በቃጠሎው የተቃጠለው ማነው? (ደረጄ ደስታ)

2019-12-23 በቃጠሎው የተቃጠለው ማነው? ደረጄ ደስታ ዛሬ ያወራነው ነገር መች ሄዶ እሳት እንደሚሆን አናውቅም። ክብሪቱ ከተለኮሰ ቆይቷል እሳቱ ገና ዛሬ መንደዱ ይሆናል። ዛሬ ጠላቶቻችን ናቸው ብለን እነሱን እያሰብን ያወጣነው ህግና ውግዘት ነገ ለወገኖቻችን ሊሆን ይችላል። ነገሩን እንደ ተራ ነገር አሳንሶም ሆነ አለቅጥ አግንኖ ማራገብ አይጠቀምም። ጨርሶ ያጠፋናል ከሚል ስጋት ግን አይደለም። እስልምናም ሆኑ ክርስትና በዚህ […]
ኦነጋውያኑ እነ አሕመዲን ጀበል በሃይማኖቱ ስም እንደገና የከፈቱት ጸረ አማራ ዘመቻ! (አቻምየለህ ታምሩ)

| 2019-12-23 ኦነጋውያኑ እነ አሕመዲን ጀበል በሃይማኖቱ ስም እንደገና የከፈቱት ጸረ አማራ ዘመቻ! አቻምየለህ ታምሩ ሞጣ በሁለቱም ወገን የተጎዱት ወንድማማቾቹ አማሮች ናቸው። በአጥፊዎቹ የተጎዱትም ቢሆኑ ክርስቲያኖች ጭምር ያሰሯቸው መስጂዶጅና ሙስሊሞቹም ያሰሯቸው ቤተ ክርስቲያኖቹ ናቸው። በዚህ በወንድማማቾቹ ላይ በድረሰው ጉዳት ግን ወንድማማቾቹን ለማጣላት ከጣራው በላይ የሚሰማ ጩኸት የሚያስጮሁት ትናንትና ከወለጋ፣ ከጅማ፣ ከኢሉባቦር፣ ወዘተ ሙስሊም አማራዎች በግፍ […]
Boeing Fires CEO Dennis Muilenburg over 737 MAX Jet Controversy – Democracy Now! 10:06

Headline Dec 24, 2019 Boeing Fires CEO Dennis Muilenburg over 737 MAX Jet Controversy Boeing has fired CEO Dennis Muilenburg amid ongoing controversy engulfing the company over its troubled 737 MAX passenger jet. Earlier this month, Boeing halted production of the jet, following outrage over two crashes in Ethiopia and Indonesia that killed all 346 […]
Egypt says it is committed to GERD negotiations after concession reports Ahram Online13:30

Several media reports quoted Ethiopian water and irrigation minister Seleshi Bekele as saying that Egypt has ceded on a condition stipulating an annual flow of 40 billion cubic metres Menna Alaa El-Din , Tuesday 24 Dec 2019 The GERD, which is nearly 70 per cent complete, is due to generate more than 6,000 megawatts (photo: […]
የደሕንነት ተቋሙ ስያሜውን ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ወደ ብሔራዊ መረጃ ማዕከል ሊቀይር ነው

December 23, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/186951 ብሔራዊ የመረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ ነው (ኤፍ ቢ ሲ) – የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ደመላሽ ገብረሚካኤል፥ ስር ነቀል ተቋማዊ ለውጥ በማድረግ ላይ ያለው አገልግሎቱ የስያሜ እና አሰራር ለውጥ የሚያደርግበት ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን ገልጸዋል። ረቂቅ አዋጁ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ስያሜን ወደ ብሔራዊ መረጃ ማዕከል (ኤን አይ […]
Hate, Hearts and Minds: “Creating an Ethiopia That is Second to None in Its Guarantee of Freedom of Expression” (Part I)

December 23, 2019 By Alemayehu G. Mariam “We are creating an Ethiopia that is second to none in its guarantee of freedom of expression. We should avoid the path of extremism and division, powered by the politics of exclusion. Our accord hangs in the balance of inclusive politics. The evangelists of hate and division are […]
የመራጮችና የዕጩዎች ምዝገባ ለማከናወን ብቻ አራት ወራት ስለሚያስፈልግ ቀጣዩን ምርጫ በግንቦት ወር ለማካሄድ አይቻልም ተባለ

December 23, 2019 የመራጮችና የዕጩዎች ምዝገባ ለማከናወን ብቻ አራት ወራት ያስፈልጋሉ፡፡ ከዚህ አንፃር ቀጣዩን ምርጫ በግንቦት ወር ለማካሄድ እንደማይቻል መገመት ቀላል ነው፡፡ ውሉ ያልታወቀው ቀጣዩ ምርጫ Reporter Amharic በ2007 ዓ.ም. በተካሄደው አጠቃላይ ምርጫ ሥልጣን የያዘው ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ሥልጣኑን ካገኘበት ማግሥት አንስቶ ከሕዝብ በገጠመው ተቃውሞ፣ በኋላም በራሱ ውስጥ በተፈጠረ ሽኩቻ ሲናጥ ከርሞ ለአምስት ዓመታት የያዘውን […]
In-depth analysis: The Tigray dilemma

December 23, 2019 Source: http://addisstandard.com/in-depth-analysis-the-tigray-dilemma/ Mehari Taddele Maru (@DrMehari), For Addis Standard Addis Abeba, December 23/2019 – The tension between the Federal Government of Ethiopia and National Regional State of Tigray is getting more overt, complicated and acute. Rarely have the stakes been so high for Ethiopia. It is high time to take stock of this […]
Somali regional state asks “equitable representation” at federal parliament

December 23, 2019 by Bileh Jelan Addis Abeba, December 23/2019 – In a letter written and signed by Mustefa Muhmud Omer, vice president of Somali regional state, and was addressed to the National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) and House of Federations (HoF) on December 10/2019, the regional state asked for equitable representation of parliamentary seats […]
የሶማሌ ክልል በተወካዮች ምክር ቤት ያለው የውክልና ቁጥር እንዲስተካከል የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፋ መሐመድ ዑመር ብሔራዊ ምርጫ ቦርድንና የፌዴሬሽን ምክር ቤትን ጠየቁ።

የሶማሌ ክልል በተወካዮች ምክር ቤት ያለው የውክልና ቁጥር እንዲስተካከል የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፋ መሐመድ ዑመር ብሔራዊ ምርጫ ቦርድንና የፌዴሬሽን ምክር ቤትን ጠየቁ። ክልሉ በሕገ መንግሥቱ መሠረት 32 መቀመጫዎች ሊኖሩት ቢገባም ዘጠኝ ተቀንሶበት ለረጅም አመታት በ23 የውክልና መቀመጫ መቆየቱን አቶ ሙስጠፋ በደብዳቤያቸው ገልጸው ዘንድሮ በሚደረገው ሃገራዊ ምርጫ የክልሉ የውክልና ቁጥር በትክክለኛ ስሌት እንዲሰላ ጠይቀዋ