‹‹የመደመርና የውሕደት የፖለቲካ ሤራ››? (ከይኄይስ እውነቱ)

2019-11-20 ‹‹የመደመርና የውሕደት የፖለቲካ ሤራ››? ከይኄይስ እውነቱ የኢትዮጵያ ቆሻሻ ፖለቲካ ለሤራ፣ ለአሻጥር፣ ለሸፍጥ፣ ለተንኮል ያነሰበት ጊዜ የለም፡፡ አገዛዞች በየትኛውም ጊዜ ሕዝብን የሚያደናግሩባቸውና የሚያጃጅሉባቸው ፍሬ የሌላቸው የቃላት ኳኳታዎች አያጡም፡፡ ‹መደመርና ውሕደት› ከዚህ የሚደመሩ ይመስለኛል፡፡ አገር በጭንቀት በጥበት ባላችበት በዚህ ቀውጢ ወቅት እነዚህን ‹ባዶ ቃላት› የሚሰማ ጆሮ፣ የሚናገር አንደበት፣ የሚያሰላስል ኅሊና የለንም፡፡ አገዛዞች ግን የፖለቲካ ትርፍ እንደሚያገኙበት […]
Ethiopia’s Sidama vote on autonomy in latest test for restive regions – Reuters 19:30

November 19, 2019 / 7:14 PM Giulia Paravicini HAWASSA, Ethiopia (Reuters) – Ethiopia’s Sidama people vote on self-determination in a referendum on Wednesday closely watched by other restive ethnic groups also seeking more autonomy since reforms by Prime Minister Abiy Ahmed shook up the national power balance. A girl dressed in traditional Sidama scarf stands […]
Ethiopia: Authorities must prevent violence and protect rights during Sidama referendum – Amnesty International (Press Release) 10:48
© Michael Tewelde/AFP/Getty Images Ethiopia: Authorities must prevent violence and protect rights during Sidama referendum 19 November 2019, 18:12 UTC Ahead of tomorrow’s referendum on a separate state for Ethiopia’s Sidama ethnic group, Amnesty International called on the Ethiopian authorities to take all steps to ensure there is no repeat of the deadly violence that […]
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ ከህወሓት አመራሮች ጋር ያደረጉት ውይይት ውጤታማ ሆኖ ይሆን?

19 ኖቬምበር 2019 ቅዳሜ ኅዳር 7/ 2012 ዓ.ም በተካሄደው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ግንባሩ ወደ ውህደት እንዲያመራ በአብላጫ ድምጽ ሲወሰን ስድስት የህወሓት ተወካዮች የተቃውሞ ድምጽ ሰጥተው ነበር። በቀጣዩ ቀን ዕሁድም በተካሄደው ስብሰባ ላይ የህወሓት አባላት ያልተሳተፉ ቢሆንም ከኢህአዴግ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ጋር የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው አባላት ተገናኝተው ሊወያዩ እንደሆነ ቢቢሲ የህወሓት […]
የብልጽግና ፓርቲ ከአማርኛ በተጨማሪ ኦሮምኛና ሌሎችም ቋንቋዎች የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ ወሰነ
19 ኖቬምበር 2019 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባለፉት ሦስት ቀናት አዲሱን የብልጽግና ፓርቲ ለመመስረት የነበረውን ሂደት አስመልክተው መልዕክት አስተላለፉ። የኢሕአዴግን ውሕደት በተመለከተ፣ አዲሱ ሕገ ደንብ እና ፕሮግራም ላይ መወያየታቸውና ውሳኔዎችን ማሳለፋቸውን ገልፀዋል። • “ኢትዮጵያ የኢህአዴግ አባት እንጂ፤ ኢህአዴግ የኢትዮጵያ አባት አይደለም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዚሁ መልዕክታቸው የአዲሱን ፓርቲ ስያሜ አስመልክተው “የብልጽግና ፓርቲ” […]
የአረብ ሊግ ፓርላማ ለግብጽ ወግኖ ለጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ደብዳቤ ጻፈ

2019-11-19 የአረብ ሊግ ፓርላማ ለግብጽ ወግኖ ለጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ደብዳቤ ጻፈ ዘመድኩን በቀለ ~ አሜሪካ፤ በግብጽ የተዋጊ ጀቶች ሽመታ ተቆጣች!! ••• የአረብ ሊግ ፓርላማ ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ፓርላማ አፈጉባኤ ደብዳቤ መጻፉን የግብጹ አህራም ኦንላይን ዘግቦታል፡፡ ፓርላማው በደብዳቤው ከሱዳንና ግብጽ ጎን እንደሚቆም አመልክቷል፡፡ ••• የግብጽና የሱዳን የውኃ ጥቅም መነካት እንደሌለበት የጠቀሰው ፓርላማው በህዳሴ […]
«ኢትዮጵያ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እስር ቤት» የነበረችው መቼ ነው?!? ( አቻምየለህ ታምሩ)

2019-11-19 «ኢትዮጵያ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እስር ቤት» የነበረችው መቼ ነው?!? አቻምየለህ ታምሩ ደቂቀ ዋለልኝ መኮንን በመንፈስ አባታቸው በኩል የተላለፈውን የሻዕብያ ፈጠራ የኢትዮጵያ እውነት እንደነበር አድርገው ድርሰቱ የተጻፈበትን 50ኛ ዓመት ሲያከብሩ ሲሰነብቱ ዶክተርና ፕሮፌሰር የሚባሉት ሁሉ አንዴም እንኳ ምሑራዊ አእምሯቸው ተጣልቷቸው በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት የነበረውን የኢትዮጵያ ገጽታ የሚያሳየውን ከታት በታተመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ መጽሔት ላይ […]
ተመስገን ጥሩነህና ሽመልስ አብዲሳ-ማዶ ለማዶ!!! (በኃይሉ ሚዴቅሳ ፍስሃጽዮን)

2019-11-19 ተመስገን ጥሩነህና ሽመልስ አብዲሳ-ማዶ ለማዶ!!! በኃይሉ ሚዴቅሳ ፍስሃጽዮን – እነዚህ ሁለት መሪዎች በዚህ እያገባበደድነው ባለነው ሳምንት የተናገሩት ነገር ትኩረት የሚስብ ነው፡፡የአማራ ክልል ርዕሰመሥተዳድር ተመስገን በክልሉ ምክር ቤት፣የኦሮሚያው ሽመልስ ደግሞ በክልላቸው ቴሌቭዥን ተናግረዋል፡፡ በአቶ ተመስገን እንጀምር! ‹‹ለውጡን አመጡ የሚበሉ ሰዎች አንዳንድ ጊዜ በስም አንዳንድ ጊዜ በፎቶ፣አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በቁጥር እነ እከሌ ናቸው ተብሎ መወሰዱ በራሱ […]
የኒውዮርኩ”ፌስ ቱ ፌስ አፍሪካ” ስለ ቄሮ መንጋ እና ስለ አብይ ዘረኝነት ጽፏል!!! (ቅዱስ ማህሉ)

2019-11-19 የኒውዮርኩ Face2face Africa – ስለ ቄሮ መንጋ እና ስለ አብይ ዘረኝነት ጽፏል!!!”ቅዱስ ማህሉ ባድመን ለኤርትራ ለመስጠት መስማማቱንም በሰፊው አትቷል!!! አብይ አህመድ ገድለው አስከሬን የሚጎትቱትን ቄሮ የሚባሉትን የኦሮሞ መንጋዎች እና የሚገደሉትን ሰዎች እኩል አውግዟል በማለት ዘረኛ መሆኑን ያትታል። ጽሁፉ ጃዋር መሐመድ በውሸት የፌስቡክ ጽሁፍ ሰዎችን እንዲገደሉ ማድረጉን እና ጥቃቱ መጤ በሚሏቸው አማራዎች ላይ የተነጣጠረ ቢሆንም ግድያዎቹ ሃይማኖታዊም ጭምር […]
አንድ ሕዝብ ነን ወይስ አይደለንም!!! (ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ)

2019-11-19 አንድ ሕዝብ ነን ወይስ አይደለንም!!! ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ “እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ ሕዝብ ነን” ከሚሉት አንዱ ነኝ። አንድ ከሆንን ለምን እንጋጫለን? “በልዩነት አንድነት” የሚል አነጋገርም አለን። በልዩነት አንድነት ይቻላል ወይ? ልዩነታችንን ጠብቆ አንድ የሚያደርገን ምንድን ነው? ያንን አንድ የሚያደርገንን ሁላችንም ካልተቀበልነው፥ አንድነትን ምንም ያህል ብንሰብከው እንደማግኔት አሉታ ተራርቀን እንኖራለን እንጂ አንቀራረብም። ባልና ሚስት የተለያዩ […]