት ጽሁፋቸው በአግራሞት ነው ያነበብኩት፡፡ እውነቱን […]
አዲስ አበባ ስትመሰረት ኦሮሚያ ልብወለድ ነበረች – ቴዎድሮስ ጸጋዬ

April 2, 2019 https://youtu.be/cfesRcx9044 https://youtu.be/cfesRcx9044
የኢትዮጵያ አንድነት የሚያሳስባቸው ከሆነ ከጠ/ሚ/ሩ ጋር እንስማማለን – እስክንድር ነጋ
April 2, 2019
በደቡብ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ
April 2, 2019
ሕዝብ ስለመሪው ምን እንደሚያስብ እንዴት እንወቅ? – ቢቢሲ / አማርኛ

በኢትዮጵያ የሕዝብ አስተያየት የሚሰፈርበት ዘመናዊ ቁና የለም። በመሆኑም ድምዳሜ ላይ የምንደርሰው በነሲብ ነው። ወይም ደግሞ ከአንዳንድ ኩነቶች በመነሳት…። ለምሳሌ በማኅበራዊ የትስስር መድረኮች በሚቀነቀን ጯኺ አጀንዳና ምላሹ…፤ ለምሳሌ ከተሳካ የመሪ ቃለ ምልልስ ወይም የመድረክ ላይ ንግግር። አንዳንድ ያልሰመሩ የመሪ ንግግሮች ፖለቲካዊ ጡዘት ያከራሉ፤ አንዳንድ የሰመሩ የመሪ ቃለ ምልልሶች ፖለቲካዊ ትኩሳትን ያበርዳሉ። • በ2018 ጎልተው የታዩት ጠቅላይ […]
መፈናቀል፡ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የአንድ ዓመት ፈተናዎች አንዱ – ቢቢሲ / አማርኛ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ቃለ መሃላ ፈጽመው ስልጣን ከተረከቡ ድፍን አንድ ዓመት ሆናቸው። በዚህ ቆይታቸውም በርካቶች በሃገሪቱ ታይተው የማይታወቁ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ የለውጥ እርምጃዎችን እንደወሰዱ በመጥቀስ አድናቆታቸውን ይገልጹላቸዋል። በሌላ በኩል ደግሞ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የአንድ ዓመት የአስተዳደር ቆይታ ወቅት የተለያዩ ፈታኝ ሁኔታዎች አጋጥመዋል። ከእነዚህም መካከል በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች የተከሰቱት የብሔር ግጭቶችና እነሱንም ተከትሎ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች መፈናቀል […]
Is Ethiopian PM Abiy’s reform drive running out of steam?

Abiy Ahmed came to power a year ago in a country on the brink of collapse. Hailed as a great reformer by his supporters, Abiy’s critics say he is not acting fast enough to turn the tide. Prime Minister Abiy Ahmed came to power at a time when unrest had engulfed the country for about […]
