የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሚያዚያ 29 2011 ያደረገውን ጠቅላላ ጉባኤ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

May 9, 2019 የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሚያዚያ 29 2011 ያደረገውን ጠቅላላ ጉባኤ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ሚያዚያ 29 2011 አርበኞች ግንቦት 7 ሰላማዊና ህጋዊ ትግል ለመጀመር ከወሰነ ጀመሮ ከሁሉም ነገር ቅድሚያ ሰጥቶ የተንቀሳቀሰው በህዝብና በሃገር ላይ ያሰፈሰፈውን አደጋ ህዝብን በማሳተፍ መቋቋም የሚችል አንድ ጠንካራ ሃገራዊ ፓርቲ በመመስረቱ ተግባር ላይ ነው። ንቅናቄው በማህበራዊ ፊትህና […]

ሕገ መንግሥት የሚባለው የግድያና የቅሚያ ደንብ መሻሻል ሳይሆን ተቀዶ መጣል ይኖርበታል! (አቻምየለህ ታምሩ)

May 9, 2019 ሕገ መንግሥት የሚባለው  የግድያና የቅሚያ ደንብ  መሻሻል ሳይሆን ተቀዶ መጣል ይኖርበታል! አቻምየለህ ታምሩ ሕገ መንግሥት ተብዮው የግድያ ፣ የቅሚያና የአፓርታይድ ደንብ  መሻሻል ሳይሆን ተቀዶ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ውስጥ መጣል አለበት። የዛሬዋ ኢትዮጵያ የተዋቀረችበት የአፓርታይድ ስርዓት [ፋሽስት ወያኔና ናዚ ኦነግ  የፌዴራል ስርዓት ነው  ይሉታል] የተዘረጋው ይህን  የግድያ፣ የቅሚያና የንጥቂያ ደንብ መሰረት በማድረግ  ነው። በመሰረቱ የፌዴራል […]

አማራ አለ ወይስ የለም? (ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)

May 9, 2019 አማራ አለ ወይስ የለም? ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ አማራ እለ ወይስ የለም ብሎ መጠየቅ ራሱ በጠራራ ፀሃይ ብርሃን አለ ወይስ የለም ብሎ አንደመጠራጠር ነው። አማራ ግጥም እድርጎ አለ። ለመሆኑ አማራ ማነው? አማራ የማራ ልጅ ነው። በጥንት ሱባ ቋንቋ “ማራ” ማለት “እውነተኛ ብርሀን” ነው። “ማ” እውነተኛ፣ “ራ” “ብርሃን” ወይም “ፀሃይ” ማለት ነው። የጥንት […]

ዘመቻ አተራምስ – እሳትና ነዳጅ አምራች ቡድኖችን ብርቱካን ሚደቅሳ ቤት ደርሰዋል!

Zaggolenews. የዛጎል ዜና የዘመቻ አተራምስ አዝማቾች መልካቸው የተለያየ ነው። ቡድኖች፣ ግለሰቦች፣ ድርጅቶች፣ አኩራፊዎች፣ ባለ ረብጣ ህብታሞች፣ ራሳቸውን ታዋቂ አድርገው የሳሉ፣ አዋቂ የሚባሉ፣ የተገዙና ዲርጎ የሚከፈላቸው …  እንደሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ይናገራሉ። በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የዘመቻ አተራምስን እሳትና ነዳጅ የሚያከፋፍሉትን ዜጎች ደግሞ ዋልታና ማገር ይሏቸዋል።  ኢትዮጵያን በማተራመስ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሌት ተቀን የማይተኙት የዘመቻ አተራምስ አካላት […]

አሜሪካ፡ የዘር ልዩነት ለእናቶች ሞት ምክንያት ሆኗል – ቢቢሲ / አማርኛ

በአሜሪካ ከእርግዝና ጋር በተያያዘ የሚሞቱ እናቶች ቁጥር ማሻቀቡን የበሽታ ቁጥጥር ማዕከል (ሲ ዲ ሲ) በጥናቴ ደርሸበታለሁ ብሏል፤ ምከንያቱ ደግሞ ጥቁር መሆን ነው ሲል አመላክቷል። ጥናቱ እንዳመለከተው ጥቁር አሜሪካውያን፣ የአላስካ ነባር አሜሪካውያን፣ እና ነባር አሜሪካውያን እናቶች ሞት ቁጥር ከነጭ አሜሪካውን በሦስት እጥፍ ይበልጣል። በየዓመቱ 700 ገደማ የሚሆኑ ሴቶች ከእርግዝና ጋር በተያያዘ እንደሚሞቱም ጥናቱ ይፋ አድርጓል። 60 […]

”እያሉ” በሌሉበት የተከሰሱት አቶ ጌታቸው አሰፋ – ቢቢሲ /አማርኛ

አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ላይ ክስ መመስረቱን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ማክሰኞ ዕለት ማስታወቁ አይዘነጋም። በቁጥጥር ሥር ያልዋሉት በከፍተኛ የሙስና እና ስልጣንን ያለአግባብ መጠቀም በሚሉ ወንጀሎች ክስ የተመሰረተባቸው አቶ ጌታቸው፤ በትግራይ ክልል እንደሚገኙ ጠቅላይ ሚንስትሩ እና የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ ቀደም ሲል በተለያየ ጊዜ ጠቁመዋል። ታዲያ የፌደራል […]

ይስሀቅ ደብረጽዮን ማን ነው?? ፟ ከመኮነን ተስፋየ ፌስቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ይስሀቅ ደብረጽዮን ማን ነው??. ይስሀቅ ደብረጽዮን የተወለደው በአዲስ አበባ ከተማ መርካቶ ከሚባለው ሰፈር ነው። ይስሀቅ አዲስ አበባ በሚገኙት የመድሐኒ ዓለም ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ትምህርቱን በኮተቤ በሚገኘው በዚያን ቀ.ኃ.ሥ ተብሎ በሚጠራው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ፤ ቀ.ኃ.ሥ ወይም በአሁኑ ስሙ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ገብቶ በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪውን አግኝቷል። ይስሀቅ ዩኒቨርስቲ […]