ቤተ-መንግስት ተቀምጠህ ‘ ጀዋር የሚያሾረው ካቢኔ መሪ ‘ ከመባል በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር አለ??? (ሀብታሙ አያሌው)

2019-10-31 ቤተ-መንግስት ተቀምጠህ ‘ ጀዋር የሚያሾረው ካቢኔ መሪ ‘ ከመባል በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር አለ???ሀብታሙ አያሌ አንተው የሾምከው ያንተው ታማኝ አገልጋይ የኦዴፓው ሽመልስ አብዲሳ ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነሩ እንዳሻው ጣሰው ትዕዛዝ ሰጥቶ ጃዋርን ጠብቅ ብሎ ሲያስገድደው ከሰማህ በኋላ ኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ (የፀጥታ ተቋም) አላት ብለህ መናገር በእውነት ሐጢያትህን ያበዛዋል እንጂ አይጠቅምህም።   መከላከያን ለማ መገርሳና ጀነራል ብርሃኑ […]

አቢይ አህመድና ለማ መገርሳ ከመታመን ማማ ላይ ወደቁ!!! (ዶ/ር አብርሃም ዓለሙ)

2019-10-31 አቢይ አህመድና ለማ መገርሳ ከመታመን ማማ ላይ ወደቁ!!! ዶ/ር   አብርሃም ዓለሙ አቢይና ለማ መገርሳ የሀረርና አካባቢውን ኦርሞ ሰብስበው ስለ “ሰላም” ሲሰብኩ፣ ከተስብሳቢው መካከል፥ “ከሰሞኑ በወንድማችን ጀዋር መሀመድ ላይ በተቃጣው የህይወት ማጥፋት ሙከራ የአቢይ አህመድ እጅ አለበት መባሉ እውነት ነው ወይ?” የሚል ጥያቄ ተነስቶ የሰጡት ምላሽ፣ ሁለቱ ነባር ካድሬዎች ጨርሶ ለሀገርም፣ ለህዝብም የማይታመኑ፣ የፈጠራቸውን […]

«ጃዋር መሐመድ ተቀያሪ መንግሥታችን ነው» ዐቢይ አሕመድ በሐረር ከተናገረው. . .(አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-31 «ጃዋር መሐመድ ተቀያሪ መንግሥታችን ነው» ዐቢይ አሕመድ በሐረር ከተናገረው. . . አቻምየለህ ታምሩ ለውጥ ተብዮውን ቧልት እንደግፋለን የሚሉን ሰዎች እርማቸውን የሚያወጡት መቼ ይሆን? ለዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ የሰጡትን ያልተገደበ ድጋፍ  የሚገድቡትና በቃ ለማለት ቀይ መስመራቸው የቱ ይሆን?  እነዚህ «የለውጡ ደጋፊዎች»   ዲሲ ከሰሞኑ ባካሄዱት ሰፍል አሜሪካ ዐቢይ አሕመድን እንድትደግፍ በመጠየቅ ዐቢይ አሕመድን ደግሞ  ጃዋር መሐመድን ለፍርድ […]

ኢትዮጵያና ግብፅ በአሜሪካ ለውይይት እንጂ ለድርድር አይገናኙም ተባለ – ቢቢሲ/አማርኛ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በሚመለከት ግብፅ አሜሪካ ታደራድረን በሚል ያቀረበችውን ሃሳብ ኢትዮጵያ አልቀበልም ማለቷ ይታወቃል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድና የግብፁ ፕሬዘዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ ከቀናት በፊት በሩሲያ፣ ሶቺ መገናኘታቸውን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ፤ በህዳሴው ግድብ ግንባታ ጉዳይ በሚደረጉ ውይይቶች ላይ ሦስተኛ ወገን ቢገባ ምንም ችግር እንደሌለው ገልፀው ነበር። • “የተርባይኖች መቀነስ በሚመነጨው ኃይል ላይ የሚያመጣው […]

The challenges of navigating Ethiopia’s new media landscape

Reforms have opened up highly censored media landscape, but gov’t is accused of rolling back some of those freedoms. by James Jeffrey 29 Oct 2019 Addis Ababa, Ethiopia – In awarding the Nobel Peace Prize to Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed, the Nobel committee earlier this month praised his “discontinuing media censorship” among a series […]

Ethiopia: Release of ‘coup’ suspects without charge follows continued abuse of anti-terrorism law Amnesty International (Press Release)10:16

© Eduardo Soteras/AFP/Getty Images Ethiopia Unlawful Detention Ethiopia: Release of ‘coup’ suspects without charge follows continued abuse of anti-terrorism law 30 October 2019, 16:58 UTC The release without charge of 22 government critics who were arrested and detained for months on allegations of terrorism illustrates the Ethiopian authorities’ continued abuse of the country’s anti-terror laws, […]

Ethiopia’s government releases activists accused over unrest in June: journalist

October 29, 2019 / 5:13 PM ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia has released five activists who were detained earlier this year after the killing of its Amhara region’s president and three other senior officials and the army chief of staff in the capital, a prominent journalist said on Tuesday. The five were among nearly 250 […]

Ethiopia: Release of ‘coup’ suspects without charge follows continued abuse of anti-terrorism law – Amnesty International (Press Release) 10:16

Ethiopia Unlawful Detention © Eduardo Soteras/AFP/Getty Images 30 October 2019, 16:58 UTC The release without charge of 22 government critics who were arrested and detained for months on allegations of terrorism illustrates the Ethiopian authorities’ continued abuse of the country’s anti-terror laws, Amnesty International said today. For them to have been detained for four months […]

የፖለቲካ ድርጅቶች መግለጫዎች

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የተሰጠ መግለጫ ኢትዮጵያ በታሪክ ሂደት ውስጥ እጅግ በጣም አሳሳቢ በሆነ የፖለቲካ ውጥረት ውስጥ ትገኛለች። በሀገራችን ውስጥ በአሁኑ ጊዜ ያለው የኃይል አሰላለፍ የዜግነት (የአንድነት) የፖለቲካ አስተሳሰብና ፅንፈኛ የብሄረሰብ ፖለቲካ አስተሳሰብ መካከል ያለው ቅራኔ ነው። የዜግነት (የአንድነት) […]

ስለ ወቅቱ ሁኔታ የሰባአዊ መብት ድርጅቶች መግለጫዎች

በወቅታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ October 30, 2019 በወቅታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ ጋዜጣዊ መግለጫ “በተከሰተው ሁከት በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ በጥፋቱ ተሣታፊ የሆኑ ሰዎች ሁሉ በሕግ ተጠያቂነታቸው መረጋገጥ አለበት!” በኢትዮጵያ የተጀመረው የለውጥ እና ተሃድሶ እርምጃ በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ተጨባጭ ውጤቶች እንዳስገኘ ሁሉ ውስብስብ […]