ምኒልክን “እምዬ” ያላቸው የኦሮሞ ገበሬ እንጂ ሹመት ያገኘ መኳንንት አይደለም!!! (ዘላለም ጥላሁን)

2019-12-27 ምኒልክን   “እምዬ” ያላቸው የኦሮሞ ገበሬ እንጂ ሹመት ያገኘ መኳንንት አይደለም!!! ዘላለም ጥላሁን ምኒሊክ ቅዱስ ንጉስ ነበር፡፡ እንደ እነ ቅዱስ ላሊበላ፥ ነአኩቶለአብ፥ አብርሃ ወአፅብሃ፡፡ ዘመን አልፎ ዘመን ሲመጣ፥ መታወሱ አይቀርም-በቅዱስነት፡፡ ላሊበላ እየከበሩ የሄዱት፥ የእልፈት ዘመናቸው እየጨመረ ሲሄድ ነው፡፡ ስለ አፄ ዳዊት፥ ስለ ዘርዓያዕቆብ፥ ስለ ፋሲል ንትርክ የለም፡፡ ስለ አፄ ቴዎድሮስ የጎላ ንትርክ የለም፡፡ በአመዛኙ አፄ […]

ምክር ፦ ለኢትዮጵያውያን ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች፣ ለመብት ታጋዮች፣ፀሃፊዮች ወዘተርፈ !!

ታጠቅ ዙርጋ ፤ 11December 2019 ጠቅላይ ምኒስተር አብይ አህመድ የአገራችን በትረ አገዛዝ ቁንጮ ከሆኑበት ግዜ ጀምሮ ኢትዮጵያ በምን ዓይነት መልክአ ምድራዊ የአስተዳደር መዋቅር እና ሕገመንግሥት ይተዳደር ? በሚል አበይት ሃሳብ ላይ በዋናነት የሁለት ጎራ ውይይትና ክርክር እየተደመጠ ነው። የኢትዮ–ብሄርተኞችና ዲሞክራቶች ክርክርና አመኔታ – ዜጋ ተኮር (ዲሞክራሲያዊ) ህብረ ብሄር ብሄረሰባዊ –ሕገ መንግሥት (democratically federated states –Nation […]

ከባድ ሚዛኑ ካድሬ ብርሃኑ አድማሴ!ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው..

በእውነት ነው የምላቹህ እንደ ብርሃኑ አድማሴ ያለ በእግዚአብሔር ስም የሚነግድ ኤቲይስት ወይም ኢአማኒ ዓይቸ አላውቅም፡፡ ከዳንኤል ክብረትምይብስብኛል!!! ትናንትና ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ የዝግጅቱ ምን እንደሆነ አላወኩም በማኅበረ ቅዱሳንን ቴሌቪዥን ይሄው ጉደኛ ካድሬ ብርሃኑ አድማሴና መምህር ግርማ ከታዳሚው ጥያቄ ቀርቦላቸው መሰለኝ ለተጠየቁት ጥያቄ መልስ ሲሰጡ የሚያሳይ ዝግጅት ሲተላለፍ ወደ መጨረሻው አካባቢ ደርሸ ተመልክቸ ነበር፡፡ በዚህ ዝግጅት ላይ […]

Eritrean president vows to ‘bolster cooperation’ with Ethiopia- By Afp

Published: 12:04 EST, 26 December 2019 Eritrea’s President Isaias Afwerki (L) and Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed first met last year Eritrean President Isaias Afwerki promised Thursday to boost cooperation with Ethiopia on the last day of his two-day visit that came as the peace process was seen as having lost momentum. Isaias flew to […]

የ32 ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች ፤ የአዲስ አበባና የኦሮምያ የአስተዳደር ወሰን ውዝግብን እንዲፈታ የተቋቋመው ኮሚቴ ውጤታማ አልሆነም

December 27, 2019 Source: http://wazemaradio.com ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የኦሮምያ ክልልን የአስተዳደር ወሰን ውዝግብን በመፍታት እጣ ወጥቶባቸው እንዳይተላለፉ የተደረጉ የጋራ መኖርያ ቤቶችን ጉዳይ እንዲፈታ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቋቋመው ኮሚቴ ሀላፊነቱን መወጣት ተስኖት በቂ ስብሰባ እንኳ ማድረግ አለመቻሉን ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች። ባለፈው አመት የካቲት 27 ቀን 2011 አ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ51 ሺህ 229 […]

አትውረድ!! (በዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

December 25, 2019 አትውረድ!! (በዲያቆን ዳንኤል ክብረት) አንድ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር በዋናው በር በኩል ወደ አውራ ጎዳናው ይወጣል፡፡ ጥቂት እንደተጓዘ ደግሞ እዚያ አካባቢ ቆመው አላፊ አግዳሚውን ከሚላከፉ ጎረምሶች ጋር ይጨቃጨቃል፡፡ ጭቅጭቁ በምን እንደተጀመረ ማናችንም አላወቅንም፡፡ እነዚያ ጎረምሶች ግን በመምህሩ ላይ ‹ሙድ› ይዘውበታል፡፡ ‹እሺ – – ሊቁ› እያሉ በስድብ ጠረባ ይረፈርፉታል፡፡ እርሱ ደግሞ ስድቡን አልቻለበትም፡፡ […]

“መስጊድ የሚያቃጥለው ክርስቲያን አይደለም ቤተክርስቲያን የሚያቃጥለው ሙስሊም አይደለም የከሰሩ ፖለቲከኞች ናቸው።” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች

December 26, 2019 Source: https://mereja.com/video2/watch.php?vid=a3f476bc5 “መስጊድ የሚያቃጥለው ክርስቲያን አይደለም ቤተክርስቲያን የሚያቃጥለው ሙስሊም አይደለም ጥቅማ ጥቅም የቀረባቸው የከሰሩ ፖለቲከኞች ናቸው።” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች…Filed in:Amharic

ኡስታዝ አሕመዲን ጀበል የታክሲ ላይ ፖስተር ወስደው የሙስሊሙን ማኅበረሰብ ለመቀስቀስ የተጠቀሙበት መንገድ የኃይማኖት ሰው ናቸው ወይንስ የፖለቲካ አክቲቪስት? የሚል ጥያቄ ጭሯል።

December 26, 2019 Source: https://www.gudayachn.com/2019/12/blog-post_26.html ጉዳያችን / Gudayachn ታሕሳስ 16/2012ዓም (ደሴምበር  26/2019 ዓም) እንደአውሮፓውያን አቆጣጠር ታህሳስ 21/2019 ዓም ኡስታዝ አሕመዲን ጀበል በፌስ ቡክ ገፃቸው ላይ ይዘው የወጡት የአንድ ሚኒ ባስ ላይ የተለጠፈ ፖስተር ጠቅሰው ከሞጣ መስጂድ የቃጠሎ አደጋ ጋር ለማገናኘት የሄዱበት ርቀት አስደንጋጭ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።ኡስታዝ አሕመድ ጀበል በሚኒ ባስ የውጪ ክፍል ላይ ተለጥፎ ያነሱት  ፎቶ […]