ግንቦት 7 ራሱን ከፎቅ ከስክሷል – የኢሳት ባልደረባ ካሳሁን ይልማ የግል ምልከታ

March 28, 2019 አርበኞች ግንቦት 7 ራሱን ከፎቅ ከስክሷል – ዘረኞችም ገበያ ይደራላቸዋል =============================== ከፕሮፍ ብርሀኑ የኦቢኤን ቃለምልልስ ቅንጫቢ ንግግር የተረዳሁት ሁለት ነጥቦችን ነው። 1.የፓርቲው ሁለት ዋና አመራሮች ወቅታዊ የፖለቲካ አረዳድ ለየቅል ሆኗል:: አቶ አንዳርጋቸው ከሰሞኑ በሰጧቸው ሁለት ቃለምልልሶች ያደመጥነው የእነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግሥት ሀዲድ እየሳተና ሀገሪቷ ወደለየለየት እርስበርስ ግጭት እያመራች መሆኗን ነው።ፕሮፍ ብርሀኑ […]
“ዲሞክራሲ፣ ነፃነት፣ የሕግ የበላይነት፤ ከእኔ አማራነት፣ ትግራይነት፣ ኦሮሞነት የተሻለ ዋጋ አለው ወደሚል ሂደት መሄድ አለብን፡” – ዶ/ር አወል ቃሲም

March 29, 2019 ዶ/ር አወል ቃሲም አሎ፤ የፖለቲካ ተንታኝና በለንደን Keele ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር፤ “የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?” በሚል የመነጋገሪያ አጀንዳችን፤ ባለፉት 12 ወራት ውስጥ የለውጡ ጅማሮ ያበረከታቸውን ማለፊያ አስተዋፅዖዎች፣ የገጠሙትን ተግዳሮቶች፣ ያሳደራቸውና ስጋትና ተስፋዎች አስመልክተው አተያያቸውን ያጋራሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እስክንድር ነጋን በተመለከተ በሰሜን አሜሪካ ለሚገኘው የዜጎች ተቆርቋሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የሰጡት መልስ

March 29, 2019 የተከበራችሁ በሰሜን አሜሪካ የምትገኙ ተቆርቋሪ ዜጎች ለሀገራችሁና ለሕዝባችሁ በመቆርቆር፣ ሀገራችሁም የተሻለችና የሠለጠነች እንድትሆን በማሰብ የጻፋችሁትን መልእክት ተመልክቼዋለሁ፡፡ እንደ እናንተ ካሉ በሳል ዜጎች የሚጠበቀውም ይሄው ነው፡፡ ችግሮችን በጨዋነት በመመካከርና የተሻለ የመፍትሔ ሐሳብ በማቅረብ መፍታት እንደሚገባ የእናንተ ተግባር አርአያ የሚሆን ነው፡፡ በሀገራችን የተፈናቀሉ ዜጎችን በተመለከተ ያነሣችሁት ሐሳብ ሁላችንም የምንጋራው ነው፡፡ ዜጎች በገዛ ሀገራቸው ማናቸውም […]
‘Investigators believe anti-stall activated in Ethiopian’s 737 Max’ – The Guardian

Tn s D Ethiopian Airlines crash Investigators ‘believe Ethiopian 737 Max’s anti-stall system activated’ Reports of high-level briefing with US regulators come as lawsuit is filed against Boeing Gwyn Topham Transport correspondent, Helena Smith in Athens and agencies Fri 29 Mar 2019 13.09 GMT Last modified on Fri 29 Mar 2019 13.50 GMT Share on Facebook Share […]
Preliminary findings show similarities between Lion Air and Ethiopian Airlines crashes – Fox News
→ Preliminary findings show similarities between Lion Air and Ethiopian Airlines crashes Mar. 29, 2019 – 2:25 – According to The Wall Street Journal, at just 450 feet above ground, Ethiopian Airlines Flight 302’s nose began to pitch down; correspondent Doug McKelway reports.
Boeing 737 MAX Stall Preventer Believed Activated in Ethiopian Crash – The Wall Street Journal

Investigators Believe Boeing 737 MAX Stall-Prevention Feature Activated in Ethiopian Crash Emerging consensus is the strongest indication yet that the same MCAS system misfired in the fatal Ethiopian and Indonesian flights ByAndy Pasztor and Andrew Tangel Updated March 29, 2019 5:05 a.m. ET Officials believe a suspect automated flight-control system activated before a Boeing Co. […]
Why Ethiopia has postponed its census – The Economist

The count is always contentious because it confers money and power Mar 29th 2019 IN ETHIOPIA, Africa’s second most populous country, it is often difficult to distinguish politics from demography. On March 18th the government announced that the national census, due to begin one and a half years behind schedule on April 7th, would be […]
የዲደብሊዉ (DW) ቃለምልልስ ከእስክንድር ነጋ እና ጀዋር መሃመድ ጋ

March 29, 20190
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጡትን ሙሉ ጋዜጣዊ መግለጫ

March 29, 2019
” …አሳሪዎቹም ጉልበታቸውን ከጭንቅላታቸው አላወጡም! ታሳሪውም አልሰለቸውም…. ” ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

March 29, 2019 ” …አሳሪዎቹም ጉልበታቸውን ከጭንቅላታቸው አላወጡም! ታሳሪውም አልሰለቸውም…. “ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም አንዲት የአሜሪካ ሴት ልጇን አንድ ሰካራም መኪና እየነዳ ሲሄድ ገጭቶ ገደለባት፤ እርር! ድብን! ብላ አዘነች፤ አልበቃትም፤ የአንድ ሰው ትግል ጀመረች፤ አሜሪካን አዳረሰችው፤ እናቶች ሁሉ ተሰባሰቡላት፤ ከዚያ ቀስ እያለ ሌሎችም ሁሉ እየገቡበት ትልቅ አገር-አቀፍ ንቅናቄ ሆኖ እየጠጡ መንዳት በሕግ እንዲከለከል አደረገች፤ በዚች በአንድ […]
