ጌቱ ወርቁ፤ ዳንኤል ይመር፤ መብራት ደጋጋ፤ ተክሉ ተረዳ፤ ተስፋዬ ጌታነህ፤ በጋሻው ጥሩነህ፤ ጀማል ወልጫፎ እነማን ናቸው???? – ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ጌቱ ወርቁ፤ ዳንኤል ይመር፤ መብራት ደጋጋ፤ ተክሉ ተረዳ፤ ተስፋዬ ጌታነህ፤ በጋሻው ጥሩነህ፤ ጀማል ወልጫፎ እነማን ናቸው???? ከቀበሌ 12 ጀምሮ በኮረኔል ያለምዘውድ ተሰማ ቤት የተከናወነውን ሙሉ የ ቀይ ሽብር ድርጊት ፤ በወቅቱ በዛ አካባቢ በነበረ የኢሕአፓ አባል እንደተነገረው፡፡ ስሙም እንዳይገለጽ ስለፈለገ ከመግለጽ ተቆጥበናል፡፡ “ይህ ማስታወሻ በደብረ ዘይት ከተማ የተከናወነውን ዛሬም […]
ዘርዓብሩክ አበበ ማን ነው?? – ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ዘርዓብሩክ አበበ ማን ነው?? ማሳሰብያ፤..…ስለ ዘርዓ ብሩክ አበበ ተጨማሪ ታሪክ ያላችሁ ትልኩልን ዘንድ እንጋብዛችኋለን ዘርዓብሩክ ለውድ ኢትዮጵያ ሀገራቸውና ለሕዝቧ ሲሉ ከኢሕ አፓ ጎን ተሰልፈው መስዋዕት ከሆኑት ወጣት ጀግኖች አንዱ ነው ። ዘር ዓብሩክ ለትምህርት ከሄደበት ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ኢሕአሠን ከተቀላቀሉትና ስልጠና ከወሰዱት ከመጀመርያው ቡድን አንዱ ነበር። እንደሱ ጓዱ […]
“የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ጥያቄ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባለቤትነት መብት ጥያቄ ተሸጋግሯል” የፖለቲካ ፓርቲዎች
አዲስ አበባን ለማትረፍ ከሳሪያቮ ትምህርት እንውሰድ – ፟ከመንግስቱ ሙሴ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ኢትዮጵያን ቦዝኒያ አናድርጋት አዲስ አበባን ለማትረፍ ከሳሪያቮ ትምህርት እንውሰድ ================================ የሰሞኑ የአዲስ አበባ እና በሀገሪቱ ዙሪያ የሚታየው ውጥረት እጅግ አስፈሪ እና ጥንቃቄ ሊሰጠው የሚገባ ነው። በእርግጥ ነው ኢትዮጵያ አትጠፋም ዘመነ መሳፍንት እና አናርኪ ግን በሀገሪቱ ሊነግስ ይችላል። በአዲስ አበባ ዙሪያ የምናየው ጤናማ ያልሆነ የከተማ አስተዳዳሪወች እና የክልል መንግስታት ተግባር የሚያሳስብ ከመሆን አልፎ የዜጎችን በሰላም የመኖር፣ […]
የዐብይዋ ኢትዮጵያ አቅጣጫ ተጠቋሚ አላት ይሆን? (ነጋሽ መሐመድ- አዜብ ታደሰ)

March 19, 2019 ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ፖለቲካዊ-ምጣኔ ሐብታዊ-ጎሳዊ-ማሕበራዊ-ፍትሐዊ ቀዉስ ግን ሐገሪቱን አቅጣጫ ጠቋሚ እንዴላት መርከብ ከማዕበል ወጀቦ፣ ከከበረዶ ቋጥኝ ክምር እንዳያላጋት፣የዐቢይ መንግሥትም እንደቀዳሚዎቹ ሁለቱ ጅምር ምግባሩን እንደዘከረ እድሜ እንዳይቆጥር ነዉ የብዙዎች ሥጋት። *, [data-id=”gui_3644813442″] div, [data-id=”gui_3644813442″] svg{ display:inline-block; margin:0; padding:0; border:0; -webkit-box-sizing:border-box; box-sizing:border-box; } div{ background-position:center center; background-repeat:no-repeat; } .avp-pos-abs{ position:absolute; } .avp-pointer-none{ pointer-events:none; } […]
ለአቶ አድማሱ ዳምጠው የኦሮሚያ መንግስተ ቃል አቀባይ! ወዴት ወዴት! (ሰርፀ ደስታ)
March 19, 2019 በመጀመሪያ ቁመሩን አቁሙት፡፡ ኦሮሞ አገር መምራት አይችልም የሚል ዘመቻ ተከፍቶብናል እይላችሁ ራሳችሁ እየጻፋችሁ ከኦሮሞ ሕዝብ ውስጥ ልትደበቁ ትሞክራላችሁ፡፡ ኦሮሞን አገር ከገነቡና ከመሩ አባቶች ታሪክ አውጥታችሁ የራሳችሁ የጥላቻና ዘረኝነት ፖለቲካ ባሪያ ለማድረግ ብዙ ሰርታችኋል በብዙ መልኩም ተሳክቶላችኋል፡፡ አገር መምራት ደለም የተበታተነችን አገር እንድ አድርጎ መገንባት የቻሉትን አባቶች ኢትዮጵያ ትዘክራለች፡፡ አቶ አድማሱ ዛሬ የኦሮሞን […]
LTV WORLD: SEFEW MEHEDAR: ኦሮሞ የበላይ የሚሆንበት አንድ ካሬ መሬት ሊኖር አይገባም – ግርማ ሰይፉ

LTV WORLD: SEFEW MEHEDAR : ኦሮሞ የበላይ የሚሆንበት አንድ ካሬ መሬት ሊኖር አይገባም – ግርማ ሰይፉ (ክፍል 2) LTV WORLD: SEFEW MEHEDAR: ሚሊኒክን ለማወደስ ህሊናዬ አይፈቅድልኝም – ቶሌራ አዳባ | ኦነግ|
Russian Pantsir-S1 anti-aircraft defense systems spotted in Ethiopia

Mar 17, 2019 in Army, News, Video Photo by ETV channel The Ethiopian National Defense Force (ENDF) is operating at least one Russian-made Pantsir-S1 anti-aircraft defense systems, footage released on a national TV has confirmed. Russia’s main arms exporter Rosoboronexport declined to comment when asked about the Pantsir-S1′ delivery to Ethiopia. People familiar with the […]
የቀድሞ ፕሬዝዳንት ነጋሶ ጊዳዳ በአዲስ አበባ ጉዳይ ያውሩት አስገራሚ ንግግር
ለጌዴኦ ተፈናቃዮች ዕርዳታ እንዳይደርስ ያደረጉ በሕግ ይጠየቁ!

ምንጭ – ኢትዮጵያ ሪፖርተር ርዕሰ አንቀጽ ርዕሰ አንቀጽ 17 March 2019 በጋዜጣዉ ሪፓርተር በኢትዮጵያ በአንድ ዓመት ውስጥ ከደረሱ ዋነኛ ቀውሶች መካከል አንደኛው፣ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ጉጂ ዞን ከ800 ሺሕ በላይ የጌዴኦ ተወላጆች መፈናቀላቸው እንደነበር ይታወሳል፡፡ ሪፖርተር በሐምሌ መጨረሻ 2010 ዓ.ም. በሥፍራው ተገኝቶ በሠራው ሰፊ ዘገባ፣ በጉጂና በጌዴኦ ተወላጆች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች […]
