የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ በድጋሚ ተራዘመ

ምንጭ – ሪፖርተር ካ 18 March 2019 ዳዊት እንደሻው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራዉ የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ኮሚሽን ዛሬ መጋቢት 9 ቀን 2011 ዓ.ም. በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ መጋቢት 29 ቀን 2011 ዓ.ም. ይደረጋል ተብሎ ዕቅድ የተያዘለት አራተኛዉ የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ላልተወሰነ ጊዜ እነዲራዘም ወሰነ፡፡ ለቆጠራዉ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን ማሰራጨት […]

ቃለ ምልልስ የአዲስ አበባ ውዝግብ እንዴት ነው የሚፈታው?

ምንጭ – አዲስ አድማስ በአለማየሁ አንበሴ የተጣፈ Sunday, 17 March 2019 የህገ መንግስቱ አንቀፅ 49 ስለ ርዕሰ መዲና እንዲህ ይደነግጋል፡፡ ንዑስ አንቀፅ 1፤ “የፌደራሉ መንግስት ርዕሰ ከተማ አዲስ አበባ ነው፡፡” ይላል፤ ንዑስ አንቀፅ 2 ደግሞ፤ “የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ራሱን በራሱ የማስተዳደር ሙሉ ስልጣን ይኖረዋል፡፡ ዝርዝሩ በህግ ይወሰናል” ይላል፡፡ ንዑስ አንቀፅ 3፤ “የአዲስ አበባ ከተማ […]

ይድረስ ለ23ቱ የአዲስ አበባ የተወካዮች ምክር ቤት ተመራጮች፤

  በሙሼ ሰሙ የተጣፈ ምንጭ – አዲስ አድማስ Sunday, 17 March 2019                                            ያለ ውግንና ውክልና ትርጉም የለውም!!                                                        “የራሳችንን ዕድል በራሳችን የመወሰን መብታችንን ተጠቅመን፣ በነጻ ፍላጐታችን፣ በሕግ የበላይነት እና በራሳችን ፈቃድ ላይ የተመሰረተ አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብ በጋራ ለመገንባት ቆርጠን በመነሳት….  ከዚህ በላይ ለገለጽናቸው ዓላማዎችና እምነቶች ማሰሪያ እንዲሆነን እንዲወክሉን መርጠን በላክናቸው ተወካዮቻችን አማካይነት በሕገ መንግስት […]

Pressure rises on Boeing over Ethiopian Airlines, Lion Air crash parallels

Source – The Globe And Mail Maggie Fick and Tim Hepher ADDIS ABABA and PARIS Reuters Published March 18, 2019 Investigators into the Boeing 737 Max crash in Ethiopia have found striking similarities in a vital flight angle with an airplane that came down off Indonesia, a source said, piling pressure on the world’s biggest […]

Families of Ethiopia plane crash victims could get Sh300m

Dominic Omondi 19th Mar 2019 A plane crash such as that of the Ethiopian Airlines jet that killed all the 157 passengers on board can be devastating. Besides smashing shared dreams into smithereens, plane crashes have been known to gut through household’s finances, firm’s profitability and the country’s economic output. But will compensation to families […]

Landlocked Ethiopia Charts a Course for a Navy

(MICHEL EULER/AFP/Getty Images)P As Ethiopia’s leaders push for the country to become a significant international trade player, Addis Ababa will need to protect its trade routes in the years ahead — something that necessitates a maritime presence. A future Ethiopian navy would also play a role in regional economic and political integration in the Horn […]

ከሀሰት ዜና እና ከጥላቻ ንግግሮች ህብረተሰቡ እንዲቆጠብ የጠቅላይ ሚንስትር ፅህፈት ቤት አሳሰበ

March 18, 2019 ከሀሰት ዜና እና ከጥላቻ ንግግሮች ህብረተሰቡ እንዲቆጠብ የጠቅላይ ሚንስትር ፅህፈት ቤት አሳሰበ በዚህ የለውጥ ወቅት ግጭት በመቀስቀስ እና ብጥብጥ በማንገስ የህዝብ መፈናቀል እና ስቃይን ለማባባስ ከፍተኛ ጥረት በመደረግ ላይ መሆኑን ፅህፈት ቤቱ አስታውቋል:: አንዳንድ ሀላፊነት የጎደላቸው ግለሰቦች በተለይም በማህበራዊ ሚዲያዎች የግለሰቦችን እና የድርጅቶችን የሀሰት ስም በመጠቀም እና በምስልም በማጀብ የሀሰት ዜናዎች እና […]

” የዛሬው የፀብ መነሻ ምክንያት፡- ቦሌ ሚካኤል..”- ሀብታሙ ምንአለ

March 18, 2019 , Posted by: ዘ-ሐበሻ r ቦሌ ሚካኤል ትንሿ ኢትዮጵያ የሚያስብል የብሔር ስብጥር ይኖርባታል፡፡ ቦሌ ሚካኤል ላይ የኢትዮጵያ/የጅግጅጋ ሶማሌ፣ የሀርጌሳ ሱማሌ፣ የሀረር ኦሮሞ፣ የሸዋ ኦሮሞ፣ የአፋር የግመል ወተት ነጋዴ ምን አለፋችሁ ከእነዚህ አልፎ የሌላ ሀገር ዜጎችም ያለማዳላት ቻይኖችን ሁሉ አቅፋ ይዛለች፡፡ ቦሌ ሚካኤል ከለውጡ ወዲህ በተለይ የአንደኛው ኦነግ አመራር የሆነው ዳውድ ኢብሳ መግባት ጋር […]

የኢትዮጵያ ተቃርኖ፤ ከሃይማኖት ወደ ብሔር፣ ከብሔር መልሶ ወደ ሃይማኖት? (ክብ ልፋት) == (በፍቃዱ ኃይሉ)

March 18, 2019 የኢትዮጵያ ተቃርኖ፤ ከሃይማኖት ወደ ብሔር፣ ከብሔር መልሶ ወደ ሃይማኖት? (ክብ ልፋት) — (በፍቃዱ ኃይሉ) አንዳንዴ እውነቱ መራር ስለሆነ መጎንጨት ይኮመጥጠናል። ስለሆነም በምቾት ክበባችን ውስጥ እርስ በርስ እየተወዳደስን ከክበባችን ውጪ ያሉትን በጋራ እየረገምን የይስሙላ መደላደል እንፈጥራለን። አንዳንዴ ግን ቆራጥ ሆነን እውነቱን አጮልቀንም ቢሆን ለማየት መሞከር ይኖርብናል። ይህንን የምናደርግበት አንዱ መንገድ ከማይመሥሉን ሰዎች ጋር […]