በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ያለው ፖለቲከኛ፤ ጠባብና የተደበቀ አጀንዳ ያለው ነው!!! (ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ)

March 27, 2019 0 በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ያለው ፖለቲከኛ፤ ጠባብና የተደበቀ አጀንዳ ያለው ነው!!! ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አዲስ ዘመን ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮሳይንስ መምህርና ተመራማሪ ናቸው። ቋሚ ስራቸውየሶስተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ማስተማርና ማማከር ነው።ከመደበኛ ስራቸው በተጨማሪ ለ28 ዓመታት የነቃ የፖለቲካተሳታፊ ነበሩ። አሁንም የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክፓርቲን በሊቀመንበርነት ይመራሉ። ፓርቲያቸው የመድረክስብስብ አባል ሲሆን፤ እርሳቸውም የስብስቡ ምክትልሊቀመንበር ናቸው። ፕሮፌሰር በየነ፤ ለ28 ዓመታት በፖለቲካ ንቁ ተሳታፊስላደረጋቸው ምክንያት ሲናገሩ “የኢትዮጵያ የፖለቲካህይወት አለመቃናት ዕልህ አሲዞኝ ነው፤” ይላሉ።እንደርሳቸው እምነት የሰው ልጅ የፖለቲካ ፍጡር ነው።ይህ እንዲቃና ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ከሚሰራው ሙያበተጨማሪ በአገሪቱ የፖለቲካ ህይወት ውስጥ በነፃማገልግል መልመድ አለበት። ፖለቲካን ለጥቅምናለስልጣን ብቻ ሳይሆን ለአገርና ለህዝብ ሲባልም ዜጎችመሳተፍ እንዳለባቸው በጽኑ እምነት ይገልፃሉ።ከአንጋፈው ምሁርና ፖለቲካኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ጋርበኢትዮጵያ የፖለቲካ ትኩሳቶችና መፍትሄያቸው ዙሪያቆይታ አድርገናል። እንደሚከተለው አቅርበነዋል። አዲስ ዘመን፡– የኢትዮጵያ ፖለቲካ ያልተቃናው ለምንድንነው? ፕሮፌሰር በየነ፡– የኢትዮጵያ ፖለቲካ መቼም ተቃንቶ አያውቅም። ምክንያቱም መተማመን የለም። አንዱ ሌላኛውን በበላይነት መግዛት ነው የሚፈልገው፤ ሌላው ይህንን መቀበል የለብኝም በማለት ይንፈራገጣል። በመሆኑም ፖለቲካችን ሁሉም የበላይነት ለመያዝ የሚደረግ ግብግብ ነው። በፊውዳሉም ሆነ በወታደራዊው አገዛዝ ተመሳሳይ ነው። አሁንም […]
የዘመናዊ ጦር ግንባታና የማይጨው ሽንፈት [ዋዜማ ራዲዮ]

March 27, 2019 0
አጭር ማስታወሻ ለአዲሰ አበባ መብት ተሟጋቾች(በተለይ ለእስክንድር ነጋ) (አሰፋ በድሉ)

March 26, 2019 የአዲስ አበባ ጥያቄ ማስተካከያ ይደረግበት፡፡ሁለት ነገሮች ላይ 1ኛ-ህጋዊነትን በተመለከተ 2ኛ-ቃላት አጠቃቀምን (ፖለቲካዊ) በተመለከተ፡፡ይህ አሰተያየቴ የዶ/ር አብይን መግለጫ የተንተራሰ አይደለም፡፡ትግሉ ራሱን በራሱ እንዳይጠልፍ ከመስጋት እንጂ፡፡የጠ/ሚሩን ንግግር መስከረም አበራ የምትባል ጸሐፊ በደንብ ውሥጥን የምታነብ፤ሞራ የምትገልጥ ስለ ሄሰችው አንባቢወቼን እግረ መንገዴን እጋብዛለሁ፡፡ብለው፤ብለው ሱሉልታ፤ሰበታ …አለ ይሉ ጀመር፡፡አደገኛ ንግግር ለሁለተኛ ጊዜ፡፡ወታደሮች ቤተ-መንግስት ባቀኑ ጊዜ ተመሳሳይ ንግግር አድርገዋል፡፡በወቅቱ […]
ለበቀለ ገርባ ማስታወሻ (ከዳግማዊ ተፈሪ)

በሃሣብ ተለያይተን ተሟግተናል አልፎም ተዋግተናል። ከእኔ ዘር ካልሆነ ጋብቻ ይፍረስ ግብይት ይቁም የሚል ትርክት የተሰማዉ ግን አሁን ነዉ። ዘራችንና ቋንቋችንን ካጨነገፈና ካበላሸ ህብረተሰብ እራሳችንን እንለይ የተባባልነበት አግባብ የሰማሁት ከነበቀለ ገርባ ነዉ። የተገነጠለችዉ ኤርትራ እንኳን ይኸንን ዓይነት ጫፍ የረገጠ የስብዕና ክሽፈት አላወጀችም ። ሰዋዊ የሆነ አይደለምና። በቀለ ገርባ የተባለ ጽንፈኛ ገና ከጠዋቱ ፖሎቲከኛ አይደለሁም ብሎን ነበር። […]
ግልጽ ደብዳቤለክቡር ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ (በአሜሪካ ከምንገኝ ተቆርቋሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን)

March 26, 2019 መጋቢት 18, 2011 ዓ.ም. ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ Via email address: Nigussutilahun.com ጉዳዩ፦ አዲስ አበባና የሰብአዊ መብት ታጋዩ የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጉዳይ በአሜሪካ ከምንገኝ ተቆርቋሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ውድ ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ፤ መጀመሪያ አገራችንን ኢትዮጵያንና መላውን 110 ሚሊየን አስደናቂ ስብጥር ሕዝቧን በቅንነት፤ ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ለዘላቂ ሰላምና […]
የልባችንን ጫና አስተንፈሰን ተለያየን! በለንደን እንደራሴ ጽህፈት ቤት የተደረገው ቀዳሚና ህዝባዊ ጉባኤ (ናፍቆት በዛብህ)
March 26, 2019 የልባችንን ጫና አስተንፈሰን ተለያየን! በለንደን እንደራሴ ጽህፈት ቤት የተደረገው ቀዳሚና ህዝባዊ ጉባኤ – መጋቢት ፯፡ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም. ናፍቆት በዛብህ ጉባኤው ሊጀመር ዐሥራ አምሥት ደቂቃ ሲቀረው፤ ለንደን ከሚገኘው የኢትዮጵያ እንደራሴ (Embassy) ደጃፍ ላይ ተገናኘን። በቀጠሯችን መሠረት ቃላችንን አክብረን በሰዓቱ መገናኘት በመቻላችን፤ በየበኩላችን ሳንደሰት አልቀረንም። ጉባኤው ይጀመራል ተብሎ የተነገረን ከቀኑ ኹለት ሰዓት ነው። ወንበር […]
ኦዴፓ መለስ ዜናዊ ቀምሞ ያስቀመጠለትን መርዝ ለመድፋት መጀገን ይኖርበታል!!! (ያሬድ ጥበቡ)

March 26, 2019 ኦዴፓ መለስ ዜናዊ ቀምሞ ያስቀመጠለትን መርዝ ለመድፋት መጀገን ይኖርበታል!!! ያሬድ ጥበቡ * ኦዴፓ የኦነግን አጀንዳ ለመንጠቅ ሲሟሟት ይታያል። ይህም ቢያንስ በደቡቡና በመሃል ሃገሩ ኢትዮጵያዊ ዘንድ የስጋት ምንጭ ሆኗል። የኦነግን አጀንዳ ለመቀማት ከመሯሯጥ በራሱ እምነቶች ላይ ፀንቶ በመቆም የሚያገኘውን ውሱን የኦሮሞዎች ድጋፍ ይዞ የሌሎች ኢትዮጵያውያንን ድጋፍ በመጨመር ሃገራዊ ምርጫውን ለማሸነፍ ቢሰራ…— የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ […]
21:58 / 50:36 ESAT Tikuret Habtamu and Teborne with Ato Solomon on EPRP Part 1 Mar 2019
ABIY AHMED, THE NEEDLE: Some Solutions to the current challenges facing Ethiopians

Amharic ABIY AHMED, THE NEEDLE: Some Solutions to the current challenges facing Ethiopians March 25, 2019 263 SHARES FacebookTwitter Tecola W. Hagos Tecola W Hagos, 25 March 2019 PART I. ABIY AHMED In General Prime Minister Abiy Ahmed keeps messing up my logic-oriented brain with his beautifully crafted speeches and messages. His recent address/message of […]
Raya: a category error, and a catalog of errors (Ethiopian insight)

By Alemayehu Weldemariam The people of Raya in northern Ethiopia have diverse origins and so defy simple categorizations. A more accommodating federation and responsive politics would help resolve their disputed administrative status. “The philosophers have only interpreted the world, in various ways. The point, however, is to change it”— Karl Marx I was born and raised in Alamata, […]
