ያልተገራው የማንነት ፖለቲካችን እና አደጋው!!! ተበጀ ሞላ (PHD)

2019-05-15 ያልተገራው የማንነት ፖለቲካችን እና አደጋው!!! ተበጀ ሞላ (PHD) መግቢያ በሀገራችን የዘውጌ ፖለቲካ ያለ ልክ ጦዟል። በየማዕዘኑ ዘውጌ-ተኮር አፍራሽ ፉከራ እና ዲስኩር እየሰማን ነው። ፖለቲካኞቻችንም ሃሳብ ከመሸጥ ይልቅ ስሜት መግዛት ላይ አትኩረዋል። በግዜ እልባት ካላገኘ ይሄ አካሄድ ሀገር አልባ አድርጎ እንዳያስቀረን ያስጋል። ለመሆኑ የዘውጌ ፖለቲካ ታሪካዊ መሰረቱ ምንድነው? ከኛ ተጨባጭ ሁኔታ አንፃርስ አክራሪ ዘውጌነት ምን አደጋ […]
የሌንጮ ለታ ነገር !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-05-15 የሌንጮ ለታ ነገር !!!አቻምየለህ ታምሩ ሌንጮ ለታና የወንጀል ግብረ አበሮቹ በተለያየ ጊዜ እየተናገሩ እኛንም ያናግሩናል። ሌንጮ ከሰሞኑ በሰጠው ቃለ ምልልስ የጎሳ ፌዴራሊዝሙ የሚነካ ከሆነ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ሲል ዝቷል። የጎሳ ፌዴራሊዝሙን ለመከላከልም «The Origin of Ethnic Politics in Ethiopia» በሚል የደረተውን ዝባዝንኬ ሰው እንዲያነብ ጋብዟል። በዚህ ዝባዝንኬ ትርክቱ ሌንጮ በዋናነት የሚከላከለው ዘረኝነትንና የፋሽሽት ወ ያኔንና […]
“እርዳታውን በብሔር ልንመነዝረው ከሞከርን ወደ እንስሳነት መውረድ ነው!!!” (ግሎባል አሊያንስ ሊቀመንበር ታማኝ በየነ)

2019-05-15 “እርዳታውን በብሔር ልንመነዝረው ከሞከርን ወደ እንስሳነት መውረድ ነው!!!”የዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት ሊቀመንበር ታማኝ በየነ በመላው ዓለም ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ያሰባሰበውን ከ31.4 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ሥራ ላይ ለማዋል ቃል ለገባው ወርልድ ቪዥን ዛሬ አስረከበ። «ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት» (Global Alliance for the Rights of Ethiopians) በጌድዮ ጉጅ ዞን በተከሰተው ግጭት […]
ማልኮም ኤክስ (Malcom X) (ዶ/ር ምህረት ደበበ

2019-05-15 ማልኮም ኤክስ (Malcom X)ዶ/ር ምህረት ደበበ በስድስት አመቱ አባቱ በነጭ ዘረኞች ተገደሉ። ከሰባት አመት በኋላም በአእምሮ ሆስፒታል ውስጥ እንዳሉ፡ እናቱ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። ሌላ መሄጃ የሌለው ይህ ጥቁር አሜሪካዊ፡ ከማደጎ ቤት ወደ ማደጎ ቤት ሲሸጋገር ልጅነቱን ጨረሰ። ገና የሀያኛ አመቱን ልደት ሳያከብር፡ የሰው ቤት ሰብሮ በመግባትና በስርቆት ተከሶ፡ ከእስር ቤት ተወረወረ ። ከስድስት […]
ዝክረ – ግንቦት 8.1981:- የአብዮታዊው ሰራዊት ጥቁር ቀን !!!

2019-05-15 ዝክረ – ግንቦት 8.1981የአብዮታዊው ሰራዊት ጥቁር ቀን !!! አቢዮታዊው ሰራዊት ገፅያልተሳካና ደም አፋሳሽ የነበረው መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ከ30 ዓመት በፊት ግንቦት 8,1981 ዓ/ም በከፍተኛ የጦር ሹማምንት በኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ላይ በአዲስ አበባና በአስመራ ላይ የተካሄደው ደም አፋሳሽ መፈንቅለ መንግስት የተሞከረበት ዕለት ነው። ይህች ቀን በተለይም በአዲስ አበባ እና በአስመራ የመፈንቅለ መንግስቱ መሪዎች እቅዳቸውን ለማስፈፀም […]
ዘረኛነት – ዳዊት ዳባ

May 15, 2019 ዘረኛነት። ዘረኛነት ምንድን ነው?።ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ወይ?።ካለ ዘረኛው ማነው?። ዘረኛነት ላይ ኢትዬጵያዊ አረዳዳችን ከሌላው ዓለም የተለየ ነው። ይህ ለምን ሆነ?። ማን፤ ለምንና እንዴት? አገሬውን ማሳሳትቻለ። ከእውቀት ማነስ ወይስ እያወቁ?። “ዘረኛነት” ላይ ህፀፅ በሆነውአገራዊ አረዳዳችን ምክንያት ሰላማችን፤ መልካም ግንኙነታችንና አንድነታችን ላይ የጋረጠውስ አደጋ?፤እንዲሁም አገራዊ ፖለቲካዊ ችግሮቻችን ላይመፍትሄ ፍለጋውን ማወሳሰቡን። ይህ አገራዊ ህፀፅማስተካከያ እንዴት […]
Ethiopia’s Policy Log Jam —Why I urge Prime Minister Abiy to leave a lasting legacy By Aklog Birara (DR.)

May 14, 2019 Part I of III “If something is not done, this Constitution will not hold the country together” Dr. Negasso Gidada, the late President of Ethiopia to whom I dedicate this commentary I decided to dedicate this commentary and the set of recommendations in the summary to Dr. Negasso. This is because, he […]
ሰባት ዓመታትን የፈጀው የታሪክ ትምህርት ዝግጅት ተሰረዘ

May 15, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ የስርአተ ትምህርት ክለሳ የኢትዮጵያን ህዝብ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ በሚዳስስ መልኩ ሲካሄድ የነበረው የታሪክ መማሪያ መጽሐፍት ዝግጅት መሰረዙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የሚኒስቴሩ የስርዓተ ትምህርት ዝግጅትና ትግበራ ዳይሬክተር አቶ እሸቱ አስፋው እንዳሉት፥ አሁን ላይ የሚሰጠው የታሪክ ትምህርት ፖለቲካዊ እይታው ይበዛል። […]
የኢትዮጵያና የፈረንሳይ የባለሙያዎች ቡድን በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ዙሪያ ተወያዩ

May 14, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያና የፈረንሳይ የባለሙያዎች ቡድን በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ዙሪያ መወያየታቸው ተገለፀ። ውይይቱም በኢትዮጵያ ተወካዮች፣ በፈረንሳይ መንግስት ተወካዮች እና በለሙያዎች እንዲሁም በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ዓለም አቀፍ የቅርፅ ማዕከል መካከል ነው የተደረገው። ውይይቱ በዓለም ቅርስነት በተመዘገቡት የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ላይ ለተጋረጠውን […]
19 ኛው ዓለም አቀፍ የወጪ ንግድ ፎረም በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

May 14, 2019 Source: https://fanabc.com/ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 19 ኛው ዓለም አቀፍ የወጪንግድ ፎረም በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው። የኢፌዴሪ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ዓለም አቀፉ የንግድ ማዕከል ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር 19 ኛውን ዓለም አቀፍ የወጪንግድ ፎረምን በአዲስ አበባ ለማዘጋጀት ተስማምተዋል። ስምምነቱንም የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር እና ዓለም አቀፉ […]