“የሰበረም ሆነ የተሰበረ ህዝብ አናውቅም!!!” (አቶ መላኩ አላምረው)

2019-10-05 “የሰበረም ሆነ የተሰበረ ህዝብ አናውቅም!!!”አቶ መላኩ አላምረው “የሚሰበር ነፍጠኛ እንዲሁም የተሰበረ ሕዝብ አናውቅም!!!* የተሰባበረች ሀገር ጠግነው በክብር ያቆሙ እንጅ የትኛውንም ሕዝብ የሰበሩም ሆነ በማንም የሚሰበሩ ነፍጠኞች አልነበሩም፤ የሉም፤ አይኖሩምም!!! ለሀገር ዳር ድንበር መከበር አጥንታቸው የተስበረና ደማቸው የፈሰስ እንጅ የራሳቸውን ወንድሞች የሰበሩ ነፍጠኞችን አናውቅም። እኛ የምናውቀው ነፍጠኛ መይሳውን አፄ ቴዎድሮስን ነው። እርሱ ቅስሟ ተሰባብሮ የተበተነችን […]
“…”ሰበሩን ሰበርናቸው….!!!!” (ብርሀኑ ተክለአረጋይ)

2019-10-05 “…”ሰበሩን ሰበርናቸው….!!!!”ብርሀኑ ተክለአረጋይ* ወዳጄ የክብደት አንሺና የወጌሻ ስነ ልቦና ይዘህ ሃገር እመራለሁ ካልክ የአደባባይ ንግግርህ ሁሉ “ሰበሩን ሰበርናቸው” ነው!!! ከሳምንታት በፊት አቶ ሽመልስ በፕሬዝዳንት ፅ/ቤት ኢሬቻን በተመለከተ ከወጣቶች ጋር ስብሰባ ባደረጉበት ወቅት እሳቸውም ሆነ አቶ አዲሱ አረጋ ለወጣቶቹ ያስተላለፉት ትእዛዝ በስብሰባው ከተሳተፈ ወጣት ተነገረኝ። የአቶ አዲሱ ይቆየንና አቶ ሽመልስ ለወጣቶቹ፦ “ኢሬቻን የምናከብረው ሌሎችን በሚያስፈራና […]
“ምን ተይዞ ምርጫ?” እና “ምንም ይሁን ምን ምርጫው ይካሄድ” ተቃዋሚዎች – ቢቢሲ/ አማርኛ

7 ኦክተውበር 2019 በዚህ ዓመት ለማካሄድ የታቀደው አጠቃላይ ምርጫ ስምንት ወራት ያህል ነው የቀሩት። ምንም እንኳን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሳይቀሩ ምርጫው እንደሚካሄድ በተደጋጋሚ ቢያረጋግጡም፤ በዚህ ወቅት ግን ሁሉም ለማለት በሚያስደፍር ሁኔታ ፓርቲዎች በውድድሩ እንደሚሳተፍ ወገን የሚያደርጉት የጎላ እንቅስቃሴ አይስተዋልም። ምን እየጠበቁ ይሆን? “ምርጫውን ከማካሄድ የተሻለ አማራጭ ያለ አይመስለኝም” ፕ/ር መረራ ጉዲና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀ መንበር […]
የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ! ጉድህንና መርዶህን ሰማህ ወይ??? ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ! አንተ የህልውና ጉዳይ ሆኖብህ “ጥሩ አልበላም፣ ጥሩ አልጠጣም!” ብለህ ጥሬ ቆርጥመህ፣ “ጥሩ አልለብስም፣ ጥሩ አልጫማም፣ አላጌጥም ይቅርብኝ!” ብለህ ለዓመታት በቆጠብከው ገንዘብህ ከተገነቡ 20/80 የጋራ መኖርያ ቤቶች (ኮንደሚኒየሞች) ውስጥ 22,915 ቤቶችን ነገ “በአዲስ አበባ ዳርቻ ለልማት በሚል ተነሥተዋል!” ለተባሉ አርሶ አደር አባወራዎችና 18 ዓመት ለሞላቸው ልጆቻቸው ለመስጠት ዝግጅቶች ተጠናቋል!!! እጅግ በጣም አስገራሚው […]
እጅግ መደመጥ ያለበት ቃለ መጠይቅ ነው። አድምጡና ለሌሎች እንዲያዳምጡት አስተላልፉ። አስተያየትም ስጡ። እንደወደድኩት ወደዱት!!

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1632926100175237&id=100003735898565 https://video-ort2-2.xx.fbcdn.net/v/t42.9040-2/10000000_1908449542590823_2351106514200035328_n.mp4?_nc_cat=108&efg=eyJ2ZW5jb2RlX3RhZyI6InN2ZV9zZCJ9&_nc_oc=AQms9r3g1OGsdz08JyU92ywqZM55wMea6xaybeJTIBUnbSQQzXp4kmLrCs1wZuezLFc&_nc_ht=video-ort2-2.xx&oh=352e7a4e57bd35e238669e7b7e9da340&oe=5D9BC22B
በተሳሳተ ግንዛቤ ቤተክርስቲያንን ያስያዝናት የተሳሳተ የማተብ ክር ቀለማት!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

እንደሚታወቀው ቤተክርስቲያን ሦስት የማተብ ክር ቀለማት አላት፡፡ ሕፃናት ክርስትና ሲነሡ ካህናት ከአንገታቸው ላይ ሲያስሩላቸው ትመለከታላቹህ፡፡ ይህ ሦስት የክር ቀለማት ምንጩ በዘፍ. 9፤8-17 ያለውን ቃለንባብ መሠረት ያደረገ ነው፡፡ እግዚአብሔር ቀለማቱን በቀስተ ደመና ላይ ሥሎ የድኅነት ወይም የምሕረት “የቃልኪዳን ምልክት ነው!” ብሎ ሠይሞታልና ሊቃውንቱ በምሥጢር የምሕረት ወይም የድኅነት ምልክቱን ድኅነት ከምናገኝበት ጥምቀቱና የክርስትና ምልክቱ ማተብ ጋር አገናኝተው […]
Ethiopia:What is this election for?

October 7, 2019 Source: https://www.satenaw.com/ethiopia-what-is-this-election-for/ By Kebour Ghenna October 6, 2019 Yes, what is this election for if it does not answer the relevant and serious political, societal and economic questions of Ethiopia, or help us pursue common interests and aspirations, or make the country easier to govern… What good is it? For people to […]
Egyptian-Ethiopian negotiations on GERD hits dead end: Ministry Egypt Independent 08:45

Al-Masry Al-Youm October 6, 2019 2:39 pm Egypt’s Ministry of Water Resources and Irrigation stated on Saturday that the Grand Ethiopian Renaissance Dam’s (GERD) negotiations have reached a dead end, after Ethiopia rejected all proposals that take into account Egypt’s water interests and avoid causing any serious harm to Egypt. The ministry added that during […]
ፖሊሲ እና አቃቤ ሕግ፤ መቼ ይሆን የሚታደሱት? ፍርድ ቤቱም ከእጅ አይሻል … መሆኑ ለምን ይሆን?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-10-03 ፖሊሲ እና አቃቤ ሕግ፤ መቼ ይሆን የሚታደሱት? ፍርድ ቤቱም ከእጅ አይሻል … መሆኑ ለምን ይሆን?!? ያሬድ ሀይለማርያም በዛሬው ዕለት ፍ/ቤት የቀረቡት እነኤልያስ ገብሩ(አምስት ሰዎች ያሉበት መዝገብ) በጠበቃ ተማም አባቡልጉ አማካይነት ላቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውሳኔ ለመስጠት አራዳ ምድብ የመጀመርያ ደረጃ ፍ/ቤት ለዛሬ ሳምንት ቀጠሮ ሰጥቷል። ከኤልያስ ገብሩ ጋር በተያያዘ ዓቃቤ ሕግ የሰኔ 15ቱን ክስተት አስመልክቶ መልዕክት […]
“ለቅማንት ህዝብ ከአማራ በላይ የሚቀርበው የለም።” ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ – ስለ ግጭቱ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ምን አሉ?
October 6, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/154805