ምርጫ 97 እና ምርጫ 2012 (በፍቃዱ ኃይሉ)

May 10, 2019 ምርጫ  97 እና  ምርጫ  2012በፍቃዱ ኃይሉ አሁን ያለንበት ጊዜ ከቅድመ ምርጫ 1997 ጊዜ ጋር የሚመሳሰልበት ብዙ ነገር አለ። በመሠረቱ የፖለቲካ ለውጡም ከምርጫ 97 ወዲህ የተለወጡትን ነገሮች ወደ ነበሩበት መመለስ የሚመስልበትም ጊዜ አለ። ኢሕአዴግ ኢትዮጵያን መግዛት ከጀመረ ወዲህ የ1997ቱ ምርጫ መሠረታዊ የአስተዳደር ለውጥ እንዲያመጣ የተገደደበት የመጀመሪያው ጊዜ ነው። 2010 ሁለተኛው ሊባል ይችላል። የ1997ቱ […]

የአንዷለም መመረጥ ለእኔ ሰቆቃ ነው!! (ስዩም ተሾመ)

May 10, 2019 የአንዷለም መመረጥ ለእኔ ሰቆቃ ነው!! ስዩም ተሾመ* ወዳጄ ሆይ… ከጭቃ ጅራፍ የሚታደግ ወፍራም ቆዳ ይስጥህ!! በእርግጥ የፕ/ር ብርሃኑ መመረጥ አልገረመኝም። ሰውዬው ከአመሪካ እስከ አውሮፓ፣ ከኤርትራ እስከ ኢትዮጵያ በገሃድ የሚታይ ታሪክ አለው። “ብርሃኑ ነጋ” የሚለው ስም በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ራሱን የቻለ ታሪክ ነው። የዚህን ታሪክ ቀጣይ ክፍል ደግሞ በኢዜማ አማካኝነት የምናየው ይሆናል። እኔን ግን […]

“ፌደራሊዝሙን ለማፍረስ መሞከር ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው!!!” (አቶ ሌንጮ ለታ)

May 10, 2019 “ፌደራሊዝሙን ለማፍረስ መሞከር ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው!!!” የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ የዴሞክራሲ ግንባታን ከመንግስት ብቻ መጠበቅ ብዙ እንደማያስኬድ የሚናገሩት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሰፊና የረጅም ጊዜ ተሳትፎ ያላቸው አቶ ሌንጮ ለታ ናቸው። አቶ ሌንጮ የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባርን በአመራርነት ከ1966 ዓ.ም ጀምሮ ለ21 ዓመታት መርተዋል። በምዕራብ ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ዶምቢዶሎ የተወለዱት አቶ ሌንጮ ድርጅታቸውን ወክለው ብዙ ድርድሮችን […]

ወርሀ ግንቦትና አይረሴ ታሪካዊ ክስተቶቿ!!! (አንተነህ ቸሬ)

May 10, 2019 ወርሀ ግንቦትና አይረሴ ታሪካዊ ክስተቶቿ!!!  አንተነህ ቸሬ በአጋጣሚም ይሁን ታስቦበት … ግንቦት በኢትዮጵያ ታሪክ በርካታ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ወር ነው። ኢትዮጵያ በግንቦት ወር ታዋቂ ልጆቿን ወልዳለች፤ ወደማይቀረው ዓለምም ሸኝታለች፤ መሪዎቿን ወደ ስልጣን አምጥታለች፤ ከስልጣናቸው ሽራለች፤ አስከፊ ጦርነቶችን አስተናግዳለች፤ ከእነዚህ ታሪካዊ ክስተቶች በተጨማሪ ግንቦት ያልተለመዱ ክስተቶች የተስተናገዱበት ወርም ነው። ታዲያ የ2011ን ግንቦት ልንቀበለው ሰዓታት […]

ጂማ ዞን በሊሙ ኮሳ ወረዳ ግጭት ሕይወት መጥፋቱና ሰው መፈናቀሉም ተነግሯል።

May 9, 2019 በደቡብ ምዕራብ ኦሮምያ ጂማ ዞን ውስጥ ባለችው ሊሙ አካባቢ በቅርቡ ግጭት ተፈጥሮ እንደነበር በአንዳንድ መገናኛ ብዙኃን ተዘግቧል።ሕይወት መጥፋቱና ሰው መፈናቀሉም ተነግሯል። እውነት ይሆን? VOA ወደ አካባቢው ደውሎ አንድ የዚያው ነዋሪ የሆኑ የእምነት አባና አስተዳዳሪውን አነጋግሯል።

አሜሪካ የበረራ ደሕንነትን አደጋ ላይ ጥላለች ያላቻትን ሆስቴስ ወደ ኢትዮጵያ አባረረች።

May 9, 2019 የአሜሪካ የደህንነት ቢሮ አንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኛ የነበረች የበረራ አስተናጋጅ (ሆስተስ) ከሀገሩ አስወጥቷል/deport አርጓል። ( Elias Meseret Taye ) የደረሰኝ መረጃ እንደሚያመለክተው መሰረት ግደይ የተባለችው ሰራተኛ ወደ ኢትዮጵያ እንድትመለስ (deport) የተደረገችው የዛሬ ሳምንት ገደማ ሚያዝያ 24 (May 2) ነበር። አየር መንገዱ ለሰራተኞቹ በለጠፈው ደብዳቤ ሌሎች ሁለት የበረራ አስተናጋጆችም ወደ ጣልያን እና […]