አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የክልሉን ህዝብ ከሌሎች የሀገሪቱ ህዝቦች ጋር ያለውን አንድነትና መፈቃቀድ እንደሚያጠናክሩ እምነቴ ነው – ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ

March 9, 2019 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን በአዲስ መንገድ አዲስ አስተሳስብና መንፈስ የአማራ ክልልን ህዝብ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ደረጃ እንደሚያገለግሉ ያለቸውን እምነት ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለቀድሞው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በባህር ዳር ከተማ በተዘጋጀ የሽኝት ስነ […]
አዴፓ እጅግ ፈዟል 2.0! (ተሰማ እውነቱ)

March 9, 2019 ክቡር ፕሬዚዳንት አምባቸው መኮንን ሲሳይመልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ:: 1. አዴፓ ንና ኦዴፓን ለመለያየት ህውሀት ያገኘውን ክፍተት በሙሉ በመጠቀም እየተረባረቡ ነው:: ለዚህም ኢትዮጵያውያን የፖለቲካ ደላላዎች በፊታውራሪነት እያገለገሉ ነው:: አዴፓ ይህን ክፍተት በንቃት መከታተልና ማምከን አለበት::ህውሀት እጅግ ብዙ ሺ ዲጂታል ወያኔዎችን ለዚህ ስራ መድቧል:: የወያኔ አማራ ቡድንና ወያኔ ኦሮሞ የፌስቡክ አርበኞች እውነተኛውን የአማራ ህዝብና […]
The Praxis of Medemer in the Horn of Africa

March 9, 2019 By Prof. Alemayehu G. Maiam Praxis is simply the practical application of theory. In praxis, one is not interested in trying to understand the world in the abstract but to act in the world in order to change it and make it better. Last week, H.E. Prime Minister Dr. Abiy Ahmed was […]
People of Ethiopia Requesting Extradition of hate preacher jawar Mohammed, from the U.S.

March 8, 2019 save Ethiopia started this petition to President Donald J. Trump and 5 others Dear Madams/Sirs, jawar Mohammed is a u.s based hate preacher, who advocate hate and violence against ,Christians , civilian business owners , fuel truck drivers and minority ethnic groups in Ethiopia. his call for violence is widely shared on Facebook and YouTube. https://www.youtube.com/watch?v=RMLLmAMWdG8 ( this […]
The people did not struggle for a reformed EPRDF

March 7, 2019 by Zekarias Ezra The Ethiopian people’s struggle is for the establishment of a truly democratic system of government. As such, the struggle is to see the end of rule by the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front. After nearly three years of sustained pro-democracy anti-EPRDF mass protests, led by gallant Amhara and Oromo […]
“ከመቶ ምናምን ፓርቲ ሴት የምናገኘው አንድ ወይም ቢበዛ ሁለት ሊሆን ይችላል” ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ – ከቢቢሲ /አማርኛ

March 8, 2019 ↓ በመላው ዓለም ማርች 8 የሴቶች ቀን ሆኖ ይከበራል። ቀኑን በማስመልከት የቀድሞዋ የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ አመራርና በቅርቡ የአትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሀላፊ ሆነው የተመረጡት ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ከቢቢሲ ጋር አጭር ቆይታ አድርገዋል። “ከመቶ ምናምን ፓርቲ ሴት የምናገኘው አንድ ወይም ቢበዛ ሁለት ሊሆን ይችላል” ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ቢቢሲ፡ ከዚህ ቀደም የነበረውን የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ […]
መጀመሪያ ሀገር ትኑረን፤ እሷ ካለች ከተማ እንሠራለን! (መንግስቱ ዲ አሰፋ)

March 9, 2019↓ መጀመሪያ ሀገር ትኑረን፤ እሷ ካለች ከተማ እንሠራለን! (መንግስቱ ዲ አሰፋ) ኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታዋ (state formation) ያላለቀ “ጥንታዊት ሀገር” ናት። የፖለቲካ ታሪኳ ደግሞ በመዋቅራዊ አድልዎች እና አሠራሮች ነው ተጀምሮ እስካሁን እየተጓዘ ያለው። አንድ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ ማኅበረሰብ አልተፈጠረም። ችግሩ ሰፊ እና ታሪካዊ ነው። መዋቅራዊም ነው። እንቅርት ላይ ጆሮ ዳግፍ እንዲሉ ደግሞ አብረን […]
የጠ/ሚ አብይ፣ የም/ጠ/ሚ ደመቀና የፕ/ት ገዱ ንግግሮች በባህር ዳር
March 9, 2019
ያለምንም መፈናቀል ለ800ሺ ዜጎች መኖሪያ ቤት መስራት የሚያስችለው ጥናት አልተተገበረም
March 9, 2019 ↓ e የአዲስ አበባ አስተዳደር ጥናቱን አላውቀውም ብሏል በፖሊሲ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2009 ዓ.ም የተሰራውና በአዲስ አበባ ከተማ ምንም አይነት ሰው ሳይፈናቀል፤ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ሳይፈጠር መኖሪያ ቤት መስራት የሚያስችለው ጥናት እስካሁን ተግባራዊ አለመሆኑን ተገለፀ፡፡ በአስተዳደሩ የመሬት ልማትና ከተማ አስተዳደር ኤጀንሲም ጥናቱን አላውቀውም ግን የራሴን አዲስ ጥናት እያጠናሁ ነው ብሏል፡፡ የፖሊሲ ጥናትና […]
በኦሮሚያው ሰልፍ የኦዴፓ እጅ አለበት – እስክንድር ነጋ
March 9, 2019
