Ethiopia’s dual path: Unity or more federalism? – Al-Ahram Weekly 06:17

In the next six months leading up to parliamentary elections, will Ethiopia move towards more federalism, or will its premier be able to unite its political and ethnic groups, asks Haitham Nouri Haitham Nouri , Wednesday 27 Nov 2019 A voter prepares to cast his vote in a referendum on a new federal state in […]
የቄሮ ነገር! የእስክንድር ፍረጃ! እና የቄሮ ጠበቆች!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-11-27 የቄሮ ነገር! የእስክንድር ፍረጃ! እና የቄሮ ጠበቆች!!! ያሬድ ሀይለማርያም ሰሞኑን አቶ እስክንድር ነጋ ቄሮ የተሰኘውን የወጣቶች ስብስብ በሁለት ከፍሎ በማስቀመጥ፤ አንደኛው ቡድን የትግል ተልኮውን ካሳካ በኋላ ወደ ቤቱ ገብቶ ለውጥኑ እያገዘ ነው። የቀሩትንም ጥያቄዎችን በሰለጠነ መልኩ እያቀረበ ነው። ሁለተኛው እና በቁጥር አነስተኛ የሆነው የቄሮ ስብስብ ደግሞ ጃዋር እንደፈለገ የሚነዳው እና በመንጋ ሕዝብን እያሸበረ መሆኑን […]
ኢትዮጵያ የቆሸሸችው መቼ ነው? (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-11-27 ኢትዮጵያ የቆሸሸችው መቼ ነው? አቻምየለህ ታምሩ በዐቢይ አሕመድ ይሁንታ በሚያሰማራው የጥላቻ ሠራዊት ከአንድ መቶ በላይ ንጹሐን ኢትዮጵያውያን በነገድና በሃይማኖታቸው እየተለዩ እንዲፈጁ ያደረገው ጃዋር መሐመድ እንዳስፈለፈላቸው ጫጩቶች ለሚቆጥራቸው ተከታዮቹ ፊት ባሳላፍነው ቅዳሜ በዋሽንግተን ዲሲ ባደረገው ንግግር «[እነሱ] ለ150 ዓመታት በአለም አቀፍ ደረጃ ታሪኳን ያቆሸሽቱን ኢትዮጵያን እኛ በገዳ ስርዓት በዲሞክራሲ እናጥባታለን» ሲል ደስኩሯል። ራሱን እንዳለማቀፍ ፖለቲከኛና […]
አጼ ምኒልክን ባለጌዎች መሳደብ አትችሉም – ጄ/ል ካሳሁን ጨመዳ
2019-11-27
Exclusive: Kenya hosting ONLF, Jubaland officials’ meeting, causing concern in Ethiopia

November 26, 2019 Source: http://addisstandard.com/exclusive-kenya-hosting-onlf-jubaland-officials-meeting-causing-concern-in-ethiopia/ Addis Abeba, November 26/2019 – Kenya is playing a host to a meeting between high level officials from the Ogaden National Liberation Front (OLNF) led by party Chairman, Abdirahman Mahdi Madey, and high level officials from Jubaland, led by its recently elected President, Ahmed Mohamed Madobe, causing concern in Ethiopia, […]
Ethiopian Journalist To Discuss Press Freedom

John M. Donnelly jdonnelly@cq.com November 25, 2019 Eskinder Nega, an Ethiopian journalist imprisoned repeatedly for his reporting, will talk about press freedom in his country and around the world at the National Press Club on Dec. 9. The event is jointly sponsored by the Club and its nonprofit affiliate National Press Club Journalism Institute. Register here: https://www.eventbrite.com/e/eskinder-nega-press-freedom-talk-tickets-83684746329 […]
እቴጌ፡ የጡት ካንሰርን በቀላሉ በስልክዎ መለየት እንደሚችሉ ያውቃሉ?

SourceURL:https://www.bbc.com/amharic/50513606 እቴጌ፡ የጡት ካንሰርን በቀላሉ በስልክዎ መለየት እንደሚችሉ ያውቃሉ? – BBC News አማርኛ 26 ኖቬምበር 2019 ቤተል ሳምሶን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጥቁር አንበሳ የሕክምና ትምህርት ቤት የአምስተኛ ዓመት የሕክምና ተማሪ ናት። ቤተል፣ የሕክምና ተማሪዎች ማህበር ውስጥ በአባልነት የምትሳተፍ ሲሆን በስነ ተዋልዶና ኤች አይ ቪ ላይ የሚሰራን አንድ ኮሚቴ በዳይሬክተርነት ትመራለች። የሕክምና ባለሙያ ከሆኑት አባቷና ከሥነ-ሕንፃ […]
አባ ሳሙዔል ብርሃኑ፤ “የጃዋር መሐመድ አቀባበል ላይ ስለተገኘሁ ነው የታገድኩት”
26 ኖቬምበር 2019 ባለፈው ሳምንት አርብ ጃዋር በዋሽንግተን ዲሲ አንድ የፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን ውስጥ ከህዝብ ጋር ለመወያየት ባዘጋጀው መድረክ ላይ ላይ ተገኝተው የነበሩት ቀሲስ ሳሙኤል ብርኃኑ ጃዋርን ለመቀበል በመውጣቴ ከስራ ታግጃለሁ ማለታቸው መነጋገሪያ ሆኗል። በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ የምትገኘው የደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ክፍል አስተባባሪ የሆኑት ቀሲስ ሳሙኤል ብርኃኑ ከቤተክርስቲያኗ ኃላፊ መልዕክት እንደደረሳቸውም ለቢቢሲ […]
ስለ ‹‹ታላቁ ጥቁር›› ያልተነገረው የታላቅነት ገጽ!!! (በኄኖክ ገለታው)

2019-11-26 ስለ ‹‹ታላቁ ጥቁር›› ያልተነገረው የታላቅነት ገጽ!!! በኄኖክ ገለታው ማርከስ ጋርቬይ ሰዎች ያለትናንት ታሪካቸው ቅርንጫፍ አልባ ዛፎች ናቸው ይላል፡፡ ይህን ያልተወሳሰበ የጋርቬይ ዕሳቦት (perception) ገንዘብ ለማድረግ ግን በትናንት ውስጥ በቅጡ ያልተፈተሹ ጎዶሎ የታሪክ ምዕራፎችን መሙላት ሳያሻ አይቀርም፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ባለ ትንሹም ትልቁም በጥራዝ ነጠቅ የታሪክ ቅንጣት ላይ ጉንጩን ሲያለፋ ለሚውል ወገን ግን ጽንሰ […]
ከባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) የተሰጠ የአቋም መግለጫ – ለኢትዬጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) ቦርድ ፣

2019-11-26 ESAT Eletawi የዲያስፖራ ተቃውሞና ስብሰባ Mon 25 Nov 2019 ከባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) የተሰጠ የአቋም መግለጫ!!! ለኢትዬጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) ቦርድ ፣ ጉዳዩ :- የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት ( ባልደራስ) ሰብሳቢ በሆነው የሰብአዊ መብት ተሟጋችና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ አገዛዙ ለሚወስደው እርምጃ ኢሳት ሐላፊነቱን እንደሚወስድ ስለማሳወቅ! የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት (ባልደራስ) ሰብሳቢ የሆነው ጋዜጠኛ እና […]