The threat of intraethnic strife in Ethiopia – Al Jazeera 09:09

Consensus has to be established first within ethnic groups before national unity can be achieved in Ethiopia. by Adem K Abebe 14 hours ago Ethiopia When news broke of an alleged attempt to remove the security detail of Oromo activist and media mogul Jawar Mohammed, hundreds of his supporters flocked to his residence in Addis […]
Ethiopia Awaits Proposals for Revival of Fertilizer Complex – BNN Bloomberg 12:29
Nizar Manek, Bloomberg News Ethiopia is awaiting proposals from European and Asian companies for a joint venture intended to oversee the revival of a stalled fertilizer complex. The unidentified firms have expressed interest in developing the Yayu Fertilizer Complex comprising a fertilizer plant, a 90-megawatt thermal power station and coal mine to supply the plant, […]
“የ150 ዓመት ሚኒሊክ ጭፍጨፋ አካሂዶብኛል ብለው የለሉበትን ታሪክ ያስታውሳሉ፤ 2 እጁን ጠፍሮ የዛሬ 2 ዓመት ሲደበድበው ከነበረው ጋር ደግሞ መቀሌ ሂዶ ሲነጋገር ታገኘዋለህ።” አቶ ዮሐንስ ቧያለዉ
November 1, 2019 “የ150 ዓመት ሚኒሊክ ጭፍጨፋ አካሂዶብኛል ብለው የለሉበትን ታሪክ ያስታውሳሉ፤ 2 እጁን ጠፍሮ የዛሬ 2 ዓመት ሲደበድበው ከነበረው ጋር ደግሞ መቀሌ ሂዶ ሲነጋገር ታገኘዋለህ።” የአዴፓ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ዮሐንስ ቧያለዉ
ግልጽ ደብዳቤ ይድረስ ለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ታምራት ላይኔ

November 1, 2019 ግልጽ ደብዳቤ ይድረስ: ለአሁኑ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ታምራት ላይኔ ኢትዮጵያን የመምራት ሃላፊነት እጅዎ ላይ በወደቀበት በእዚህ ታሪካዊ ወቅት አገሪቱን የህወሃት የበላይነት ከነበረበት የኢህአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝ ወደ ነጻ፣ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊ የስርአት ለውጥ ለማሻገር ሁለት የተሻሉ አማራጮች ከፊትዎ ተደቅነው ነበር። አንደኛው አማራጭ በኢህአዴግ በውስጡ የተገኘውን የስልጣን ሽግሽግ በመጠቀምና ግንባሩን ራሱን […]
መለስ በ300 ዜጎች አጽም ላይ ነግሦ ተገኘ፤ አብዛኛዎቹ ኦሮሞዎች ናቸው!

November 1, 2019 04:09 pm የዐቢይ ንግግር አምቦን ወደ ቀልቧ መልሷታል የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ህወሓት/ትህነግ) መሪ የነበረው መለስ ዜናዊ ከ300 በላይ ዜጎችን/በብዛት ኦሮሞዎችን/ ጨፍጭፎ በአንድ ጎድጓድ በቤተመንግሥት ቀብሯቸው እንደነበር ታወቀ። አጽማቸው ተለቅሟል። ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ በአምቦ የተመረጡ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ካነጋገሩ በኋላ ከተማዋ ወደ ቀድሞ ቀልቧ፤ ሕዝቡም ወደ ልቡ መመለሱ ተሰማ፡፡ የጎልጉል የአዲስ አበባ […]
ጃዋር ሳይጠየቅ ፍትህ እናሰፍናለን ማለት ቀልድ ነው – ዶ/ር ስዩም መስፍን (የሰላም ሚኒስቴር ሚንስትር ዲኤታ)

November 1, 2019 “ጃዋር ሳይጠየቅ ፍትህ እናሰፍናለን ማለት ቀልድ ነው” ዶክተር ስዩም መስፍን የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የሰላም ሚኒስቴር ሚንስትር ዲኤታ የሆኑት ዶክተር ስዩም መስፍን 78 ንጹሀን ዜጎች በአሰቃቂ ሁኔታ እንዲገደሉ ምክንያት የሆነው አሸባሪው ጃዋር መሀመድ እና ግብረ አበሮቹ በህግ ሳይጠየቁ ሌሎችን በማሰር ፍትህ እናሰፍናለን ማለት ቀልድ ነው ሲሉ አቃቤ ህግን ክፉኛ የተቹ ሲሆን […]
ስለ ብሔረተኝነት – ታየ ደንድአ

November 1, 2019 Source: https://www.zehabesha.com በኢትዮጵያ ፖለቲካ ዉስጥ ብሔረተኝነት ትልቁን ስፍራ ይዟል። ሆኖም ይህ አንገብጋቢ ጉዳይ በብዙዎች ዘንድ ግልፅነት የለዉም። ምሁራን እንደሚሉት ብሔረተኝነት የተለያዩ ትርጉሞች አሉት። በጥቅሉ ግን የራስን ብሔር መዉደድ ተብሎ ሊገለፅ ይችላል። ይህ ደግሞ የብሔሩ ክብር እና ጥቅም እንዲረጋገጥ ከልብ መታገልን ያጠቃልላል። . በመሠረቱ የራስን ብሔር መዉደድ ሌላ ብሔርን መጥላት አይደለም። ይልቁንም ትክክለኛ […]
የተንኮለኛው ከበደ ትርክት ተመልሶ መጣ!!! (አላማየሁ መንገሻ የቀድሞዉ ጠ/ዐቃቤ ህግ )

2019-11-01 የተንኮለኛው ከበደ ትርክት ተመልሶ መጣ!!! አላማየሁ መንገሻ የቀድሞዉ ጠ/ዐቃቤ ህግ ድሮ ልዑል ራስ ስዩም የሚባል የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ በነበርኩበት ወቅት የአማርኛ መማሪያ መጽሀፍ ላይ የተንኮለኛው ከበደ እና የስንዝሮ ታሪክ በጣፈጠ አማርኛ የስላቅ ወግ በተከተለ ምንባብ በተረት መልክ ይቀርብልን ነበር ። ከዚሁ ተረት አንዱ በአንድ አገር ውስጥ እጅግ በሞያው የተከበረ አንድ ሌባ ነበር አንድ […]
ቴዎድሮስ ጸጋዬ ከአስራት ሚድያ ጋር ያደረገው ቆይታ
2019-11-01
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይፈቱ! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-11-01 ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይፈቱ! ያሬድ ሀይለማርያም መቼም ይህ ሁሉ ውርጅብኝ በአገር እና በሕዝብ ላይ እንደማያባራ ዝናብ ሲወርድ ዝም ማለትዎ አንድም አቅም ማጣት፣ አንድም በፓርቲ ሰንሰለት ተጠርንፈው፣ አንድም ከብሽቀት፣ አለያም ምን ይዤ ነው ሕዝብ ፊት የምቀርበው ከሚል በሰዋዊ ስሜት ተውጠው ይሆናል። ወይም እኛ ልንገምተው ያልቻልነው ሌላ ችግር ገጥሞዎት ይሆናል። ለማንኛውም ግን ዝምታዎ እስከ አሁን ግርምታን ፈጥሯል። […]