“ትግራይ ክፍለ ሀገር ራያ እና ወልቃይትን አይጨምርም ነበር” አቶ ገብሩ አስራት

November 12, 2019
የደራ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ፈጣን ምላሽ ባለማግኘቱ ቅሬታውን ገለጸ

November 12, 2019 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜን ሸዋ ዞን ከሚገኙ 16 ወረዳዎች ውስጥ አንዱ ነው፤ የደራ ወረዳ፡፡ በወረዳው 39 ቀበሌዎች ከ 400 ሺህ በላይ ሕዝብ እንደሚኖርም ይገመታል፡፡ በዚህ ወረዳ ውስጥ ከሚገኙ ቀበሌዎች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ነዋሪዎች የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች፤ ቀሪዎቹ ደግሞ የአማርኛና ኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች እንደሆኑ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ በዚህ ወረዳ ውስጥ የሚኖሩ የአማርኛ ቋንቋ […]
Nile River Formed Millions of Years Earlier Than Thought, Study Suggests – Live Science 10:19

By Yasemin Saplakoglu – Staff Writer The Nile River begins high up in the Ethiopian Highlands near the Blue Nile Falls shown here.(Image: © Shutterstock) For thousands of years, the Nile River has fertilized valleys along its winding path through northeastern Africa, anchoring ancient civilizations and still serving as an important route of transport and irrigation today. But the age […]
Nile Basin Water Wars: One Step Closer To An Agreement – OpEd
November 12, 2019Geopolitical Monitor By Geopolitical Monitor By Emily Palios Earlier last month during the Sochi Summit, Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed and Egyptian President Abdel Fattah el-Sisi agreed to resume talks surrounding the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD); a project that has increased tensions and hostilities between Egypt, Ethiopia, and Sudan since the beginning of its construction […]
ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አትንኩ የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ላንተ ይብስብሃል ዶ/ር ወዳጄኔህ ማህረነ wod
Breaking the deadlock on the GERD – Al-Ahram Weekly 14:01

The Declaration of Principles on the Grand Ethiopian Renaissance Dam is a win-win agreement for all concerned as it recognises the rights of all the signatory parties to the water of the Nile, writes Mostafa Ahmady Mostafa Ahmady , Tuesday 12 Nov 2019 Dedicated to preserving Egypt’s historical water quota from the River Nile, Egyptian President […]
አገራችሁ ትፈልጋችኋለች ! (ውብሸት ታዬ)

2019-11-12 አገራችሁ ትፈልጋችኋለች ! ውብሸት ታዬ ዛሬ አጠር ያለች መልዕክቴን ማስተላለፍ የምፈልገው በአገራችን የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታችሁን በመከታተል ላይ ለምትገኙ ታናናሽ እህቶቼና ወንድሞቼ ነው። እንደምታውቁት ባለፉት ጥቂት ዓመታት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ዕውቀት ለመገብየት የወጡ የነገይቱ አገር ተረካቢዎች ሕይወት እንደዋዛ ሲቀጠፍ ቆይቷል። ቤተሰብ ነገ ራሳቸውን ይችላሉ፣ ይጦሩኛል፣ ከዚያም አልፎ ትውልዳዊ አደራቸውን ተረክበው አገር ይመራሉ የሚላቸውን ልጆቹን […]
ግልጽ አፓርታይድ:- ለኦሮሞ ተወላጆች ብቻ የአዲስ አበባ ነዋሪነት መታወቂያና የስራ እድል ተመቻችቷል!! ስዩም ተሾመ

ግልጽ አፓርታይድ:- ለኦሮሞ ተወላጆች ብቻ የአዲስ አበባ ነዋሪነት መታወቂያና የስራ እድል ተመቻችቷል!! ስዩም ተሾመ ብሔርተኛ ሲባል “ራስ_ወዳድ ጥቅመኛ ነው” የምላችሁ ለዚህ እኮ ነው። በአርከበ_ዕቁባይ ዘመን የትግሬ ብሔርተኛ ከትግራይ ትምህርት ቢሮ ነቅሎ መጥቶ አዲስ አበባ መስተዳድር ውስጥ ከተሰገሰገ በኋላ የከተማውን ነዋሪ ግጦት ሄደ።በታከለ_ኡማ ዘመን ደግሞ የኦሮሞ_ብሔርተኛ የአዲስ አበባን ነዋሪዎች መልሶ ለመጋጥ እንዲህ አሰፍስፏል። የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር […]
የወቸገሉ ግንብ እና የ”ጉዛራ”ግምብ፤ እንደ… (ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ)

የወቸገሉ ግንብ እና የ”ጉዛራ”ግምብ፤ እንደ”በርሊን ግምብ” እና “የቻይና ግምብ” “ክልል” ነው መጋኛ። ዜጎችን ከፋፍሎ የሚያደርግ መናኛ፤ ክፍለ ሐገር ገዳይ “ክልል”ነው መጋኛ። ወደእዚያ ያንተ ነው፣ ወደእዚህ ግን የእኔ፤ ያባባለንን ሰው እንወቅ ወገኔ። እናም ከፋፋዩ ጠላታችን ለእኛ፤ሕዝብን የሚያለያይ፣ “ክልል” ነው መጋኛ። በጀርመን አገር የበርሊን ግንብ(የበርሊን ግድግዳ)በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት ከ፲፱፻፶፫ እስከ ፲፱፲፻፹፪ ዓም ድረስ በምዕራብ በርሊን ዙሪያ የምሥራቁን […]
አዲስ አበቤ የዶዶላን ህዝብ ጩህት ስማ ነግ በእኔ በል!!! (ያሬድ ጥበቡ)

2019-11-12 አዲስ አበቤ የዶዶላን ህዝብ ጩህት ስማ ነግ በእኔ በል!!! ያሬድ ጥበቡ * ወንድሞቻችን ተቆራርጠው ተገለዋል! * ሀብት ንብረታችን ወድሟል ተቃጥሏል! * አንድም የመንግስት አካል መጥቶ አላየንም! በኦሮሚያ ክልል የሚኖሩ ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያንና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የዶዶላ ን ህዝብ ለቅሶ ማድመጥና ነግ በእነፀ ማለት አለባቸው። ያልነቃና ያልተደራጀ ኢትዮጵያዊ ሁሉ እጣው እንደ ዶዶላ መሆኑን ሊገነዘብ ይገባል። […]