Egypt denies withdrawing its GERD’s filling timeline proposal – Daily News Egypt 13:27

Egypt needs 40bn cubic metres of Nile water annually Sarah El-Sheikh Egypt’s Ministry of Water Resources and Irrigation denied on Wednesday withdrawing its timeline proposal for filling the Grand Ethiopian Renaissance Dam’s (GERD) reservoir. The ministry said Egypt is still holding its ground on its stance in the ongoing negotiations over the matter. Egypt wants […]

ለዱላ ምስጋና ይግባው! – አገሬ አዲስ

ታህሳስ 15 ቀን 2012 ዓም( 25-12-2019) የፋሽዝም አነሳስ የአሸባሪነትና የፈላጭ ቆራጭነት ምልክትና መብት ፋሽዝም የሚለው ቃል ፋሽዎ ከሚለው የጣልያን ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ፋስ ወይም መጥረቢያ(ጥልቆ)ማለት ነው።ጥንት በሮማንያን ዘመን ቀጫጭን ዱላዎች በጠፍር(በገመድ) ዙሪያውን ታስረው በመካከላቸው ያለውን ፋስ የተሰካበትን ወፍራም ዱላ ከበውና አጅበው የሚታዮበት አርማ በመፍጠር ቅጣትና ፈላጭ ቆራጭነትን የሚገልጹበት ምልክት ነበር።ይህንን ተከትሎ የሞሶሊኒ ፋሽስታዊ እንቅስቃሴ […]

በተቃጠሉ መስጊዶች ስም ጸረ ክርስቲያን እንቅስቃሴ የሚያደርጉ አሸባሪዎችን እንቃወማለን!! (ሀብታሙ አሰፋ/ሕብር ሬዲዮ)

2019-12-25 በተቃጠሉ መስጊዶች ስም ጸረ ክርስቲያን እንቅስቃሴ  የሚያደርጉ አሸባሪዎችን እንቃወማለን!! ሀብታሙ አሰፋ /ሕብር ሬዲዮ የሞጣ የመስጊድ ጥቃትን ተከትሎ እየተካሄደ ያለው እንቅስቃሴ ጥርጣሬን መጫር ከጀመረ ውሎ አድሯል።የሞጣው ቃጠሎ ምክንያት  በሰላም አብሮ የኖረውን ክርስቲያን እና ሙስሊም የማይወክል ድርጊት የጥቂቶች ድርጊት አድርጎ መቁጠር ይቻላል።ሁሉም ወገን ጥቃቱን አውግዟል።የክልሉ መንግሥት ተጠርጣመሪዎችን ይዙዋል።ገና እይዛለሁ ብሉዋል። የአካባቢው ነዋሪዎች ብቻ ሳይሆን ባለሀብቶች ጭምር […]

“መንፈሳዊ” ኮማንዶነት!!! (መስከረም አበራ)

2019-12-25 “መንፈሳዊ” ኮማንዶነት!!! መስከረም አበራ የዘውግ ፖለቲካ በጦዘበት ሃገር ተከታዩ የሃይማኖት ጎራ ለይቶ መባላት ነው። እንደውም በጥንት ግሪክ ዘመን የዘውግ ክፍፍል መነሻው የሃይማኖት ልዩነት ነው። በናይጀሪያ የሃይማኖት ጦርነት  የሚባለው ፍጅት  ከብሄር ጋር የተረዳበለ ፣ከአካባቢያዊነት ጋር የተሰናሰለ ነበር።  በሃገራችንም የሃይማኖት ክፍፍል አምጥተው በእሳት ሊጫወቱ የሚያምራቸው ሰዎች የዘውግ ፖለቲካው እሳት የሚፈልጉትን ያህል አልነድ ያላቸው፣በዘውግ ፖለቲካው የጥላቻ ዘር […]

አዲስ አበባ በፋሽስት ወያኔና በናዚ ኦነግ ዘመን በግማሽ ጠበበች እንጂ ፈጽሞ አልሰፋችም! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-12-25 አዲስ አበባ በፋሽስት ወያኔና በናዚ ኦነግ ዘመን በግማሽ ጠበበች እንጂ ፈጽሞ አልሰፋችም! አቻምየለህ ታምሩ ከታች የታተመው የአዲስ አበባ ታሪካዊ ካርታ የደርግ አገዛዝ  መጋቢት 6 ቀን 1968 ዓ.ም. በነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 25 ላይ ያወጣው የወቅቱን የአዲስ አበባ ከተማ ስፋት የሚያሳይ ካርታ ነው። ካርታው የታተመው የአዲስ አበባ ከተማ ካርታ የከተማ ቦታ የኪራይና የከተማ ቤት ግብር አዋጅ […]

ብልጽግና ፓርቲ ከምርጫ ቦርድ ዕውቅና ተሰጠው

December 25, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/188547 ምርጫ ቦርድ ብልጽግና ፓርቲ የእውቅና ሰርተፍኬት እንዲሰጠው ወሰነ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፓርቲዎች ምዝገባ ጥያቄዎች ዙሪያ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፉን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእውቅና ጥያቄ እና፣ የፓርቲ መለያ ሰንደቅ አላማ የማጸደቅ ጥያቄን ያቀረቡ ፓርቲዎችን ጉዳይ አይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ በዚህም መሰረት 1.የኢህአዴግ አባል የነበሩ ሶስት ፓርቲዎች እና ሌሎች አምስት ፓርቲዎች […]

ለማ መገርሳና አብይ አሕመድ የግብ ልዩነት የላቸውም።

የኦሮሞ ፖለቲከኞች ግባቸው ወሎን ሰሜን ኦሮሚያ ማድረግ፣ ሲዳማን ክልል በማድረግና ጌዲኦን አማራጭ በማሳጣት ወደ ኦሮሚያ ማጠቃለል፣ ደቡብ ክልልን በመበታተን በገዳ ሥርዓት ለኦሮሞ ማስገበር፣ አዲስ አበባን የኦሮሞ ማድረግ … ነው። ይሄ የኦዲፒም፣ የኦነግም፣ የጃዋር መሐመድም፣ የሌሎች ጥንፈኛ ኦሮሞውችም ህልም ነው። በመሆኑም ለማ መገርሳናዐአብይ አሕመድ የግብ ልዩነት የላቸውም። ኦነግና ዐብይ አሕመድ፣ ጃዋርና ዐብይም እንዲሁ። የሚጋጩትም፣ የሚጣሉትም በታክቲክ […]

ከፕሬዝዳንቱ፣ ከጄነራሉና ከኢንሳው ቁልፍ ሰው ጋር የቃሊቲ ውሏችን!!! (ወሰን ሰገድ ገብረኪዳን)

2019-12-23 ከፕሬዝዳንቱ፣ ከጄነራሉና ከኢንሳው ቁልፍ ሰው ጋር የቃሊቲ ውሏችን!!! ወሰን ሰገድ ገብረኪዳን እንዲህም ሆነ፡- ትናንትና የ“ሐበሻ ወግ” መፅሔት ባለቤት ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ካሳ ስልክ ደወለልኝ፡፡ በሚቀጥለው ሳምንት “ነገ ቃሊቲ ሄደን ከለውጡ በኋላ የታሰሩ ሰዎችን የእስር ቤት አያያዝ በተመለከተ አንድ ዘገባ ብንሰራ ምን ይመስልሃል?” አለኝ፡፡ “አሪፍ ሃሳብ ነው” ተስማማን ተቀጣጠርን፡፡ በጠዋት በቀጠሮአችን መሰረት ተገናኘን፡፡ ወደ ቃሊቲ መረሽን፡፡ […]

ከሰው ተራ ስንርቅ፤ የዛሬዋ ኢትዮጵያ!?! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-12-23 ከሰው ተራ ስንርቅ፤ የዛሬዋ ኢትዮጵያ!?! ያሬድ ሀይለማርያም የአንድ አገር ፖለቲካ ምህልቁን የብሔር ወይም የኃይማኖት ወይም የቀለም ወይም ሌላ የማህበረሰብ መለያ ላይ ሲጥል እያደር መዘዙ ብዙ ነው። እነዚህ የልዩነት መስፈርቶች ዜጎችን ከሰውነት ተራ እየገፉ ያወጡና ብሔር ወይም ኃይማኖት ወይም ሌላ የወል ካምፕ ውስጥ ገብተው እንዲዋጡ ያደርጋል። የሰውነትን ቦታ ብሔር እና ኃይማኖት ይቆጣጠሩታል። ለሰዎችም የሚቀርበው ጥያቄ […]