አይ ቲም ??? (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-11-30 አይ ቲም ??? ያሬድ ሀይለማርያም ጎበዝ ለውጡን የሚመራው ቡድን ወገቤን ማለት ከጀመረ እኮ ውሎ አደረ። የለማም ዛሬ በቬኦኤ መደመር እና ብልጽግና ባፍንጫዮ ይውጣ ማለት ሰበር ዜና ሊሆን አይችልም። ወሬው እየተሸራረፈም ቢሆን ሲያለማምዱን ቆይተዋል። አሁን ማሰብ የሚያስፈልገው ይች አገር እና ይህ ድሃ ሕዝብ ምንድን ነው የተደገሰለት የሚለው ነው። ኦዴፓ እየተንሸራተተ እንደሆነ እኮ ከአመት በፊት ምልክቶች […]
የ«አያቶላህ» ጃዋር መሐመድ ቴሌቭዥን የማይዘግባቸው የኦሮሞ ግድያዎች !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-11-30 የ«አያቶላህ» ጃዋር መሐመድ ቴሌቭዥን የማይዘግባቸው የኦሮሞ ግድያዎች !!! አቻምየለህ ታምሩ የ«አያቶላህ» ጃዋር ቴሌቭዥን ከወር በፊት በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተገደሉ የተባሉ የኦሮሞ ተማሪዎች ጉዳይ እስካሁን ድረስ በዜና እወጃ ሳይቀር ያስተጋባዋል፤ የብዙ ኦነጋውያን ዶክተሮችና ፕሮፌሰሮች የትንታኔ አጀንዳ አድርጎ እያስተነተነበት ይገኛል። በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን ተገደሉ ለሚላቸው ኦሮሞዎች ስም ሳይቀር እየሰጠ ያልኖረበትን ዘመን የትርክት ግድያ ሲዘግብ የሚውለው የጃዋር ቴሌቭዥን፤ […]
አደራ…አደራ… አደራ …. ታዬ ቦጋለ – (ኢልመ ደሱ ኦዳ)

2019-11-30 አደራ…አደራ… አደራ …. ታዬ ቦጋለ –ኢልመ ደሱ ኦዳ ግልፅ መልእክት፦ 1. ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ አሊ (PhD) 2. ለክቡር የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሣ (የክብር ዶክተር) * ከሁሉ በማስቀደም በነፍሳችሁ (ነፍስ እንጂ ነብስ አይባልም) ተወራርዳችሁ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እጅግ አስቸጋሪና ፈታኝ የሆነውን የወያኔ / ትህነግ ሥርአት ለመጣል ከሌሎች ጓዶች ጋር በመሆን ለተጫወታችሁት […]
የኢሳት ቦርድ መግለጫ

2019-11-30 የኢሳት ቦርድ መግለጫ ለሚመለከተው ሁሉ የኢሳትን አሰራር ስለመግለጥ ከአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት የውጭ ድጋፍ ኮሚቴ “ የአዲስ አበባ ባላደራ ምክርቤት ( ባልደራስ) ሰብሳቢ በሆነው የሰብአዊ መብት ተሟጋችና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ አገዛዙ ለሚወስደው እርምጃ ኢሳት ሐላፊነቱን እንደሚወስድ ስለማሳወቅ” በሚል ርዕስ የተጻፈ ጽሁፍ በማህበራዊ ሚዲያ ተሰራጭቶ ተመልክተናዋል። ጉዳዩ የሕዝብ መነጋገሪያ ስለሆነና ኢሳትም የኢትዮጵያን ህዝብ […]
የአዲስ አበባ ምስረታ ትክክለኛ ታሪክ በመምህር ታየ ቦጋለ

November 29, 2019
የፌዴራልዝም ስርዓት አተገባበር በኢትዮጵያ ክፍል አንድ እና ክፍል ሁለት
November 29, 2019 የፌዴራልዝም ስርዓት አተገባበር በኢትዮጵያ ክፍል አንድ የፌዴራልዝም ስርዓት አተገባበር በኢትዮጵያ ክፍል ሁለት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓርቲዎች ጋር ሲያካሂድ የነበረው ውይይት ባለመግባባት ተበተነ፡፡
November 29, 2019 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓርቲዎች ጋር ሲያካሂድ የነበረው ውይይት ተበተነ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በምርጫ ማስፈጸሚያ ሕጉ ዙሪያ ዛሬ ማካሄድ ጀምሮ የነበረው ውይይት ባለመግባባት ተቋርጧል፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባና የሥነ ምግባር አዋጅ መጽደቁ ይታወሳል፡፡ የጸደቀው አዋጅ ማስፈጸሚያ ደንብ ላይ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ለማድረግ በምርጫ ቦርድ አማካኝነት ቢሰበሰቡም መስማማት […]
የፌዴራልዝም ስርዓት አተገባበር በኢትዮጵያ ክፍል አንድ እና ክፍል ሁለት
November 29, 2019 የፌዴራልዝም ስርዓት አተገባበር በኢትዮጵያ ክፍል አንድ የፌዴራልዝም ስርዓት አተገባበር በኢትዮጵያ ክፍል ሁለት
ኤርትራና ኳታር የቃላት ጦርነት ጀምረዋል።

November 29, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/177059 – ኳታር የተለያዩ የሽብርና የተቃውሞ ተግባራት በኤርትራ ውስጥ እንዲፈጸሙ የማስተባበር ሥራዎችን እያከናወነች መሆኑን እንደደረሰበት የኤርትራ መንግሥት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። – የኤርትራ መንግሥት የማስታወቂያ ሚኒስቴር “ከክስና ሐሰተኛ መረጃዎችን ከመጠቀም ይልቅ እውነታዎችንና የችግሮቹን ስር መሰረት መለስ ብሎ እንዲመረምር” የኳታር የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል። BBC Amharic : ኳታር የተለያዩ ኃይሎችን በመጠቀም የአገሪቱን […]
የተፈጠረው ምንድነው? ዶ/ር አብይ ደርግ ሆነ ወይስ ኦቦ ለማ ህወሓት ሆነ?

November 29, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com/2019/11/30/what-happened-between-dr-abiy-and-obbo-lemma/ አንድ የረጅም ግዜ ወዳጄ “የኦቦ ለማ ንግግር ሌላ መንግስቱ ኃይለማሪያም የስልጣን ማማ ላይ ካወጣን በኋላ እሱን መልሶ ለማውረድ አላስፈላጊ መስዋዕትነት ከመክፈላችን በፊት ልጓም እናብጅለት ነው” የሚል እንደሆነ ፅፎ ተመለከትኩ። በእርግጥ የወዳጄ ሃሳብ በከፊል ልክ ነው። ይህን ወዳጄን ጨምሮ ለከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ሳይቀር “የሀገሪቱ የፖለቲካ ልሂቃን ነገሮችን በሰከነ መልኩ ማየትና መያዝ […]