በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ረብሻ ለማስነሳት የሞከሩ 27 ተማሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

November 21, 2019 ዛሬ ከሰዐት በኃላ ከአ.አ ዩኒቨርስቲ 6 ኪሎ ካምፓስ በየመግለጫዉ የማይጠፋ ኦብሳ የተባለ ነውጠኛ የጃዋር ቄሮ በግቢው ውስጥ ነውጥ ለማስነሳት ሲንቀሳቀስ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሎ ከግቢዉ አንጠልጥለዉ ወስደዉታል፡፡ 27 ሰዎች ታስረዋል። የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት/ባልደራስ በተደጋጋሚ ጊዜ የጠራቸውን ጋዜጣዊ መግለጫ እና ስብሰባዎችን ሲረብሽ የነበረው ወጣት ኦብሳ በዛሬው ዕለት መታሰሩ ተገልጿል። ኦብሳ […]
In Ethiopia’s disinformation epidemic, the crumbling ruling coalition is the elephant in the room – Global Voices 13:31

At least 80 people were killed in acts of communal violence Posted 22 November 201918:29 GMT Political activist Jawar Mohammed. Photo by Dotohelp [CC BY-SA 4.0]On November 17, all except one ethnic party that comprises Ethiopia’s ruling coalition, the Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic Front — the EPRDF —declared that they have agreed to merge. Tigray People’s […]
Why Ethiopia has a new ruling party – BBC 10:40

By Kalkidan Yibeltal BBC News, Addis Ababa 22 November 2019 Ethiopian politics is about to enter a new phase following the merger of three of the four ethnically-based parties in the governing coalition, which has been in place since 1991. The new Prosperity Party will also include other allies of the Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic […]
ግልፅ ደብዳቤ ለኦሮሞ መኳንንት (መስከረም አበራ)

2019-11-22 ግልፅ ደብዳቤ ለኦሮሞ መኳንንት መስከረም አበራ ይህን ጦማር ፈቃዳችሁ ሆኖ እንድታነቡ ስፅፍ አስቀድማችሁ፣ ምናልባትም ርዕሱን ብቻ አይታችሁ “ይህች ነፍጠኛ የኦሮሞ ጥላቻዋ ተነሳባት” የምትሉ አትጠፉም፡፡ ይህ ቅድመ-ፍርዳችሁ ጊዜየን ወስጄ የምፅፈውን ፅሁፍ እንዳታነቡ እንዳይከለክል ስል ብቻ ማንነቴ እናንተ እንደምታስቡት እንዳልሆነ ለመግለፅ እገደዳለሁ፡፡ እኔ ከኦሮሞ እናት እና ከአማራ አባት የተወለድኩ ጎጃም ውስጥ ያደግኩ ሰው ነኝ፡፡ ስለዚህ ኦሮሞ […]
መንግስት የለም አትበሉ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-11-22 መንግስት የለም አትበሉ!!! ያሬድ ሀይለማርያም ዜጎች እርስ በርስ ሲጋጩ፣ ዜጎች የመንጋ ሰለባ ሲሆኑ፣ የሕዝብ ንብረት ሲወድም፣ ተማሪዎች የጥቃት ሰለባ ሲሆኑ፣ ከተሞች በሕገ ወጦች ሲወረሩ፣ የድረሱልን ጥሪ እየተሰማ ሰሚ ሲጠፋ መንግስት አለ ወይ ያስብላል። መንግስት ግን አለ። ፖሊስ፣ መከላከያ፣ የደህንነት ቢሮ፣ አቃቤ ሕግ እና የመንግስት ኃላፊዎች ለእርስ በርስ ግጭቶች ወይም ለዜጎች መጠቃት አፋጣኝ ምላሽ አለመስጠታቸው […]
የኢትዮጵያ ሕዝብ አንገብጋቢ የአንድነት ጥያቄና የኢሕአዴግ የተጭበረበረ መልስ!!! (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው )

2019-11-22 የኢትዮጵያ ሕዝብ አንገብጋቢ የአንድነት ጥያቄና የኢሕአዴግ የተጭበረበረ መልስ!!! አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው እናንተየ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ “ኢሕአዴግ አንድ ይሁንልን!” የሚል ነበረ እንዴ??? የኢትዮጵያ ሕዝብ ይሄ ጥያቄ እንዲያው ለአንድ ቅጽበት እንኳ ጥያቄው ሆኖ ያውቃል እንዴ??? “ኢሕአዴግ አንድ ካልሆነ!” ብለን ነው እንዴ ይሄንን ያህል ዘመን ስንታገልና ዋጋ ስንከፍል የኖርነው??? ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ለኢሕአዴግ በዐፅመ ርሥትነት ተሰጥታለች እንዴ ስንት አማራጭ […]
“የአዲሱ ውሁድ ፓርቲ ምስረታ ህጋዊ መሰረት የለውም!!!” (አቶ በቀለ ገርባ)

2019-11-22 “የአዲሱ ውሁድ ፓርቲ ምስረታ ህጋዊ መሰረት የለውም!!!” የኦፌኮ ም/ሊቀ መንበር ፌደራሊስቱ አቶ በቀለ ገርባ ግዛቸው ናታን. በ ኦ.ኤም.ኤን ቲቪ ላይ እንግዳ ሆነው የቀረቡት የኦፌኮ ም/ሊቀ መንበር ፌደራሊስቱ አቶ በቀለ ገርባ”ይህ ፓርቲ አዲስ ፓርቲ እንጂ ከኢህአዴግ የወጣ ፓለቲካዊ ፓርቲ ነው ማለት አይቻልም። ስለዚህ በፊት የሌለ አዲስ ፓርቲ ነው የተመሰረተው ማለት ነው ።ይህ ከሆነ ደግሞ እንደ አዲስ ፓርቲ […]
Re: Addressing concern regarding Ethiopia’s escalating ethnic and religious violence

November 21, 2019 Source: https://www.satenaw.com 21ST NOVEMBER 2019 To Permanent Representatives of Members and Observer States of the UN Human Rights Council Geneva, 19 November 2019. Re: Addressing concern regarding Ethiopia’s escalating ethnic and religious violence. The undersigned human rights groups and CSOs, Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE), consortium of 27 Ethiopian Civil […]
Was the Sidama People’s Vote for Statehood in Awassa Free and Fair?
November 21, 2019 Source: https://www.satenaw.com By Damo Gotamo The vote on a referendum for the Sidama autonomy in Awassa and Sidama Zone took place on Wednesday, November 20, 2019. We were told by government officials and journalists that the voting process was peaceful, free, and fair. But, the reality on the ground was a complete […]
Passenger on Ethiopian Airlines flight held after bomb claim – Daily Mail 10:50

By Associated Press Published: 10:49 EST, 21 November 2019 ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) – An Ethiopian Airlines flight in Burundi was disrupted when a man locked himself in a bathroom on the plane and claimed to have a bomb, a passenger and authorities said Thursday. Sally Hayden in a Twitter post cited local police as […]