Ethiopia: House Amends Law to Involve Diasporas in Financial Services – AllAfrica 08:57

The Reporter (Addis Ababa) By Yonas Abiye The House of People’s Representatives (HPR) has amended two separate proclamations to allow foreign nationals of Ethiopian origin to engage in local insurance and microfinance businesses. The draft bills, first received to be amended a month ago, were referred to the Revenue, Budget, and Finance Standing Committee for further […]

Cairo seeks mediation for talks on Ethiopian dam – Al-Monitor 08:37

Ayah Aman November 11, 2019 Article Summary Cairo has decided to seek international mediation for struggling negotiations on Ethiopia’s Grand Ethiopian Renaissance Dam. REUTERS/Tiksa NegeriEthiopia’s Grand Renaissance Dam is under construction on the Nile River in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia, Sept. 26, 2019. CAIRO — US President Donald Trump sponsored a meeting of the […]

ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክቶር አቢይ አህመድ

November 11, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/98400 2019-11-10 (እ.ኤ.አ) ሰሞኑን የጃዋርን የድረሱልኝ ጥሪ ተከትሎ በአገራችን በልዩ ልዩ ቦታዎች በወገኖቻችን ላይ አሳዛኝ ክስተት ተፈጽሟል። ብዙ ህጻናት፣ አዛውንቶች፣ እናቶች፣ አባቶች፣ የሃይማኖት መሪዎችና አገልጋዮች ያለአግባብ በግፍ ተገድለዋል፣ ቆስለዋል፣ ከቦታቸውም ተፈናቅለዋል፣ የእምነት ተቋማትም ተቃጥለዋል ወይም የመቃጠል ጥቃት ተሞክሮባቸዋል።  ይህ በወገኖቻችን ላይ የደረሰው አሳዛኝና ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ባንድ ሰው የድረሱልኝ ጥሪ ባየነውና […]

ኢትዮጵያ እንደ ሶማሊያ የመፍረስ አለያም እንደ ሩዋንዳ የመተላለቅ ጥፋት እየተደገሰላት እንዳይሆን ብዙዎችን አስግቷል።

November 11, 2019https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/7FD6AAB3_2_dwdownload.mp3 ኢትዮጵያ፣ ከግጭት ግድያ ትወጣ ይሆን? DW : ኢትዮጵያ የግጭት፣ግድያ፣የመፈናቀልን ጥፋት ዐመት ሸኝታ፣ ያዲስ ግጭት፣ግድያ መፈናቀል ዓመት መቀበል የፖለቲካ ሒደቷ አብነት ከመሰለ አምስት ዓመት አለፈ። እስከ መጋቢት 2010 ድረስ የነበረዉ ግጭት-ግድያ በመንግሥት ፀጥታ አስከባሪዎች ወይም መንግሥት በሚያደራጃቸዉ ታጣቂዎችና የመንግስትን ጭቋኝ አገዛዝ በሚቃወመዉ ሕዝብ መካከል ሥለነበረ አነሰም በዛ አጥፊና ጠፊዉን መለየት፣ በዳዩን ማዉገዝ፣ለተበዳዩ መጮሕ […]

General Electric Appoints Selam Amare as Country Leader for Ethiopia – African Press Organization

Source: GE General Electric Appoints Selam Amare as Country Leader for Ethiopia In this role, Selam will oversee General Electric’s (GE) operations in the country and strengthen our businesses presence in the market ADDIS ABABA, Ethiopia, November 11, 2019/APO Group/ — General Electric (GE) (GE.com) has announced the appointment of Selam Amare as the Country […]

Ethiopia must not collapse under the regime of Abiy Ahmed – National 5:58

Nov 10, 2019 Our readers have their say on traffic accidents, the ban on WhatsApp calls, the leadership in Ethiopia and verdicts in India Nov 10, 2019 November 10, 2019SHAREfacebook shares SHARE With reference to Charlie Mitchell’s piece Ethiopia’s Abiy Ahmed is facing the greatest test of his leadership (November 6): Mr Ahmed is not […]

የላቀ ምስጋና እና ክብር ለወልዲያ አበው ወእመውና ለአጠቃላይ ነዋሪው!!! ታዬ ቦጋለ

2019-11-11 የላቀ ምስጋና እና ክብር ለወልዲያ አበው ወእመውና ለአጠቃላይ ነዋሪው!!! ታዬ ቦጋለ  የጋሞ አባቶችና ወጣቶች ወገኖቻቸው ሲገደሉ፤  ስለክፉ ፈንታ ብቀላ አላረገዙም። ይልቅዬ አባቶች ጎንበስ ብለው ልጆቻቸውን ተማፀኑ። በስነምግባር ታላቅነት ተኮትኩተው ያደጉት የጋሞ ልጆች – ወላጆቻቸውን አክብረው ታላቅ የፍቅር ጀብድ ፈፀሙ። በዚህም የተነሳ ዛሬ ጋሞ እንደ ማህበረሰብ በብዙዎቻችን ልብ ውስጥ ታትሞ –  “ጋሞ ነኝ” ማለት ክብር […]

ተባብረን በአንድነት ካልቆምን፤ ዛሬ ላይ የጎረቤታችን መከራ ነገ የእያንዳንዳችንን በር ያንኳኳል!!! (ውብሸት ታዬ)

2019-11-11 ተባብረን በአንድነት ካልቆምን፤ ዛሬ ላይ የጎረቤታችን መከራ ነገ የእያንዳንዳችንን በር ያንኳኳል!!! ውብሸት ታዬ     የብዙዎች በር እየተንኳኳ ነው፡፡ መከራው በየቤቱ እየገባ ነው፡፡ ስንሰማው እሩቅ የሚመስለን በጣም ቅርብ ነው፡፡ እኛ ግን አሁንም መለያየትን እየሰበክን ወይም ሲሰበክልን አሜን ብለን እየተቀበልን ነው፡፡ ‹ተው!› ማለት አልቻልንም፤ አልፈለግንም፡፡ ሲሆን የከረመውንና እየሆነ ያለውን እያየነው ነው፡፡ በአገራችን ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ […]

ውርደት እንደማንነት (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)

2019-11-11 ውርደት እንደማንነት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም አንድ የትግሬ ተረት ብዘመነ ግርምቢጥ ማይ ናዓቅብ ይላል፤ በዘመነ ተገላቢጦሽ ዝናብ ወደላይ ይዘንባል፤ ማለት ነው መሰለኝ፤ የአጥቢያ ዳኛ ንጉሥ ፕሬዚደንት ተባለ፤ አንበሳው ጅብ ተባለ፤ አርበኛው ባንዳ፣ ባንዳው አርበኛ ተባለ፤ እግዚአብሔር የሾመው ተሻረ፤ ሺፍታ የጎለተው ነገሠ፤ ገንዘብ ያለው ጸደቀ፤ ደሀው ተኮነነ፤ መኮላተፍ ባህል ሆነ፤ እናት፣ አባት፣ ወንድም፣ እኅት የሚሉ ቃለት ከኢትዮጵያ […]