ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ ለመውሰድ የአብይ አሕመድ ፈተና – የኢትዮጵያ ህዝብ ሳይሆን ራሳቸው የሚመሩት ኢህአዴግ ነው

Zaggolenews. የዛጎል ዜና BBC –  ቢቢሲ በየወሩ የሚያዘገጀውና ‘ቢቢሲ ወርልድ ኩዌስችንስ’ የተባለው አለማቀፍ የክርክር መድረክ ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ተካሂዶ ነበር። ከ200 በላይ ታዳሚያን በተገኙበት ዝግጅት ፖለቲከኞች፣ ተንታኞችና የማህበረሰብ አቀንቃኞች ተሳታፊዎች ነበሩ። የክርክር መድረኩ ዋነኛ ማጠንጠኛ ሃሳብ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድና ባለፉት 12 ወራት ይዘውት የመጡት ለውጥና እያጋጠሙ ያሉ ፈተናዎች ላይ ነበር። […]

የአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ሐውልት ተመረቀ – ቢቢሲ / አማርኛ

12 ሜይ 2019 ኦቴሎ፣ ቴዎድሮስ፣ መቃብር ቆፋሪው፣ ባለካባና ባለዳባ፣ ንጉሥ አርማህ፣ የሠርጉ ዋዜማና በሌሎቹም ትያትሮቹ ይታወቃል። ገመና፣ ባለ ጉዳይ እና ሌሎችም የቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማዎቹ በርካቶች ያስታውሱታል – አንጋፋው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም። አርቲስቱ ባደረበት የኩላሊት ሕመም በተወለደ በ62 ዓመቱ ሕይወቱ ያለፈው ባለፈው ሐምሌ ወር ነበር። ሐውልቱም ዛሬ ግንቦት 4/ 2011 ዓ.ም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በሚገኘው መካነ […]

“ልዩ ነዳጅ መኖሩን አልደረስንበትም” የማዕድን፣ የፔትሮሊየምና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር – ቢቢሲ / አማርኛ

14 ሜይ 2019 ትናንት ግንቦት 5 ቀን 2011 ዓ.ም የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በትግራይ ክልል በዓይነቱ ልዩ የሆነ ነዳጅ መኖሩ በጥናት መረጋጋጡን አስታውቃዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት በመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ በሚገኘው ኬይ ፒ አር የተሰኘው የህንድ ኩባንያ የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ሲሆን፤ በትግራይ ክልል በሚገኙ እምባ አላጀ፣ ነበለት እና ዓዲ ግራት […]

”ኢትዮጵያን ወደተሻለ ስፍራ ሊወስዳት የሚችል ሌላ መሪ የለም” የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት – ቢቢሲ / አማርኛ

14 ሜይ 2019 ቢቢሲ በየወሩ የሚያዘገጀውና ‘ቢቢሲ ወርልድ ኩዌስችንስ’ የተባለው አለማቀፍ የክርክር መድረክ ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ተካሂዶ ነበር። ከ200 በላይ ታዳሚያን በተገኙበት ዝግጅት ፖለቲከኞች፣ ተንታኞችና የማህበረሰብ አቀንቃኞች ተሳታፊዎች ነበሩ። የክርክር መድረኩ ዋነኛ ማጠንጠኛ ሃሳብ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድና ባለፉት 12 ወራት ይዘውት የመጡት ለውጥና እያጋጠሙ ያሉ ፈተናዎች ላይ ነበር። ከ100 ሚሊየን […]

No bright colours Maxima? Queen of the Netherlands opts for a stylish but subdued black outfit for the first day of her trip to Ethiopia for the United Nations

May 14, 2019 Queen Maxima, 47, has arrived in Ethiopia for a two day visit in her role with UN The royal wore stylish black ensemble including comfortable flat shoes  While there Maxima will visit farmers who are shareholders in a beer brewery By BRYONY JEWELL FOR MAILONLINE Queen Maxima is visiting Ethiopia in her role as the […]

“በእልህ ከሚደረግ አሳፋሪ ልፊያ እና እርግጫ ማንም ተጠቃሚ አይሆንም!!!” (ነአምን ዘለቀ)

2019-05-14 “በእልህ ከሚደረግ አሳፋሪ ልፊያ እና እርግጫ ማንም ተጠቃሚ አይሆንም!!!”ነአምን ዘለቀውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፦ ስለእውነት እላችኋለሁ ይህ በአገራችን በኢትዮጵያ የመጣው  ለውጥ ትልቅ ነን ብለው ራሳቸውን የሰቀሉ  ሰዎችን ጨምሮ  የራስን ድርሻና የታሪክ አሻራ አግዝፎ ማሳየት፣ ለሌላው  እውቅና አለመስጠት፣ በርካታ ሃቆችንም በመደፍጠጥ “እውነትም  እውቀትም እኔ ጋር ብቻ ናት”  የትግሉም አልፋና ኦሜጋ እኛ ነን  የሚል ከሃቁ የራቀ ሚዛናዊም ያልሆነ፣  […]

ፍሬወይኒ መብርሃቱ እንደ ፋና ወጊ! (አበጋዝ ወንድሙ)

2019-05-14 ፍሬወይኒ መብርሃቱ እንደ ፋና ወጊ! አበጋዝ ወንድሙ የኢትዮጵያን ሰራተኞች በሚመለከት ሰሞኑን ሁለት መጣጥፎች በድረ-ገጾች ወጥተው የማንበብ እድል ገጥሞኝ ባንደኛው እጅግ ሳዝን ፣ ሁለተኛው ግን ተስፋ እንድሰንቅ አድርጎኛል ። የመጀመሪያው ሃዋሳ የኢንዱስትሪ መናኸሪያን አስመልክቶ ኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ የሚገኘው የስተርን የንግድና ሰብአዊ መብት ማእከል ( New York University’s Stern Center for Business and Human Rights)ያዘጋጀው መጣጥፍ ሲሆን፣ […]

ሞኝን ሁለት ጊዜ እባብ ነደፈው….!!! (ዳንኤል ክብረት)

2019-05-14 ሞኝን ሁለት ጊዜ እባብ ነደፈው….!!! ዳንኤል ክብረት *  ዘረኝነት፣ መከፋፈል፣ ጦረኝነት፣ ግጭትና መፈናቀል መቆም የነበረባቸው የዛሬ ሃያ ዓመት ነበር፡፡ ፍቅር፣ ይቅርታና አብሮ መኖር መተከል የነበረባቸውት የዛሬ ሃያ ዓመት ነበር፡፡ አልሆነም፡፡ ግን ዛሬም አልረፈደም!!!  –‘ ‹ዛፍን ለመትከል ምርጡ ጊዜ የዛሬ ሃያ ዓመት ነበር፡፡ ሁለተኛው ምርጥ ጊዜ ደግሞ ዛሬ ነው› ይላሉ ቻይናዎች፡፡ ከሃያ ዓመት በፊት ቢተከል […]

ኢዜማ የዶ/ር አቢይ የአእምሮ ውጤት ወይስ የእነ ዶ/ር ብርሃኑ የአእምሮ ውጤት ነው??

ከኢዜማ ጀርባ ያሉ እጆች ሲፈተሹ ***ወንድወሰን ተክሉ*** –መነሻ–በቅርቡ የአድስት ድርጅቶችን ህልውናን አክስሞ እንደተመሰረተ የተነገረን ሙሉ በሙሉ የዶ/ር አቢይ መራሹ መንግስት ፕሮጄክት ነው የሚል መረጃ የደረሰኝ ከቀናት በፊት ቢሆንም ተጨማሪና አጠናካሪ የሆኑ መጋቢ መረጃዎችን እስክጨማምር ድረስ መረጃውን ለህዝብ ለማቅረብ አልቻልኩም ነበር፡፡ ዶ/ር አቢይ በሀገሪቷ ውስጥ ያለውን ቁጥር ስፍሩ የበዛውን ድርጅት ጨፈላልቆ አንድ ጠንካራ ሀገር አቀፍ ታማኝ […]